አንቺ ውድ እንስት ሆይ
እራስሺን ዝቅ አድርገሽ አትመልከቺ ማለትም ኢባዳን ለመትግበር እወቀት ቢያስፈልገም ከሰማሽ በኋላ መተግበርሽ ነው እወቀት ያለ ተግባር ባዶ ነው በሰማሻት ባወቅሻት ነገር ላይ
አትሳነፊ የጌታሺን ትዛዛ አጥብቀሽ ያዢ
ከቁረአን ከሀዲስ ኒቃብ ሂጃብ ለመልበስ ቁርአን ማክተም ኪታብ መቅራት ሸርጥ አይደለም አትቅሪ ችግር ያለውም እያለኩ አይደለም። አሰታወሊ እስከመቼ በኢንሻ አላህ ነፍሲያሺን አታልልሽ እህቴ ሆይ ንቂ።
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1

➲እርግቧ ናፈቅሽኝ ሰለፍዩዋ እንስት
ወደት ነው ያለሽው?
ጠረንሽ ናፈቀኝ አይኔ ቀላወጠ
የት_ይሆን?ያለሽው?
➲አቤት በይኝና ልቤን ደስ ይበለው
ለምን ልንከራተት ለምን አጣሻለው!
✍️አሉ ከወደዛ ሰፈር ያመጣሁት!
አላህ ሆይ ተነፋፍቀዉ የሚፈላለጉ መገናኛቸዉ አቅርብላቸዉ።
ወደት ነው ያለሽው?
ጠረንሽ ናፈቀኝ አይኔ ቀላወጠ
የት_ይሆን?ያለሽው?
➲አቤት በይኝና ልቤን ደስ ይበለው
ለምን ልንከራተት ለምን አጣሻለው!
✍️አሉ ከወደዛ ሰፈር ያመጣሁት!
አላህ ሆይ ተነፋፍቀዉ የሚፈላለጉ መገናኛቸዉ አቅርብላቸዉ።
Forwarded from Abu Atikah / Ikhlas tube 2
ፈገግ የሚያሰኝ ውሸተኛ ነቢይ አብዱልቃድር
ሱብኤ ሶላት
የመስጊድ ኢማም ነበርኩኝ
10:00 የሚሰገድ ኢሻ ሶላት የሚባል አ and more👇👇👇
https://youtu.be/7MJ07KePmHU
ሱብኤ ሶላት
የመስጊድ ኢማም ነበርኩኝ
10:00 የሚሰገድ ኢሻ ሶላት የሚባል አ and more👇👇👇
https://youtu.be/7MJ07KePmHU
YouTube
ነጭ ውሸት ነብይ አብዱልቃድር እባላለሁ... | ዒሻ ሶላት 10፡00 ሰአት ነው የሚሰገደው ይለናል
#Ikhlas tube 2
#Halal_Media
#10ደቂቃበሳዳት
@sadatkemal
@Halalmedia
لَن تَنَالُوا الْبِرَّ حَتَّىٰ تُنفِقُوا مِمَّا تُحِبُّونَ ۚ وَمَا تُنفِقُوا مِن شَيْءٍ فَإِنَّ اللَّهَ بِهِ عَلِيمٌ
የምትወዱትን እስከምትለግሱ ድረስ በጎን ሥራ (ዋጋውን) አታገኙም፡፡ ከምንም ነገር ብትለግሱ አላህ ያውቀዋል፡፡…

