💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
አቂደቱ_አህሉሱነቲ_ወልጀማዓ_አፕልኬሽን.apk
79.1 MB
◾️አቂደቱ አህለሱነቲ ወልጀመኣ ሙሉ ቂርአት ያለኔት
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

➡️ አንዴ ካወረዱት በኋላ ያለኔት በፈለጉት ጊዜና ቦታ እንደፈለጉ መጠቀም ይችላሉ‼️
📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚

◼️በአፕልኬሽን መልክ የቀረበ


♦️ሼር በማድረግ የኸይር ሰበብ ሁኑ!
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➧በካልስ ወይም በኹፍ  ላይ ለማበስ መሟላት ያለበቸው ቅድመ መስፈርቶች

⓵➘በንጽህና /በጡሃራ ሁኔታ ላይ ሁኖ ሊለብሳቸው ነው
⓶➘ካልሲዎቹ ወይም ኹፎቹ ንጹህ መሆን ይኖርባቸዋል
!!
⓷➘ማበሱ ኡዱን በሚመለከት ጉዳይ( ሃድሰል አስገር)መሆን አለበት ፤እንጅ ትጥበትን በሚመለከት ጉዳይ ላይ (ሃድሰል አክበር መሆን) የለበትም!!
⓸ሸሪኣው ባስቀመጣቸው የጊዜ ገደብ መፈጸም ወይም ማበስ ይኖርበታል

  ይሄውም ተቀማጭ የሆነ ሰው አንድ ቀን ከነ ሌሊቱ ወይም 24 ሰአት መጠቀም ወይም ማበስ ሲችል ፤ መንገደኛ/ ሙሳፊር ደግሞ ሶስት ቀን ከነ ሌሊታቸው  ወይም 72 ሰኣት መጠቀም ወይም ማበስ  ነው"

[ መጅሙኡ ፈታዋ 11:164 ]

ሊሸይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን ረሂመሁላህ
 

     ✍ Ibnu Seid

➷➷➷➷➷➷➷➷🌸➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/abuUseyminabdurehman
➲ድንህን አጥብቀህ ያዝ! የማንም ተከታይ አትሁን!

➛ሀቅን ብቻ ተከተል ብቻህን እንኳን ብትቀር!
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
▪️ﻗﺎﻝ ﺍﺑﻦ ﺍﻟﻘﻴّﻢ ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ
ﺇﺫﺍ ﻟﻢ ﺗُﺨﻠِﺺْ .. ﻓﻼ ﺗﺘﻌﺐْ


➧ኢብኑልቀይም አላህ ይዘንላቸውና ምን ይላሉ:

👉ስራህን ካላጠራህ አትልፋ

# ﺍﻟﻔﻮﺍﺋﺪ 230 / 3
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from Awol Seid
https://t.me/Okazcom
ፕሮፋይል በማድረግ እናስተዋውቅ
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
✍️አድስ ተከታታይ ፁሁፍ 🖋ያንተ ጓደኛህ ማነዉ?! ➬➬➬➬➬➬➬➬ ➲ክፍል ስምንት ➤እስከዛሬው ክፍላችን በአላህ ፍቃድ የተወሰኑ የመልካም ጓደኛን ባህሪዎች አይተን ነበር ከዝህኛው ክፍላችን ጀምረን ደግሞ የመጥፎ ጓደኛ ባህሪዎችን የምንመለከት ይሆናል ። ➲ይህንን ስናይ ግን ልታውቁልኝ የምፈልገው ነገር ይህንን የመጥፎ ጓደኛ ባህሪዎች ካላወቅን ልንርቀውና ልንጠነቀቀው ስለማንችል ነው ኸይር የምጠቅሰው…
✍️አድስ ተከታታይ ፁሁፍ

🖋ያንተ ጓደኛህ ማነዉ!?
      ➬➬➬➬➬➬➬

➲ክፍል ዘጠኝ

➤ አላህ ባስቻለልን ያክል ባለፈው ክፍላችን ላይ የመጥፎ ጓደኛን ባህሪ ማየት ጀምረን ነበር ዛሬም እንቀጥላለን ኢንሻ አላህ ።

⓷➭ስለ ዲንን ምንም ቦታ የለለው እንዲኖረውም የማይፈልግ!! 


➤የንደዝህ አይነት ሰው በሽታው ከባድ ነው የዲን ግንዛቤ ምንም የለለው ሰው ምንም ጥቅም የለውም እንዲኖረውም ካልፈለገ እስኪ ምን ትለዋለህ ይህንን ሰው ይህን ሰው እንኳን ጓደኛ ማድረግ ይቅርና ልትቀርበውም አይጠበቅብህም ከቻልክ ምከረውንጅ ።

➲እስኪ አስብ ስለ ዲኑ ምንም ግንዛቤ ከለለውና ምንም ሊኖረውም ካልፈለገ ታዲያ ምንድነው ሊኖረው የሚፈልገው የዲን ግንዛቤ ከለለውማ ቤቱም ባዶ ነው ጥቅም የለውም ስለዝህ ነቃ በል ወንድሜ ።

⓸➭የዘረኝነት በሽታ ያለበት!!

