🌺ቆጆ ነች ግን ያገባት ሁሉ ሸሂድ ነው።
አቲካ ክፍል (1)
🍃አባቶ ዘይድ ከሪሳራ በፊት የሞተ ነገር ግን የአላህ መልክተኛ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ያማረ ልብሱ #ጀነት ውስጥ ስጎትት እዳዩት የተናገሩለት #ወንድሞ ሰኢድ የሰይድና ኡመር (ረደሏሁ አንሁ) እህትን ፋጡማን ያገባ ነው #በቁንጂናዋ መካ ውስጥ የሚወዳደራት አልነበረም።
በወጣት ነቶ ቤተሰቦቹን ያስለቸው እሷን የሚጠይቅ የቤቱን ደጃፊ የሚጠሉት የቁንጂናዋ ስገርም በተጨማሪም የቋንቋ ቅልጥፊናዋ እና በምትገጥመው ግጥም ማንም ሴት አያህላት ነበር።
💎አህላቆን እደተምሳሌት አድርገው ቁረይሾች ሴት ልጆቻቸውን የሚመክሩ ስነምግባር ነበራቸው።
💎 #ቆጆ_ነች ያገባት ሁሉ ሸሂድ ነው። አዎ ባል ባገባች ቁጥር ባሎ በምንም ሰበብ አይሞትም በላኢላሀኢለላህ መገድ ላይ ሸሂድ ካልሆነ በስተቀር።
ተላቁ ሱሀባ አብደሏህ ኢብኑ ኡመር የሰይድና ኡመር ቢን ኸጧብ ልጂ ስናገር ሸሂድ ሆኖ መሞት የሚመኝ እቺን ሴት ያግባ ብለዋል።
እስኪ የመጀመሬዋ ባሎ ማን ነበር! በለጋው እድሜዋ ይህንን ታሪክ የሚዘግበው ሰው ስገልፁ #ወንዶች ሊገቦት ጠዋፊ ያደርጉባት ነበር ብሎል።
ሁሉንም ወንዶች አሸንፎ እጣውን ያገኘው #አብደሏህ የሰይድና አቡበክር ሲድቅ (ረደሏሁ አንሁ) ልጂ ነበር አብደሏህ ይህችን ልጅ ካገባ ብሆላ ፀባው ይቀያየራል። ከአጠገቦ አይለይም ከኢባዳው፣ከንግዱ፣ከአባቱ፣ በእርሷ በኩል #መሺቁል ሆነ። አባቱ አብበክር ሲድቅ ጠርተው እስኪ ቆጡት ድረስ ነበር ሀላፊነቱን የተዘናጋው።
አንድ ቀን አባቱ አቡበክር ሲድቅ ሰላታቸው (ከረሱል ሰለላሁ አለይሂ )ጋር ለመስገድ ወደ መስጂድ ሲሄዱ እግረ መገዳቸውን ልጃቸውን አብደሏህን ና አብረን እንሂድ ብለው አስነሱት #አብደሏህ መገድ ከመጀመሩ በፊት ሚስቱን ሊሰናበታት በበሩ ስር ማር የሆኑ ቃላቶችን እየነገራት ሳለ አባቱ አቡበክር ሲድቅ {ረደሏሁ አንሁ} ትተውት መገዳቸውን ወደ መስጂድ ነበውይ ይቀጥላሉ አቡበክር ሲድቅ ሰግደው እስከሚመለሱ ድረስ ልጃቸው አብደሏህ እስካሁን ድረስ ያንን ጣፋጪ ንግግሩን ከሚስቱ ጋር ስለዋወጥ ይደርሱበታል። አባቱም ተደናግጠው ሰላትህን ጀማአ አደረከው? ብለው ስጠይቁት አብደሏህም ተሰገደ እደ ብሎ መልሷ ጠየቃቸው? አባቱም አዎ ብለው ከመለሱለት ብሆላ ያ አብደሏህ ይህች ሴት ከንግድህ ከኑሮህ አሁን ደሞ ከፈርድ ሰላትህ መሺቁል አደረገችህ ፊታት ብለው ይጠይቁታል?
አብደሏህ ይህችን የሚወዳት ሚስቱን ዱኒያ እና አኬራን ያስረሳችውን ሚስቱን ይፈታታል? ወይስ ከነብያቶች ቀጥሎ የመጀመሬ ደረጃ የያዙት አባቱን አቡበክር ሲድቅ (ረደሏሁ አንሁ) አልፈታትም ይላቸዋል
ክፍል ሁለት ይቀጣላል…… ኢንሻአሏህ
✍S,B,E
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w