✍️ወንድ ማለት በሚስቱ በእህቱ ባጠቃላይ ሙስሊም እህቶቹ የሚጠብቅ የሚቀና ነዉ በቃ።
➲ሴትን የሚጠብቅ ወንድ ከልቡ ወንድ ነዉ ከኔ እይታ!
✍️أم عثيمين و أمة الله
➲ሴትን የሚጠብቅ ወንድ ከልቡ ወንድ ነዉ ከኔ እይታ!
✍️أم عثيمين و أمة الله
Forwarded from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
﴿رَبَّنا لا تُزِغ قُلوبَنا بَعدَ إِذ هَدَيتَنا وَهَب لَنا مِن لَدُنكَ رَحمَةً إِنَّكَ أَنتَ الوَهّابُ
➲(እነሱም ይላሉ)፡- «ጌታችን ሆይ! ቅኑን መንገድ ከመራኸን በኋላ ልቦቻችንን አታዘምብልብን፡፡ ከአንተ ዘንድ የኾነን ችሮታም ለኛ ስጠን፡፡ አንተ በጣም ለጋስ ነህና፡፡»
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➲(እነሱም ይላሉ)፡- «ጌታችን ሆይ! ቅኑን መንገድ ከመራኸን በኋላ ልቦቻችንን አታዘምብልብን፡፡ ከአንተ ዘንድ የኾነን ችሮታም ለኛ ስጠን፡፡ አንተ በጣም ለጋስ ነህና፡፡»
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
➡️ኢማምአህመድ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይሉ ነበር፦
✅ እኔ እውቀትን ቀብር ውስጥ እስከምገባ (እስክሞት) ድረስ እፈልጋለሁ (እማራለሁ) ይሉ ነበር።
📚 [شرف أصحاب الحديث ١٣٨]
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
✅ እኔ እውቀትን ቀብር ውስጥ እስከምገባ (እስክሞት) ድረስ እፈልጋለሁ (እማራለሁ) ይሉ ነበር።
📚 [شرف أصحاب الحديث ١٣٨]
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➲ሴት ጋር ያለ ምንም ሀጃ ስልክ የሚደዉል
ወንድ ጤናዉ ያሰጋል ሆ በተለይ አንዳድ
የሱና ወንድሞች እንደዉ አቅማችሁ እያወቃችሁ
ሴት ጋር ባትጠጋጉ መልካም ነዉ።አለዛ ኋላ
ገደል ገብተክ ወይኔ እንዳይመጣ። ሴትን በደንብ ሽሽ በቃ አትጠጋ። ሀጃ ካለህ ቶሎ ሀጃህ ፈፀመህ ከዛ በተረፈ አድብ ይቅርብህ እህቴነሺ ምናምን አያዋጣም ወኩ ሶሞሶማ ይሆንባቸዋል እንዳለዉ አቡ መርየም حفظه الله ይሄ የሱና እህቴ እያሉ ያለ ሀጃ 24ስዓት ወደሷ ስልክ መቀጥቀጥ ይሄ አግባብ አይደለም። መጨረሻዉ አደጋዉ የከፍ ነዉ ላንተም ለሷም so ሁሉም በልክ ይሁን ድንበር አንለፍ።
✍️أُمِ عُثَيْمِيْنِ و أُمُ أَمَةِ اللهِ

♻️እህትሺን ጓደኛሺን ትወጃታለሽ!??
➲የእውነት ከወደድሻት ስተቷን ንገሪያት ስሜቷን ለመጠበቅ ብለሽ ስትሳሳት እያየሽ ዝም አትበያት ነግ ይቆጪሻል እህቴ ሆይ ተመከሪ ስትመከሪ ስሚ ባወቅሺው መከሪ!!
➲እራስሺን ብቻ አወቂ ለማደረግ የኸይር በሮቺን አትቆላለፊ እንዳቺው እወቀት የጠማት እህትሺን አመላክቺያት እሄ ለሁላቺንም ይበጃል ዛሬ የኛ ሁኔታ ለኛ የጠቀመንን እራሳቺንን ከሰው አስበልጠን ለመታዬት አንጠቁማቼውም።
➲የእውቀት ሰጪው አላህ ሆኖ ሳል አንቺ ለእህትሽ ስትደባብቂያት አላህ አሳውቋት በእወቀት ካንቺ በልጣ ትታያለች እና እህቴ ሆይ ላንቺም ለኔም የሚበጀን መተዛዘናቺን ነው መመካከራቺን ነው መቀኝነት አይጠቅምም የሸይጧን ስራ ነው እንራቀው አላህ እወቀትን ይጨመርልን ባወቅነውም የምንተገብረው ያድርገን አሚን!
𝑐𝑜𝑝𝑦✍
➷➷➷➷➷🌸➷➷➷➷➷➷

