Audio
⏩አድስ ሙሃደራ ርዕስ👇👇
↪️በተውሂዳችን ላይ ድርድር የለንም።
✅በውስጡ የተወሱ ነጥቦች
➲ ሀገራችን ላይ የሚሰሩ ሽርኮች በዝርዝር የተዳሰሱበት ነው
➲ማይባር፡ንጉስ፡አርባጫማ፡ላይ ሶባ፡እና ሌሎችም የሽርክ ቦታወች ና ሽርኮች እንዲሁም በዝርዝር ታይተዋል።
➲ወጣቶች ይህን ሙሀደራ ተምራችሁ ላልደረሳቸው አድርሱ።
➲የተውሂድን የበላይነት የሽርክን የበታችነት እና አዋራጅነት ለኡማው በዝርዝር አብራሩ።
👉በደንብ ይደመጥ ሺርም እናድርገው
🎙በወንድማችን አቡ ሹራ ሀፊዘሁላህ
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/Sobabilalmesjid

↬የትዳር አጋር የታክሲ ጉዞ አይደለም።
⇢ ረጂም ዉጣ ዉረዶች የሚታለፉበት፣ የእድሜ ልክ ጓደኛ፣ የልጆች አባት ነው።
ስለሆነም የአንድ ሰው ዐቂዳህ መስተካከል ብቻ ለትዳር በቂ መስፈርት ተደርጎ አይቆጠርም።
⇢መንሀጁ ካማረ፣ ሰለፊይ ከሆነ፣ ኡስታዝ ከሆነ በሚል አጉል እይታ ትዳር ዉስጥ እየተዘፈቃችሁ እንዳትሸወዱ። የትዳር አጋርን በምንመርጥበት ወቅት ለስነምግባሩ የምንሰጠው ዋጋ ለዐቂዳው ከምንሰጠው ዋጋ አይነስ።
⇢ስለጠየቅ እሺ ማለት፣ ኡስታዝ ነኝ ስላለ በቶሎ መረታት፣ ቤተሰብን አለማማከር፣ ቤተሰቦች ከተቃወሙም በቃ በሸሪዓ ፍርድ ቤት እናድርገው በሚል መዘፈቅ በተለዬ መልኩ ሴቶችን ይጎዳል።
ጥምረታችን በማስተዋል ላይ የተመሰረተ ይሁን ለማለት ያክል ነው።
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1

يا غالية انتي جميلا
لكن كون اجمل بحجابك وحيائك
ውዷ ሆይ አንቺኮ ውብ ነሽ ግን
በሂጃብሽና በሀያዕሽ ይበልጥ ውብ ሁኚ
https://t.me/https_Asselefya1
لكن كون اجمل بحجابك وحيائك
ውዷ ሆይ አንቺኮ ውብ ነሽ ግን
በሂጃብሽና በሀያዕሽ ይበልጥ ውብ ሁኚ
https://t.me/https_Asselefya1
ለብዙ ዘመናት የሱና እህታችሁ ሳታይዋት በድምፀ ብቻ አብራችሁ ቆይታችሁ አንድ ቀን ስታይዋት ምን እንደሚሰማችሁ ገምቱት?
ያረቢ ስሜቱ የተለየ ነዉ ሀቂቃ የበለጠ ናፍቆትና ፍቅር ይጨምራል💧💧የዛሬ ደስታዬ የተለየ ነዉ።
አልሃምዱሊላህ አላ ነኢመተል ኢስላም።
✍️ቢንት አራጋዉ የፍሩቅ አክስት
ያረቢ ስሜቱ የተለየ ነዉ ሀቂቃ የበለጠ ናፍቆትና ፍቅር ይጨምራል💧💧የዛሬ ደስታዬ የተለየ ነዉ።
አልሃምዱሊላህ አላ ነኢመተል ኢስላም።
✍️ቢንት አራጋዉ የፍሩቅ አክስት
_ سورة الطور_Full-HD
<unknown>
☑️ቁርኣን መንገድ የጠፋበትን ይመራል!
➧ቁርኣን ብቸኛን ልብ በፍቅር ይሞላ
👉ቁርኣን የተከዘን ልብ በደስታ እሴት ይሞላል!
ቁርኣን የተጨነቀን ይፈርጃል!
➧ሰላም እደሩ🥀
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
➧ቁርኣን ብቸኛን ልብ በፍቅር ይሞላ
👉ቁርኣን የተከዘን ልብ በደስታ እሴት ይሞላል!
ቁርኣን የተጨነቀን ይፈርጃል!
➧ሰላም እደሩ🥀
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➲ከጁመዓ ቀን ሱናዎች
➫➫➫➫➫➫➫➫➱
↩️ سنن يوم الجمعة
➊ الغسل
➋ الطيب
➌ السواك
➍ لبس الجميل
➎ قراءة سورة الكهف
➏ التبكير لصلاة الجمعة
➐الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
➧ገላን መታጠብ
➧ሽቶ መቀባት
➧ሲዋክ መጠቀም
➧ጥሩ ልብስ መልበስ
➧ሱረቱ ከህፍን መቅራት
➧በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ
በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት ማብዛት
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
▪️((قَالَ رَسُولَ اللَّهِ ﷺ من قرأ سورةَ الكهفِ في يومِ الجمعةِ ، أضاء له من النورِ ما بين الجمُعتَين))
➲የአላህ መልዕክተኛﷺእንዲህ ብለዋል፦ ((የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ብርሃንን ያበራለታል))
📚 صحيح الجامع - رقم : (6470)