Forwarded from Abu Imran Muhammed Mekonn
የሙመይኦች ባህሪ
_________
•ወደ ኃላ መንሸራተት
•ዲንን ማቅለል
•ከጥሜት ባለቤቶች ላይ ዝምታን መምረጥ
•የጥመት ባለቤቶችን ማወደስ
•በሱና ዑለሞችና ዱዓቶች ላይ ድንበር ማለፍ
ከሸይኽ አቡ ጦልሃ ሙሃደራ የተቀነጨበ
_________
•ወደ ኃላ መንሸራተት
•ዲንን ማቅለል
•ከጥሜት ባለቤቶች ላይ ዝምታን መምረጥ
•የጥመት ባለቤቶችን ማወደስ
•በሱና ዑለሞችና ዱዓቶች ላይ ድንበር ማለፍ
ከሸይኽ አቡ ጦልሃ ሙሃደራ የተቀነጨበ
🔺አላህ ን እንፍራ!!
«::::::::::::» 🌺«:::::::::::»
👉🏿ኢማም አህመድ ስለ መዓሩፍ ተጠየቁ!!
، وقيل له:هل كان معه علم ؟
👉 «እሱ ዘንድ እውቀት ነበረን?» በማለት ጠየቋቸው።
فقال : كان معه أصل العلم ، خشية الله عز وجل .
ብለው መለሱ፦ እሱ ዘንድ የእውቀት መሰረት የሆነው (የአላህ አዘወጀለ #ፍራቻ ) ነበረ ።
📚መጅመዑ ሪሳላ ኢብኑ ረጀብ 787
አዎን በርግጥም የእውቀቶች ሁሉመሰረት አላህ መፍራት ሼህ…መባሉን አላህን ካልፈራ በርግጥ ዋጋ አያሰጠውም!!
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
«::::::::::::» 🌺«:::::::::::»
👉🏿ኢማም አህመድ ስለ መዓሩፍ ተጠየቁ!!
، وقيل له:هل كان معه علم ؟
👉 «እሱ ዘንድ እውቀት ነበረን?» በማለት ጠየቋቸው።
فقال : كان معه أصل العلم ، خشية الله عز وجل .
ብለው መለሱ፦ እሱ ዘንድ የእውቀት መሰረት የሆነው (የአላህ አዘወጀለ #ፍራቻ ) ነበረ ።
📚መጅመዑ ሪሳላ ኢብኑ ረጀብ 787
አዎን በርግጥም የእውቀቶች ሁሉመሰረት አላህ መፍራት ሼህ…መባሉን አላህን ካልፈራ በርግጥ ዋጋ አያሰጠውም!!
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
አል ኢማም አህመድ አል ነጅሚ رحمه الله እንዲ ይላሉ
«ወንድ ልጅ ሁኔታው አይሰተካከልለትም እንዲሁም ህይወት መልካም አትሆንለትም በመልካም ሚስት ቢሆን እንጂ...
👑ሴትም አትረጋጋም እንዲሁም ህይወት መልካም አትሆንላትም መልካም ባልን በማግኘት ቢሆን እንጂ»
تأسيس الأحكام بشرح عمدة الأحكم ١٢
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
«ወንድ ልጅ ሁኔታው አይሰተካከልለትም እንዲሁም ህይወት መልካም አትሆንለትም በመልካም ሚስት ቢሆን እንጂ...
👑ሴትም አትረጋጋም እንዲሁም ህይወት መልካም አትሆንላትም መልካም ባልን በማግኘት ቢሆን እንጂ»
تأسيس الأحكام بشرح عمدة الأحكم ١٢
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Forwarded from አቡ ሙዓዝ (Abu muaz) (አቡ ሙዓዝ ሀሰን)
ሙሐደራ በቢድዓ ዙሪያ.amr
7.3 MB
ሙሐደራው በሰፋት የሚያጠነጥነው‼️
1 በሼህ የህያ እና በተከታዬቹ ላይ ያለው ሰህተት ምን ይመሰላል???
2 እንደዝሁም በጀምዕያ ጉዳይ ሰፋ ያለ ማብራሪያ ተሰቶበታል።
በኡስታዝ አብዱረህማን ( አቡ ሂዛም)
አላህ ይጠብቀው።

