💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
➲ትዳር የሴት ልጂ (መሰተሪያዋ)መከበሪያዋ ነዉ።

🌸ያረቢ ላጤ የሆኑ የሱና እህቶቼ
ከሚመጥናቸዉ ጋር አገናኝልኝ።


ላጤነት ሀገር ቤት ለሴት ልጂ ከባድ ነዉ በተለይ ስደት ቆይቶ ሀገር ሲገባ ፊትናዉ ከባድ ነዉ አላህዬ ይርዳችሁ መልካም ሶብሩ ይወፍቃችሁ
ሓቢባቶች።
ከሌሎች እንደምትሻይ ካሰብሽ..!!

ሲሰድቡሽ በመልካም መልሺ
ድንበር ሲያልፉብሽ ሚዛናዊ ሁኚ


መሻልሽን በንግግር ብቻ ሳይሆን በተግባርም አሳያቸው ኡኽታ !

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
#እኔ_አይደለሁም_ያልኩት__!!

المرأة بلا رجل تكون معذبة
والرجل بلا امرأة يكون معذبا

ሴት ያለ ወንድ ስቃይ
ወንድም ያለ ሴት ስቃይ ሲሆን....

أما إذا اجتمع زوجان متناسِبان
فهذا من تمام النِّعمة

ሁለት ተመሳሳይ ጥንዶች የተገናኙ ጊዜ ግን ፀጋው ሙሉ ይሆናል።


📚إعانة المستفيد٢٠٦/٢

https://t.me/nuredinal_arebi
Audio
♻️ጣፍጭ ቲላዋ

➧ግብዣየ➧ ሰላም እደሩ!
🌸ዉብ መልዕክት ከዉብ ሰዉ🌸

➧ያዉ አትዋሹ ሓቋ ተናገሩ። ኋላ ዉርደት ከምትከናነቡ ቀድማችሁ ብትገላገሉ ይሻላችሁል።
➲ኢማሙ ኢብኑል ቀይም ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላል:-

«አላህ ﷻመልካም ስራ የሰራ ሰውን በሙሉ ያማረ ሂወት እንደሚያኖረው ዋስትና ሰጥቶታል የእሱ ቃል እውነት ነው ቃሉን አያፈርስም።"

🔖"وقـد ضمـن اللَّـه سبحانـه لڪلّ مـن عمـل صالحـا أن يحييـه حيـاة طيبـة وهـو صـادق الوعـد لا يخلـف وعـده ».

📖[الـداء والـدواء (٤٣٧)]
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➲ቤህሩት ያላችሁ እህቶች የተመዘገባችሁ ስም ወርዷል እንዳያልፍችሁ እድሉ ተጠቀሙበት በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ። በተለይ ከቤህሩት እንኳንም አላህ እድላችሁ አቀረበላችሁ።🛬🛬🛬🛬በሰላም ግቡ👆
የኢብኑ ከሢርን አልቢዳያ ወንኒሃያ እያነበብኩ ሳለሁ በጣም የሚገርም ታሪክ አጋጠመኝና ላካፍላችሁ ወደድኩ።
ያኔ በደጉ ዘመን ነው። ደጋጎች የበዙበት ዘመን ቢያከትምም የነዚያን አበው ፋና የተከተሉ ድንቃድንቅ ፍጡሮች የነበሩበት ዘመን።
አሕመድ ብኑ መህዲይ ብኒ ሩስቱም (317 ሂ.) ይባላሉ። ታላቅ ዓቢድና ዛሂድ ነበሩ። በዒልም ፍለጋ ላይ 300 ሺህ ዲርሃም ያወጡ ቆራጥ ናቸው።
በአንድ ምሽት የሆነች ሴት መጥታ እንዲህ አለቻቸው:
"ፈተና ደርሶብኛል። በዝሙት ላይ ተገድጃለሁ። (ተደፍሬያለሁ።) በዚህም ሳቢያ አርግዣለሁ። ታዲያ አንተን እንደ ሽፋን ተጠቅሜያለሁ። አንተ ባሌ እንደሆንክ፣ ያረገዝኩትም ካንተ እንደሆነ  አስወርቻለሁ። እባክህን ሸፍነኝ፣ አላህ ይሸፍንህና። እባክህን አታጋልጠኝ!!"

አሕመድ ጉዳዩን ከማጋለጥ ዝም አሉ። ጊዜው ደረሰና ሴትዮዋ ወንድ ልጅ ወለደች። የአካባቢው ሰዎችና የመስጂዳቸው ኢማም እየመጡ የእንኳን ደስ ያለህ መልእክት ለአሕመድ አደረሷቸው። እሳቸውም ልክ ልጅ እንደተወለደለት ሰው መደሰታቸውን አንፀባረቁ። በሁለት ዲናር ጣፋጭ ነገር አስገዝተው ላኩላት። በየወሩ ቀለብ የሚቆርጡ አስመስለው ሁለት ሁለት ዲናር በኢማሙ በኩል ይልኩላታል። "ሰላምታ አድርስልኝ። እሄው እኔና እሷን የሆነ ጉዳይ ለያይቶን ነው" ይሉታል።
በዚህ ሁኔታ ሁለት አመት አለፈ። አሁን ግን አንድ ነገር ተከሰተ። ልጁ ሞተ። ሰዎች እየመጡ ተእዚያ ደረሷቸው። ልክ ሰው ልጁን ሲያጣ እንደሚሰማው ሐዘንና ጭንቀት ተሰምቷቸው ለሰዎች ታዩ። ከዚያስ ምን ተከሰተ?

ሴትዮዋ ሲላክላት የነበረውን ዲናር ሰብስባ ይዛ መጥታ "አላህ ይሸፍንህ። በመልካምም ይመንዳህ። ስትልከው የነበረው ገንዘብ ይሄውና" አለቻቸው።
"ምን ነካሽ? እኔ ስልክ የነበረው ልጁን በማሰብ ነበር። ውሰጅና ለፈለግሺው አውይው" አሏት።
[አልቢዳያ ወንኒሃያ: 11/163]

(ኢብኑ ሙነወር፣ ጳጉሜ 4/2009)
=

የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
«በቁርዓን ውስጥ ተደብቀህ
ብርሃንን ፈልግ፣ እርሱ ኑር ሲሆን
የጨለመን ያበራልና።

ሰላም እደሩ ለማለት ያክልኖ ተጋበዙልኝ

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
➧ዉብ ቲላዋ ተጋበዙልኝ

➴ቁርአን የልብ ብርሃን ነዉ።

➧ደህና አደራችሁ☕️🍫

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1