ይህቺ ቻናል በእህቶቻችሁ አንዳድ ሸሪዓዊ እዉቀቶችን የምናስተላልፍት ጎጇችን ናት ጆይን በማለት ተቀላቀሉ!ሸር በማድረግም ለሌሎች ይጋብዙ ይጠቀማሉ አንሻ አላህ!
➧ወደ ጎጇችን ለመቀላቀል➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➧ወደ ጎጇችን ለመቀላቀል➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
القارئ صلاح بو خاطر | قل فأتوا بكتاب من عند الله هو أهدى منهما
💭🌸خدمة تلاوات🎧
➧ጣፍጭ የቲላዋ ግብዣ
ቁርአን መስማት ነፍስን ያረጋጋል ልብን ያረጥባል የበሽታ ሁሉ መድሀኒት የአካል ህመም እና እንቅፋቶች ሁሉ መዳኒት ነው።
➧መልካም ምሺት!
➷➷➷➷➷➷➷🌸➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
ቁርአን መስማት ነፍስን ያረጋጋል ልብን ያረጥባል የበሽታ ሁሉ መድሀኒት የአካል ህመም እና እንቅፋቶች ሁሉ መዳኒት ነው።
➧መልካም ምሺት!
➷➷➷➷➷➷➷🌸➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
እህቶች አይናፋሮች ሁኑ‼️
በኑረዲን አል አረብ
➲ለእህቶቼ_አድርሱልኝ⁉️
➧እህቶች_አይናፋሮቸ____ሑኑ‼️
✍️በኑረዲን_አል_አረቢ
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
➧እህቶች_አይናፋሮቸ____ሑኑ‼️
✍️በኑረዲን_አል_አረቢ
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
በኑረዲን አል አረብ – እህቶች አይናፋሮች ሁኑ‼️
➷ሀቂቃ እህቶቼ ይሄን ነገር ትኩረት እንስጠው በተለይ የስለፍይ ሴቶች ነን ተብለን ንግግራችን ግን ልብን የሚያቆስል ነው ለምን በስም ብቻ ሰለፍይ እንሆናለን?
ለምን እስበራሳችን እንነቋቆራለን? አላህ ይዘንልን! አላህ ካዘነላቸው በስተቀር ብዙዎቻችን ሀያዕ የሚባለውን ነገር ረስተናል!
ለምን እስበራሳችን እንነቋቆራለን? አላህ ይዘንልን! አላህ ካዘነላቸው በስተቀር ብዙዎቻችን ሀያዕ የሚባለውን ነገር ረስተናል!
Forwarded from ዳዕዋ ሰለፍያ በአልብኮ ወረዳ ሶባ እና ጀብል ቀበሌ(አሸዋዉ) ✈
➲የሰዎች ውዴታና ጥላቻ ከሀቅ እንዳያዘነብልህ!!
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
◾️قَال العلاَّمة صَالِح الفُوزَان حفِظهُ اللّٰه:
➭ሸሕ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ብለዋል።
【 «تَمسَّك بِدِينك وَلو ضَلَّ أكثَرُ النَّاس ولَو أصبَحتَ غَريبًا بَين النَّاس، اصبِر علىٰ هَذا مَا دام أنَّك علىٰ الحقِّ لا يَهمُّك أن تُرضي فَلانًا أو تُغضِب فُلانًا لا عَليْك»】
✅ አብዘሀኛው ሰው ቢጠም (ከሀቅ ቢዘነበል) ወይም ብቸኛ ተደርገህ በሰዎች መሀከል እንግዳ ብትደረግም እንኳ ዲንህን አጥብቀህ ያዝ። በሀቅ ላይ እስካለህ ድረስ በዛው ላይ ታገስ (ፅና)። ይህም በማድረግህ እገሌ ይወድልኛል ወይም ይጠላኛል ብለህ አትጨነቅ። የፈለገው ቢወድ የፈለገው ቢጠላ አንተ ምን ነገር የለብህም።
📚شَرح كِتَاب الفِتَن والحَوادِث (ص١٩٢)
https://t.me/Sobabilalmesjid

Forwarded from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➲ጣፍጭ ቲላዋ ግብዣ✍️
ሰላም እደሩ!
ሰላም እደሩ!