: ✍قال العلامة صالح الفوزان -حفظه اللّٰه- :
« لا تملَّ من طلب العلم، ٱطلب العلم، ولو كان إدراكك قليلًا، والقليل مع العمل الصالح فيه بركة، وفيه خير، ومواصلة طلب العلم لا شكَّ أنها خير، وطلب العلم عبادة، طلب العلم أفضل من صلاة النافلة»
📂[الاجابات المهمة ٨٤].
📚ሷሊሕ አልፈውዛን (አላህ ይጠብቃቸው) እንዲህ አሉ፦
"እውቀትን ከመማር እንዳትሰለች፤ የመገንዘብ አቅምህ ዝቅተኛም ቢሆን እውቀትን ፈልግ። አነስተኛ እውቀት ከመልካም ተግባር ጋር በረካ አለበት። መልካም ነገሮችም አሉበት። እውቀት በመፈለግ ላይ መፅናት እጅግ መልካም ነገር ነው። እውቀት መፈለግ ዒባዳ ነው። እውቀትን መፈለግ ትርፍ ሰላቶችን ከመስገድ ይበልጣል።
[الاجابات المهمة ٨٤]
🖋ዐብዱረዛቅ አልሐበሺይ

Forwarded from الدَّعْوَةُ السَّلَفِيَّةُ بِالإِتْيُوَبِيَا
⚽ما هي شروط لعب كرة القدم ⚽؟
الشيخ الألباني رحمه الله :
#الشرط #الأول : أن تكون النية من اللعب تقوية البدن أو الترفيه عن النفس .
#الشرط #الثاني : ألا تكشف فيها العورات.
#الشرط #الثالث : ألا يترتب على اللعب تضيع الواجبات الشرعية كأداء الصلاة في المسجد.
#الشرط #الرابع :أن يكون اللعب بما يسمى اليوم بالروح الرياضية فلا يترتب على اللعب بالكرة الشحناء والبغضاء والقتال والضرب ونحو ذلك .
📕فتاوى جدة الشريط رقم 13📕
https://t.me/selefiyya_ethiopia/617

