«በዚህች ዱኒያ ውስጥ በአሏህ ዲን ላይ የተገናኘናቸውን ወንድሞችን መጓዳኘትን የሚያህል ደስታ የሚሰጥ ነገር የለም!!»
📖ኢማሙ ሻፊዕይ »[{ሹዑቡል ኢማን[6/5041}]
➲ሀቂቀተን ብዙ ሰዎች ጋር እንተዋወቃለን ነገር ግን በዲን መንገድ ላይ የምትገናኟቸው ሰዎች ልዩ ናቸው! በተለይ ለእኔ በጣም ነው የምሳሳላቸው ለሱና እህቶቼ አላህ ባሉበት ሰላማቸውን ያብዛልኝ የሱና ሰዎችን አላህ ይጠብቃቸው!
✍ትንሿ እህታችሁ
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1

Forwarded from قَنَـاۃُ أَبِي عُـثَـيـمِـيـن السَّلَفِـي
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➲ወንድም እህቶች ቢላሂ እስኪ ስሙት እደዚህ ትልልቅ ምክር እየተመከርን በጊዚያችን በእድሚያችን የማንሰራው ለምን ይሆን ⁉️
🎙ሸይኽ ኢብን ዑሰይሚን ረሂመሁሏህ ምን ይሉናል ወርቅ ቢሄድ ወርቅ ይተካል…
➲እድሜ ከሄደ ግን እድሜ አይተካም እድሜ እና ጊዜ ምንም መተኪያ የሌለው ውድ የጌታችን ስጦታ ነው ይሉናል!
➧ሰለዚህ ወንድም እህቶች ግዜ ቀላል ነገር አይደለም እነድ ቀላል አንመልከተው !!
➧አላሁ سبحانه وتعال የማለበት ነው
«والعصر»
➧አረቦችም በንግግራቸው ይህን ይላሉ
«الوقت سيف إن لم تقطعه يقطعك»
➲ወንድም እህቶች ሞትኮ ሳያማክርን ነው የሚመጣው በጊዚያችን ባግባቡ ልንጠቀም ይገባል ባረከሏሁ ፊኩም አሏህ ያግራልን!!
ወደ ቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ ይጠቀማሉ!
➷➷➷➷➷➷➷🌷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/abuUseyminabdurehman

ኹጥባ_ኢብራሂም የሙወሒዶች መሪ (አለይሂሰላም)
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም ኣሉ ኢማም
خُطْبَةُ الْجُمُعَةِ
♻️የጁሙዓ ኹጥባ
➬➬➬➬➬➬➬➬
إبراهيم إمام الموحدين عليه السلام
➧ኢብራሂም የሙወሒዶች መሪ (አለይሂሰላም)
🕌 ደሴ አል-አዝሐር መስጂድ!
📅يوم الجمعة من شهر صفر/20/ 1444
🎙 أبو ريس محمد بن إمام آل إمام
↓↓↓
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6372
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6372
♻️የጁሙዓ ኹጥባ
➬➬➬➬➬➬➬➬
إبراهيم إمام الموحدين عليه السلام
➧ኢብራሂም የሙወሒዶች መሪ (አለይሂሰላም)
🕌 ደሴ አል-አዝሐር መስጂድ!
📅يوم الجمعة من شهر صفر/20/ 1444
🎙 أبو ريس محمد بن إمام آل إمام
↓↓↓
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6372
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6372
ሙሓደራ 118 የሃዲያንን በአላት የማክበር ብይን (ፍርድ)-1 በኡስታዝ አቡ ሙስሊም المحاضرة 118…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
➲የከሀድያንን ብአላት ማክበር ብይን
(ፍርዱ)በቁርአን በሀድስ ሲመዘን!!
➧ክፍል ❶
🎙በኡስታዝ አቡ ሙስሊም حفظه الله
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/AbumuslimAlarsi
https://t.me/https_Asselefya1
(ፍርዱ)በቁርአን በሀድስ ሲመዘን!!
➧ክፍል ❶
🎙በኡስታዝ አቡ ሙስሊም حفظه الله
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/AbumuslimAlarsi
https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🥀ይቀመጡ🥀
ህመም ነው ድህነት
➲ህመም ነው ድህነት
👉እውነትም ህመም ነው ድህነት አዳምጡት!
🎙በወንድማችን ኑረድን አረቢ
http://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/https_Asselefya1
👉እውነትም ህመም ነው ድህነት አዳምጡት!
🎙በወንድማችን ኑረድን አረቢ
http://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/https_Asselefya1
አንቺ ውድ እንስት ሆይ
እራስሺን ዝቅ አድርገሽ አትመልከቺ ማለትም ኢባዳን ለመትግበር እወቀት ቢያስፈልገም ከሰማሽ በኋላ መተግበርሽ ነው እወቀት ያለ ተግባር ባዶ ነው በሰማሻት ባወቅሻት ነገር ላይ
አትሳነፊ የጌታሺን ትዛዛ አጥብቀሽ ያዢ
ከቁረአን ከሀዲስ ኒቃብ ሂጃብ ለመልበስ ቁርአን ማክተም ኪታብ መቅራት ሸርጥ አይደለም አትቅሪ ችግር ያለውም እያለኩ አይደለም። አሰታወሊ እስከመቼ በኢንሻ አላህ ነፍሲያሺን አታልልሽ እህቴ ሆይ ንቂ።

