💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Audio
🔹 تلاوة من سورة الزخرف
🔹 القارئ: #سيد_كمال
•••━══❁✿❁══━•••
Audio
💧ጣፋጭ ቂረአት💧
〰〰〰〰〰〰
➧ሃሰኑል በስሪ - (رحمه الله) እንድህ ይላል !

➲በሶስት ነገራቶች ላይ ጥፍጥናን ካገኛችሁ ፈልጉት።አልበለዚያ በሩ ዝግ ነው።
➧በሶላት
➧በዚክር
➧በቁረአን

📚مدارج السالكين [(٢ /٣١٣)].

➝ሰላም የሰፈነበት ቀን ተመኘሁላችሁ

🎙 الشيخ عبدالله القرافي
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➲ድንቅ ምክር ከሰለፎች..,
▰▱▰▱▰▱▰▱▰

➝ኢብኑል ቀይም ረሒመሁሏህ እንድህ ብለዋል

➧"መሐይምነት በሽታ ነው፣ፈውሱ ደግሞ አዋቂዎችን መጠየቅ ነው።ልብ በመሐይምነትና በጥመት አማካኝነት ይጠባል፣በእውቀትና በቅናቻ አማካኝነት
ደግሞ ይሰፋል
" ። (ኢጋሰቱ ለሕፋን ).

➭መሐይምነትን ለመቅረፍ መፍትሔው መማር ነውና እንማር !! አሏህ ያግራልን!
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
متن أصول الثلاثة ۱٤
Abu Useymin
ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖

📚ኪታብ ኡሱሉ ሰላሳ

            ➧ክፍል 
➊❹

🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1

@abuUseyminabdurehman
➻ለገባው ዝምታም መልስ አለው!
ሰምቶ ላዳመጠው አርቆ ላጤነው ዝምታም መልስ አለው።

አንዳንድ ጊዜ ሰዎች ዝም ስትል ያልተጎዳህ፣ ውስጥህ ያልከፈው ይመስላቸዋል ግን.....የሚረዱት በጣም ጥቂቶች ናቸው።
ሰሞኑኛ ውሳኔ!!!
ibnu munewor "ሀፊዘሁላህ"
▪️ሰሞነኛ ውሳኔ‼️

➲አዳምጧት ልብ ያለ ልብ ይበል

ለዛኮ ነው የትዳር አጋርሽን ስትመርጭ አቂዳውን እንደምታጠኒው ሁሉ አኽላቁንም መርምሪ፣ፈትሽ የምንለው!
➛ታሞ ከመሟቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ እንደሚባለው አባባል ነው ነገሩ!
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሃፊዘሁላህ
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
🍃وَالَّذِينَ يَقُولُونَ رَبَّنَا هَبْ لَنَا مِنْ أَزْوَاجِنَا وَذُرِّيَّاتِنَا قُرَّةَ أَعْيُنٍ

እነዚያም «ጌታችን ሆይ! ከሚስቶቻችንና ከዘሮቻችን ለዓይኖች መርጊያን ለእኛ ስጠን፡፡» የሚሉት ናቸው፡፡(ፉርቃን-74)
====================

🍂
ዝርያ ለማፍራት ሚስት ካገባህ በኃላ ቢሆን እንጂ አታገኝም!🍂

ለዚህም ነው ፀሎታቸውን ሲጀምሩ በሚስት የጀመሩት፣ ምክንያቱም ቅድሚያ የሚስትህ መልካምነት" ለዝርያህ ማማር ወሳኝ ነውና!!!
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➲ኒቃቤ ሆይ!

ለባይተዋርነት መገለጫ አድርገውሀል!
እኔ ግን፤ የሚያሳስበኝ ለዲኔ ያለኝ ታማኝነት ነውና ግድ የለኝም።

ኒቃቤ...
ጨዋነቴ፤ ክብሬ እና ኩራቴ!


አላህ ይውደደኝ እንጂ...
ባይተዋርነቱ አጅርን እያሰብኩ የምታገስበት የሁልግዜ መንገዴ ይሁን!

ብቸኛዋ እህታችሁ....✍

اللهم أعني على ذكرك وشكرك وحسن عبادتك!
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
متن أصول الثلاثة ۱۵
Abu Useymin
ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖

📚ኪታብ ኡሱሉ ሰላሳ

  âž§áŠ­ááˆ 
➊❺(የመጨረሻ)

🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1

@abuUseyminabdurehman
ዘሬ አይደለም ማንነቴ

ብርም አይደል የኔ ሃብቴ

እምነቴ ነው እኔነቴ

  ኢስላሜ ነው ትልቅ ሃብቴ! !

✍ኡስታዝ ሙሀመድ ሲራጅ
➭ያኢላሂ

በየትኛው እናመስግንህ??!!

ምርጥ ምርጥ ውለታዎችን ስለዋልክልን!?!   ወይስ
አስነዋሪ ስራዎቻችንን ስለደበቅክልን!!??
➧ያጣነው ሁሉ ክስረት አይደለም!

አንዳንዱን ሰው ማጣት ትልቅ ረፍት ነው። እንኳን ተገላገልኩት የሚያስብሉ ብዙ ማጣቶች አሉ። ስለዚህ በምትኩ ምን እንደታቀደለን አናውቀውምና በትእግስት መጠበቅ ነው የሚገባው።
➧አሏህ በሰጠን ትንሽም ቢሆን  መብቃቃት 

ሓብት ማለት ብዙ ገንዘብ ማካበት አይደለም። ነብስያህ ሲበቃት ነው!
“
ዱኒያን በተመለከተ ወደ ላይህ አትመለከት ዲንን በተመለከተ ወደላይህ ተመልከት..."