💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Audio
🌹سورة ق بصوت جميل

✅ ቁርአን ማዳመጥ ከመቅራት አያብቃቃም ነገር ግን ንያ አድርገን ትኩረት ሰጥተን ካዳመጥነው ግን ምንዳ ያለው ኢባዳ ነው።

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
☑️ውብ ቲላዋ በወንድማችን አቡ ረይስ

قراءة شيئ من سورة الإسراء في صلاة الفجر

🎙 أبو ريس محمد بن إمام


➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
☑️ፈገግታ እና ት/ት ከኡስታዙና ጋር

▪የሴቶች አሚር ነኝ ክክክ አይ ኡስታዝ ቁሉሁሏሁ አሐድን ሊፈስርላት ነው እንደ ሌሊት 6:00 ሰዓት ደውሎ?

👉አዳምጡ ሴቶችም ወንዶችም

【ወደ ቻናሉ መግባት ከፈለጉ】
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
من لا يحب الكلام في المنهج هذا منطوي على شر
الشيخ محمد بن هادي المدخلي
☑️ልቅ በሆነ መልኩ ስለ መንሃጅ ማውራት የማይፈልጉ አካላቶችን ከነሱ ጋር ሙኣመላችን ምን መምሰል አለበት?!

መልሱን ከሸይኩ እንስማ!!

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
አምራህ ቢንት አብዱረህማን
➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛

በእውቀት የተካነች ሌላዋ ልእልት አምራህ ናት ። አምራህ የአዒሻ ረዲየላሁ አንሀ ምርጥ ተማሪ ከመሆንዋም ባለፈ ከታላላቅ ፊቅሆች ትመደባለች ዛሬ ስለ አርቲስቶች ብዙ ሲባል ብንሰማም ትናንት ግን አምራህን በተመለከተ ከዛ በላይ ተብሏል ። ልዩነቱ የትላንትናው አምራህ ስሟ በበጎ ሲነሳ የዛሬዎቹን አርቲስቶች ግን በጥፋት መግነኑ ነው ።

ታላቁ ኢማም አል ሐፊዝ አዝ ዘሀቢይ ሲየር በተሰኘው ኪታባቸው እቺን ልእልት ሲያሞካሿት

❁المدنية الفقهية تريبة عائشة وتلميذتها

➧መዲኒይ ነች ፣ ፈቂሓ ነች ፣ ከአዒሻ ሴት ተማሪዎች ነች!!

𖣔وكانت عالمة فقهية حجة كثيرة العلم𖣔

༄አሊም ፣ ፈቂህ ፣ ሑጅ ፣ የታላቅ እውቀት ባለቤ ነበረች!!


☑️ይህ ብቻ አልነበረም ይልቅ

ኢብን ሺሀብ ለኔ ለኢብኑል ቃሲም ቢን ሙሀመድ እንዲህ አለኝ! አንተ ልጅ ሆይ እውቀት ፍልጋ ላይ የበረታህ ሆነህ አይሀለሁ ወደ መጋዘኑ ላመላክትህ?

➲አመላካክተኝ አልኩት አምራህ ላይ አደራ እሷ የአዒሻ ቅሪት ነች አለኝ
ወደ እሷም ሄድኩኝ የማትደርቅ እውቀት ውቅያኖስ ነበረች !!

➲ዛሬ እውቀት በተራብንበት በዚህ አለም የትናንቷ አምራህ ስትታወስ እንዴት ታስቀናለች? እችሁ ልእልት ታላላቆችን አስቸ? ተምራለች ። የእውቀት ልእልናዋ መጥቋል ከመስወንጨፏ የተነሳ ኡመር ኢብን አብዱል አዚዝ ሳይቀር ይጠይቃት እንደነበር ታውቋል ።

ሙሀመድ ኢብኑ አብዱ ረህማን እንዳለው ኡመር ቢን አብዱል አዚዝ ይህን ብሏል የአዒ

ሐዲስ ከሷ የበለጠ የሚያውቅ ሰው በዘመኑ የለም ። እሱ እንዳለው ኡመር ኢብኑል አብዱል አዚዝ ይጠይቃት ነበር

♕︎ እህቴ ንቂ!
ማስታወስ ያለብሽ የሆሊውድ ወይም የቦሊውድ የተዋኒያንን አይደለም። ማስታወስ ያለብሽ አምራህን ነው ። በመሆኑም አርቲስቶች እርሺ አምራህን ግን አስታውሺ!!!!

➧ወደ ትንሿ ጎጇችን ይቀላቀሉ!
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
☑️እህቴ ጠንክሪ !

➧በሀቅ ላይ ቁሚ ራቂ ከጥመት
አይጥ ቦታ አትገኚ እንዳይበላሺ ድመት!!

➧የቢድዓ ኮተት ፍርፋሪ አትላሺ
ቁጥብ ጀግና  ሁኚ ድመት እንዳይበላሺ!!

➧ጠካራ ጀግና ሁኚ  የተዉሒድ አንበሳ
ከኢስላም ጀግኖች ጋር  ስምሺ የሚነሳ!


🎙በወንድማችን  ኑረድን አል አረቢ

➘➘➘➘➘🌸➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
☑️ነብዩን መዉደድ እና ድንበር ማለፍ!


🎙በወንድማችን አቡ ረይስ حفظه الله

➷➷➷➷➷➷💐➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
➲ዱባይዎች ጉዙልኝ እ!?

ለማንኛዉም የምትፈልጉ ማዘዝ ትችላላችሁ
ከእህታችን ኡሙ ሙስሊም የተለያዩ አልባሳት ኪታቦች ሌሎችም ታገኛላችሁ
!!

@UMU_MUSLIM
@UMU_MUSLIM

ግሩፕ በመቀላቀል ያማራችሁ መርጣችሁ እዘዙ
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/RehafJilbabIslamicBooks