➧የወንድማችን አብዱሽኩር አቡ ፈዉዛን ቻናል
➷ይቀላቀሉ ይጠቀማሉ ኢንሻ አላህ!
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
https://t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
➷ይቀላቀሉ ይጠቀማሉ ኢንሻ አላህ!
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
https://t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
መዉሊድ በሸሪአ እይታ
abdu shikur
↪️አድስ ምርጥ ሙሓደራ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
➧መዉሊድ በ ሸሪአ እይታ!!
☑️የተለያዩ ሹቡሃዎች የተዳሰሰበት!!
🎙በ አብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን
➧ወደ ቻናሉ ይቀላቀሉ !ይጠቀማሉ!
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
https://t.me/https_Asselefya1
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
➧መዉሊድ በ ሸሪአ እይታ!!
☑️የተለያዩ ሹቡሃዎች የተዳሰሰበት!!
🎙በ አብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን
➧ወደ ቻናሉ ይቀላቀሉ !ይጠቀማሉ!
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
⏩አድስ ሙሀደራ ርዕስ👇👇👇
✅ማይባር
👉በውስጡ የተዳሰሱ ነጥቦች
➲ሀገራችን ላይ የሚሰሩ ቢድአና ሽርክ በመረጃ ተዳሶበታል
➲በተለይ ማይባር ላይ ለሚሳሉ እናቶች ጠቃሚ ምክር።
➲ለአባቶቻችንም ጠቃሚና አንገብጋቢ ምክር በውስጡ አለበት!
➲አደራ እናሰማቸው በተለይ ለገጠር ደረሶች አድርሱላቸው።
➲የሀገራችን ደረሶችን በመረጃ የተጋለጡበት ወሳኝ ሙሀደራ ነው።
♦️አጥብቀን አደራ አደራ የምንለው ለቤተሰቦቻችን ይህን ሪከርድ እናስደምጣቸው ወጣቶች እንንቃ ።
🎙በወንድም አህመድ ኢብኑ ካሳየ ሀፊዘሁላህ
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
⏩አድስ ሙሀደራ ርዕስ👇👇👇 ✅ማይባር 👉በውስጡ የተዳሰሱ ነጥቦች ➲ሀገራችን ላይ የሚሰሩ ቢድአና ሽርክ በመረጃ ተዳሶበታል ➲በተለይ ማይባር ላይ ለሚሳሉ እናቶች ጠቃሚ ምክር። ➲ለአባቶቻችንም ጠቃሚና አንገብጋቢ ምክር በውስጡ አለበት! ➲አደራ እናሰማቸው በተለይ ለገጠር ደረሶች አድርሱላቸው። ➲የሀገራችን ደረሶችን በመረጃ የተጋለጡበት ወሳኝ ሙሀደራ ነው። ♦️አጥብቀን አደራ አደራ የምንለው ለቤተሰቦቻችን…
👉ሸር ለቃልቾች!!
➖➖➖➖➖➖
ወደ ተዉሒድ ሌት ከቀን ጥሪ የሚያደርጉ ወንድሞቻችን አትንኩብን። እናተ ከመጋረጃ ጀርባ ተወሽቃችሁ የምትዉሉ ሸህ ተብየዎች ሆይ አላህን ፍሩ። ከቻላችሁ አስተምሩ አለዛ አድባችሁ ተቀመጡ። የሚያስተምሩ ወንድሞች አዛ አትድርጉብን።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
~አትንኩት ወንድሜን ህመሙ ያመኛል!
~ጊዜውን ሰውቶ ለድኑ ሚለፋ ከቶ የት ይገኛል!!
~ተው አትንኩብኝ ሰለፍይ ወንድሜን!
~የዱኒያ መካሪ አኼራ አሰታዎሸን !!
~ተውሒድ አሥተማሪ ከሸርክ!
~ አሰጠንቃቂ ግማሸ አካላቴን!!
~ህመሙ ያመኛል ሱና ሲያዋድደን!
~ተውሒድ አንድ አርጎናል ኢስላምም ፈቅዶልን!!
~ስለዚ ተፋቱት ስራውን ይስራበት !
~ሀቅ አይጥሜ ሁላ ዛቻክን አንሳላት!
~ነገሩ ልፋጅ እሱ አይበገርም ዋሂዱ እያለለት!!
~አሏህዬ የሀቅ ሰወችን ለሀቅ የሚለፉትን አንተ ጠብቃቸው አንተ ደስታን ለግሳቸው አሚን!
➷➷➷➷➷➷➷🌷➷➷➷➷➷