➤የጃሂልያ አስተሳሰብ ያለበት ሰው ነው ደግሞ ይሄ አላህ ይጠብቀን የእገሌ ዘር ከእገሌ ይበልጣል የእነ እገሌ ዘር ከኛ ጋር ምን አገናኛቸው ካለ ይህም በሽታው አለበት እናም በጣም አደጋ ነውና ወንድሜ ይቅርብህ ራቀው ።

➲ይህ በሽታ ቀላል እንዳይመስልህ በዝሁ ከቀጠለ ሙስሊም ወንድምህን የተውሂድ የመንሓጅ ወንድህን ለዘሩ ብለህ መጥላት ደረጃ ሊያስደርህ ይችላልና ይህንን ሰው ራቀው ወንድሜ ።

⓹➭ሁሌም አኼራን የረሳ ከሆነ!!

➤አኼራን እንኳን ሁሌም አይደለም ለቅፅበት እንኳን መርሳት አያስፈልግም ግን ይህ ሰው አኼራውን ከረሳ ወደ ሓራም እና መጥፎ ተግባራት እንደሚገባ ምንም ጥርጥር የለውን ለምን ካልከኝ አኼራን የሚያስታውስ ሰው ነው አላህን የሚፈራው : ጀሀነምን ያስታወሰ ሰው ነው አላህን የሚፈራው ይህ ሰው አኼራን ከረሳ እንደሚሞት ራሱ ረስቷል ማለት ነው ።

➲ወንድሜ ሆይ ይህን በሽታ እንዳያጣብቅብክ ከርሱ ራቅ ራሳቸውን ከረሱ ሰዎች እንዳትሆን ወደነሱ እንዳትደመር ራስክን አድን ራስክን አስመልጥ አላህ ይርዳክ ወንድሜ ።

⓺ ➮ሲወድህ ለጥቅም ብሎ ከሆነ !!

➲አንዳንድ ሰዎች አላህ ዘንድ ያለውን የወንድማማችነትን አጅር ፈልገው ሳይሆን የሚዋደዱት ለጥቅም ብቻ ብለው ነው ይህ ደግሞ ትልቅ ስህተት ነው ስትዋደድ ለአላህ ብለህ ከርሱ ምንዳ ፈልገህ መሆን አለበት ።

➤ ይህ ግን እንዳልኩህ ለጥቅም እና ለብርህ ብቻ ብሎ ከቀረበህ ይህ ትልቅ ጥፋት ነውና ራስክን አድን ከንደዝህ አይነት ሰው ይህ ሰው ያንተ ብርህን በልቶ ሲጨርስ ትቶህ እንደሚሄድም እወቅ ወንድሜ ።

➲ታዲያ እንዲህ አይነትን ሰው ምኑን ትቀርበዋለክ ወንድሜ አንተን ብቻ ለመብላት ብሎ የሚቀርብህን ስለዝህ እንዲህ አይነት አፈ ቀላጤ ሰዎች እንዳይሸውዱህ ተጠንቀቅ አታለው እንዳይበሉህ ።

➧ክፍል  አስር  ይቀጥላልኢንሻ አላህ ........🖋

✍️አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/abuUseyminabdurehman

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
☑️ አዲስ የቂርአት ማስታወቂያ

ዘወትር ከኢሻ በኋላ በነበረው የቂርአት ጊዜያችን ስንቀራው የነበረው "አቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማአ" የተሰኘው ኪታብ ስለተጠናቀቀ በቦታው ሌላ አዲስ እጅግ ወሳኝ የሆነ ኪታብ የምንጀምር ይሆናል። ኢንሻአላህ።

➧የኪታቡ ስም፦ አቂደቱ ሰለፍ የአስሀቡል ሀዲስ
✍️የኪታቡ አዘጋጅ፦ አቢ ኡስማን እስማኢል አብዱረህማን አስሳቡኒ


ኪታቡን በማዘጋጀት ጠብቁን በአላህ ፍቃድ በቅርቡ ይጀመራል።

🎤በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ ሀፊዘሁላህ

©ቂርአት የሚቀራበት አድራሻ በኢብኑ ተይሚያ የዉሒድ የሱና ቻናል©
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➧ነብዩ ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ጣፋጭ ነገርና ማር በጣም ይወዱ ነበር።