↝አንድ ሰው ለሐሰነል በስሪ እንዲህ ይለዋል
"ልጄን ለማን ልዳር?"
ሐሰንም "አሏህን ለሚፈራ! ከወደዳት ያልቃታል ያከብራታል፤ ከጠላትም አይበድላትም! "
مختصر منهاج القاصدين
✍ዐብዱረዛቅ አልሐበሺይ:
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
"ልጄን ለማን ልዳር?"
ሐሰንም "አሏህን ለሚፈራ! ከወደዳት ያልቃታል ያከብራታል፤ ከጠላትም አይበድላትም! "
مختصر منهاج القاصدين
✍ዐብዱረዛቅ አልሐበሺይ:
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
4_5942581737895757784.amr
8 MB
ماهي السلفية 1
فضيلة الشيخ الدكتور عبدالله بن عبدالرحيم البخاري
🎙በኡስታዝ ሁሴን አሊ
አላህ ይጠብቀው።።።
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
فضيلة الشيخ الدكتور عبدالله بن عبدالرحيم البخاري
🎙በኡስታዝ ሁሴን አሊ
አላህ ይጠብቀው።።።
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
تلاوة طيبة وشجية كلها جمال أرح قلبك
كن للخير داعيا
አልሀምዱሊላህ በጧትም በማታ
ቁርአን ለሰጠኸን ለአለማት ጌታ
ልብን የሚያርስ ጭንቅን የሚረታ
መቸም ማይጠገብ የአላህ ስጦታ
🔺 تلاوة القرآن الكريم
⏯ 0⃣3⃣
〰〰〰〰〰➰➰➰〰〰〰〰
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ቁርአን ለሰጠኸን ለአለማት ጌታ
ልብን የሚያርስ ጭንቅን የሚረታ
መቸም ማይጠገብ የአላህ ስጦታ
🔺 تلاوة القرآن الكريم
⏯ 0⃣3⃣
〰〰〰〰〰➰➰➰〰〰〰〰
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
🌸ነብያችን በጣም የሚወዷቸው ነገሮች🌸
🍃 ኢማሙ ዘሀቢይ እንዲህ አሉ
♦️የአላህ መልዕክተኛ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም አዒሻን እና አባቱዋን (አቡበክር ሲዲቅን) በጣም ይወዷቸው ነበር።
🔸ኡሳማ ኢብኑ ዘይድንም በጣም ይወዱት ነበር።
🔸የልጅ ልጆቻቸውንም (ሀሰን እና ሁሴንን) በጣም ይወዷቸው ነበር።
🔹እንዲሁም ማንኛውም ጣፋጭ ነገርና ማር በጣም ይወዱ ነበር።
🔸 የኡሁድን ተራራንም በጣም ይወዱት ነበር።
🔹 ሀገራቸውንም በጣም ይወዱ ነበር።
🔸አንሷሮችንም በጣም ይወዷቸው ነበር።
📕📘📔📒 ሲየር አዕላም አል-ኑበላእ (394-15)
🖊ሁሴን አህመድ

Audio
በድጋሜ የተለ ቀቀ
1 ,የአገራችን ሀዳዲያወች ችግራቸው ምንድን ነው?
2, እንደዚሁም ሀዳዲያ የሚባል አንጃ አለን ?
3, ጀምዒያሰ የሚባል አንጃ አለን ??
በአሸዋሜዳ ደርስ ለተጠየቀው ጥያቄ ላይ የተሰጠ ምላሽ።።
በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር አሏህ ይጠብቀው‼️
👇
በድጋሜ የተለቀቀ

❌የሁለተኛ ሚስት ጥላቻ!
☞ሸይኽ ሱለይማን አር ሩሐይሊይ፦
"አንድ ሚስት ባሏን በመውደዷ የተነሳ ሌላ ሚስት በሷ ላይ እንዳይደርብ ትፈልጋለች። በዚህም ሰበብ ሁለተኛ ሚስት ማግባቱን ትጠላለች። ይህ ጥላቻዋ የአላህ ድንጋጌ የሆነውን ፍትሀዊ በመሆን ከአንድ በላይ ሚስት ማግባት መፍቀዱን ብይን ጠልታ ሳይሆን ባሏን የግሏ ለማረግና ሌላ እንዳይጋራት በመሻት በመሆኑ ይህ ጥላቻዋ ኩፍር ወይም በአላህ ዲን መካድ አይባልም። ነገር ግን አላህ የደነገገውን ሸሪዓ ማለትም ከአንድ በላይ ሚስት ማግባት መፍቀዱን በመጥላት ከሆነ -አላህ ይጠብቀን- ይህ ክህደት (ኩፍር) ነው። ሁለቱን ነገሮች እንዳትቀላቅሉ።
አንዳንድ ባሎች ለሚስቶቻቸው በደፈናው "ሌላ ማግባቴን የምትጠይ ከሆነ ረሱል የመጡበትን ሸሪዓ መጥላት ኩፍር ስለሆነ በኢስላም የካድሽ ነሽ!" እንደሚሉ ይደርሰናል። ይህ ስህተት ነው። የአላህን ፍርድ ያለ ቦታው ማስቀመጥ አደጋኛ ስለሆነ ጥንቃቄ ያስፈልጋል።"
[الإفادة والإعلام(83)]
✒️ዐብዱረዛቅ አል-ሐበሺይ
🌺የሱና እህቶች የውለጥ ሚና🌺

Forwarded from የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
﷽
۞ إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى
النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا
عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ۞ ﷺ
Te»http://t.me/sultan_54