Forwarded from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
ብዙ ሰዎች አመሰግናለሁ ለማለት ሲፈልጉ፣ ወይም ለሆነ ሰው በፅሁፍ ዱአ ሲያደርጉ አልያም ለዱአ አሚን ሲሉ ሁለት እጅ በማጣመር ይህንን ምልክት ይጠቀማሉ። ይህ ግልፅ ስህተት ነው። ምክንያቱም ይህ ቡዝያ የሚባለው እምነት ተከታዮች ምልክት ነው። ለአማልክቶቻቸው በተለይ ለቡዛ ክብር የሚገልፁት፣ የሚተናነሱትና የሚዋደቁት በዚህ መልኩ እጅ በማጣመር ነው። ይህ በስእሉ የምትመለከቱት ከሚያመልኳቸው ጣኦታቶች ምስል ውስጥ የተወሰኑት ናቸው።
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➧ውዷ እህቴ....!
➻የማይፈተን የለም! የሳቀ ሁሉ ደስተኛ ነው ማለት አይቻልም ምክኒያቱም ስንቱ ነውና ሀዘኑን በፈገግታ ሚሸፍነው!
➛ እናማ ፈተና ሲደርስብሽ
አንች ላይ ብቻ አይምሰልሽ በኒ አደም ተፈታኝ ነው ሁሉም ያዝናል ሀዘንም ይደርስበታል! ስለዚህ በህይወታችን ውስጥ ትዕግስት ማድረግ ግድ ይለናል።

ቁርዓን ግብዣ 🎙 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴአቡ ሐቲም
➲የማለዳ የቁረአን ግብዣ
➷ኢማናችን እንዲስተካከል፣ ልባችን እንዲረጋና ህይወታችን እንዲስተካከል ከፈለግን ከቁርአን ጋር ያለንን ግኑኝነት ሊስተካከል ይገባል
👉መልካም ቀን
🎙በኡስታዛችን ከድር አህመድ አቡ ጅወይሪያ
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➷ኢማናችን እንዲስተካከል፣ ልባችን እንዲረጋና ህይወታችን እንዲስተካከል ከፈለግን ከቁርአን ጋር ያለንን ግኑኝነት ሊስተካከል ይገባል
👉መልካም ቀን
🎙በኡስታዛችን ከድር አህመድ አቡ ጅወይሪያ
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
«በዚህች ዱኒያ ውስጥ በአሏህ ዲን ላይ የተገናኘናቸውን ወንድሞችን መጓዳኘትን የሚያህል ደስታ የሚሰጥ ነገር የለም!!»
📖ኢማሙ ሻፊዕይ »[{ሹዑቡል ኢማን[6/5041}]
➲ሀቂቀተን ብዙ ሰዎች ጋር እንተዋወቃለን ነገር ግን በዲን መንገድ ላይ የምትገናኟቸው ሰዎች ልዩ ናቸው! በተለይ ለእኔ በጣም ነው የምሳሳላቸው ለሱና እህቶቼ አላህ ባሉበት ሰላማቸውን ያብዛልኝ የሱና ሰዎችን አላህ ይጠብቃቸው!
✍ትንሿ እህታችሁ
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
📖ኢማሙ ሻፊዕይ »[{ሹዑቡል ኢማን[6/5041}]
➲ሀቂቀተን ብዙ ሰዎች ጋር እንተዋወቃለን ነገር ግን በዲን መንገድ ላይ የምትገናኟቸው ሰዎች ልዩ ናቸው! በተለይ ለእኔ በጣም ነው የምሳሳላቸው ለሱና እህቶቼ አላህ ባሉበት ሰላማቸውን ያብዛልኝ የሱና ሰዎችን አላህ ይጠብቃቸው!
✍ትንሿ እህታችሁ
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from قَنَـاۃُ أَبِي عُـثَـيـمِـيـن السَّلَفِـي
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➲ወንድም እህቶች ቢላሂ እስኪ ስሙት እደዚህ ትልልቅ ምክር እየተመከርን በጊዚያችን በእድሚያችን የማንሰራው ለምን ይሆን ⁉️
🎙ሸይኽ ኢብን ዑሰይሚን ረሂመሁሏህ ምን ይሉናል ወርቅ ቢሄድ ወርቅ ይተካል…
➲እድሜ ከሄደ ግን እድሜ አይተካም እድሜ እና ጊዜ ምንም መተኪያ የሌለው ውድ የጌታችን ስጦታ ነው ይሉናል!
➧ሰለዚህ ወንድም እህቶች ግዜ ቀላል ነገር አይደለም እነድ ቀላል አንመልከተው !!
➧አላሁ سبحانه وتعال የማለበት ነው
«والعصر»
➧አረቦችም በንግግራቸው ይህን ይላሉ
«الوقت سيف إن لم تقطعه يقطعك»
➲ወንድም እህቶች ሞትኮ ሳያማክርን ነው የሚመጣው በጊዚያችን ባግባቡ ልንጠቀም ይገባል ባረከሏሁ ፊኩም አሏህ ያግራልን!!
ወደ ቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ ይጠቀማሉ!
➷➷➷➷➷➷➷🌷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/abuUseyminabdurehman