▪️እናታችን አዒሻ ረዳላሁ አንሃ

ምንጭ፦ ቡኻሪ (5599) ሙስሊም (1474)


➧እየበላችሁ👆 👉 ደሴ አካባቢዋ ንፁህ ማር ከፈለጋችሁ
@Abu_Hibetilah_bot አናግሩት
➧ምክር ለሴቶች በኡስታዝ ኢብን ሙነወር
حفظه الله تعالى


ተነሺ ውስጥሽን በተውሂድ አድሺ እንደ እናትሽ ኸዲጃ እንደ እናትሽ ሱመያ እንደ እናትሽ ዓኢሻ ቆራጥነት ተላበሺ
የማህበረሰቡ ትምህርት ቤት መሆንሽን አትርሺ የተውሂድ አጋር ለመሆን በሚገባ ታጠቂ የሽርክ እንቁላል ከሚጥሉ ጭልፊቶች ተጠንቀቂ!

➘➘➘➘➘➘➘🌸➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
➧ነቢዩላህ ሹዐይብ ልጆቹን
በሀያእ ሲያሳድግ አላህ አክብሮት
ነብይን አማች አደረገለት..
.......

➧የሴት ልጅ ሀያእ ማድረግ/መሸፋፈን
ሪዝቋን ከፍ ቢያደርግላት ነው እንጂ
አያሳጣትም ።


መንቁል....
➷➷➷➷➷➷🌷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
✍️ይድረስ ከአገባሁ ኋላ ቀራለሁ በማለት በጆሮሽ ለተኛሺዉ እህቴ ይልቅ ነቃ ብለሺ ቅሪ እቱ ኋላ ሀላፊነቱ ብዙ ነዉ እህነየ ተጠቀሚበት ግዜሺን። ከአገባሁ ኋላ ይሄ አረጋለሁ እያላችሁ ግዜችሁን በከንቱ አታሳልፉ እዛ መድረሳችሁ ምን አሳወቃችሁ እናም መስራት ያለብሽ አሁኑ ስሪ ጣሪ ታገይ በቃ አሁን ራስሺ ካላስለመድሺ ኋላ ከየት ሊመጣ ነዉ ያለመድብሺን። እናም ነቃ ብላችሁ ቅሩ ስሩ ።

https://t.me/https_Asselefya1
🌷ውዷ እህቴ ራስሽን ቃለ ወቂላ ከታበለ ወሬ አርቀሽ ዓቂዳሽ በማወቅ እናም የአሏህን ቃል ቁርኣን በማወቅ ላይ በርቺ ሰዎችን ለሰዎች ትተሽ ወደ ጊታሽ ዙሪ ወሬው እንደሆነ አይልቅም ትደርሽባታልሽ

➧ጌታሽን በማወቅ ላይ በርቺ ወለሂ አሏህን በእውቀት መጋዛት ና በጅህልና መገዛት ብዙ ልዩነት አለው

✍️ጌታችንን ማንነቱን ምናውቀው ዋነኛው በቁርኣን ነው ከዘም በሀዲስ.......

➷➷➷➷➷🌷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
🔊 አላህ ከአርሽ በላይ ነው !!
➨➨➨➨➨➨➨➨➨

✅ ታላቁ አሊም ኢማሙ ማሊክ (አላህ ይዘንላቸው) እንዲህ ይላሉ።


🔺አላህ (በዛቱ) ከሰማይ በላይ ነው። እውቀቱ ግን ሁሉ ቦታ ነው (ከሱ እውቀት ሚወጣ ምንም ነገር የለም)።

📚 تذكرة الحفاظ
1/155

👉 አላህ ከፍጡር ሁሉ የበላይ ለመሆኑ ብዙ የቁርአንና የሀዲስ መረጃዎች ከመኖሩም ጋር አንድ ሰው በተፈጥሮ የሚያምነው እና የሚያረጋግጠው እውነታ ቢሆንም አንዳንድ የፍልስፍናና የጥመት አንጃዎች ግን ይህንን ሀቅ ሽምጥጥ አድርገው በመካድ አላህ ያለ ቦታ ነው ሚገኘው በማለት ይህንን የተፈጥሮ እውነታን ይክዳሉ።


➘➘➘➘➘➘➘➘➘🌸➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/IbnuTeymyaYesunawAmbesa
𝐎𝐍𝐋𝐈𝐍𝐄 የተለያዪ ጥራት ያላቸው አልባሳቶች ,ኪታቦች፣ጅልባብ፣ኒቃብ፣ሽቲ፣ ድሪዕዎች፣ ባሉበት እናደርሳለን ይዘዙ ስልክ ቁጥር 0565579032

ዱባይ ያላችሁ ተጠቀሙበት👇👇👇👇👇👇
https://t.me/RehafJilbabIslamicBooks