➲እርግቧ ናፈቅሽኝ ሰለፍዩዋ እንስት
ወደት ነው ያለሽው?
ጠረንሽ ናፈቀኝ አይኔ ቀላወጠ
የት_ይሆን?ያለሽው?
➲አቤት በይኝና ልቤን ደስ ይበለው
ለምን ልንከራተት ለምን አጣሻለው!
✍️አሉ ከወደዛ ሰፈር ያመጣሁት!
አላህ ሆይ ተነፋፍቀዉ የሚፈላለጉ መገናኛቸዉ አቅርብላቸዉ።
ወደት ነው ያለሽው?
ጠረንሽ ናፈቀኝ አይኔ ቀላወጠ
የት_ይሆን?ያለሽው?
➲አቤት በይኝና ልቤን ደስ ይበለው
ለምን ልንከራተት ለምን አጣሻለው!
✍️አሉ ከወደዛ ሰፈር ያመጣሁት!
አላህ ሆይ ተነፋፍቀዉ የሚፈላለጉ መገናኛቸዉ አቅርብላቸዉ።
Forwarded from Abu Atikah / Ikhlas tube 2
ፈገግ የሚያሰኝ ውሸተኛ ነቢይ አብዱልቃድር
ሱብኤ ሶላት
የመስጊድ ኢማም ነበርኩኝ
10:00 የሚሰገድ ኢሻ ሶላት የሚባል አ and more👇👇👇
https://youtu.be/7MJ07KePmHU
ሱብኤ ሶላት
የመስጊድ ኢማም ነበርኩኝ
10:00 የሚሰገድ ኢሻ ሶላት የሚባል አ and more👇👇👇
https://youtu.be/7MJ07KePmHU
YouTube
ነጭ ውሸት ነብይ አብዱልቃድር እባላለሁ... | ዒሻ ሶላት 10፡00 ሰአት ነው የሚሰገደው ይለናል
#Ikhlas tube 2
#Halal_Media
#10ደቂቃበሳዳት
@sadatkemal
@Halalmedia
لَن تَنَالُوا الْبِرَّ حَتَّىٰ تُنفِقُوا مِمَّا تُحِبُّونَ ۚ وَمَا تُنفِقُوا مِن شَيْءٍ فَإِنَّ اللَّهَ بِهِ عَلِيمٌ
የምትወዱትን እስከምትለግሱ ድረስ በጎን ሥራ (ዋጋውን) አታገኙም፡፡ ከምንም ነገር ብትለግሱ አላህ ያውቀዋል፡፡…

✍️ወንድ ማለት በሚስቱ በእህቱ ባጠቃላይ ሙስሊም እህቶቹ የሚጠብቅ የሚቀና ነዉ በቃ።
➲ሴትን የሚጠብቅ ወንድ ከልቡ ወንድ ነዉ ከኔ እይታ!
✍️أم عثيمين و أمة الله
➲ሴትን የሚጠብቅ ወንድ ከልቡ ወንድ ነዉ ከኔ እይታ!
✍️أم عثيمين و أمة الله
Forwarded from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
﴿رَبَّنا لا تُزِغ قُلوبَنا بَعدَ إِذ هَدَيتَنا وَهَب لَنا مِن لَدُنكَ رَحمَةً إِنَّكَ أَنتَ الوَهّابُ
➲(እነሱም ይላሉ)፡- «ጌታችን ሆይ! ቅኑን መንገድ ከመራኸን በኋላ ልቦቻችንን አታዘምብልብን፡፡ ከአንተ ዘንድ የኾነን ችሮታም ለኛ ስጠን፡፡ አንተ በጣም ለጋስ ነህና፡፡»
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