💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
#ሰቆቃቸው_ውስጤን_ረበሸው__!! --------------------------------------------- #ወላሒ አሁን ከለበስኳት ውጭ ያሉትን #ልብሶቸን_ከትግራይ_ለተፈናቀሉ #ሙስሊሞች_ነይቻለሁ!! በጧት ተነስቼ መረጃ መዳሰስ ጀመርኩ የምትናገረው ቋንቋ ጥርት ያለ ትግረኛ ሲሆን በቃለምልልሱ ወቅትም ስሜ #ሸምስያ_ይባላል አለች....ወላሒ በጣም ውስጤ ተረበሸብኝ የምሆነውን አጣሁ #የእምነት_ብቻም ሳይሆን…
➘አላህ የንያህ አይቶ ካላሰብክበት የተሻለዉን ይተካህ ወንድማችን ኑረድን አል አረቢ ሁሉም እንዳተ ቢሆኑ ምድር ላይ የሚያለቅስ ሙስሊም አይኖርም ነበር የሰዎቹ ሰቆቃ ሳለ ያንተ ለሙስሊም ያለህ ተቆርቋሪነትህ እጂጉን ያስደስታል ሓቂቃ በምን ልገለፀ ቃሉ ሁላ ጠፍ አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ !በሄድክበት ሁሉ ሰላም ሁን!አላህ ደረጃህን ከፍ ያድርግልህ!!

➘ፁሁፉ ላይ እንዳያችሁት ሁላችንም እንተባበር!
እንርዳቸዉ! አብሽሩ የትግራይ ተፈናቃይ ወንድም እህቶቻችን አይዞን የአላህ ነስሩ ያቅርብላችሁ በሰላም ከቀያችሁ ይመልሳችሁ!

➘በታማኝነት ከቦታዉ የሚያደርስ አድራሻ ለኔም ጠቁሙኝ የበኩሌ አደርሳለሁ ኢንሻ አላህ!

✍️binet Aragaw
متن أصول الثلاثة ۱۲
Abu Useymin
ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖

📚ኪታብ ኡሱሉ ሰላሳ

            ➧ክፍል 
➊❷

🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1

@abuUseyminabdurehman
➧ሁለ ነገራችሁ ከዘራችሁ የምታቆራኞ ሰዎች እኔ አትመቹኝም እዛዉ መድረሻችሁ ሂዱ። እኔ ዘንድ ዘር የሚባለዉ ጥንብ አይሰራም። እኔንአንድ የሚያደርገኝ እስልምናዬ መነሀጄ ብቻ ነዉ ።

➘ከዛ ዉጭ ወደ ዉጭ!!

✍️ቢንት አራጋዉ ገጠሬዋ
ጴንጤ ለመሆን መስፈርቱ ጂልነት ብቻ ነው።

ተመልከቱ ይህን ጉድ...

እንደኔ አብዛኛው የዚህ ዘመን ትውልድ #ሰለጠነ ከሚባል ይልቅ #ሰይጣን_ሆነ ቢባል የሚመጥነው ይመስለኛል።

በተለይ ነብይነትና ተአምር መስራት ስራ ያጣ ውርጋጥ ሁሉ እየተነሳ የሀብት ማገኛ ክፍት ስራ ላደረጉት #ጴንጤወች እኔን የሚገርሙኝ #ፖስተሮቹ ወይም ነብይ ነን የሚሉት አጭበርባሪወች አይደሉም #ምዕመን የሚባሉት #አእምሯቸው የት ሔደ...!!

ነው ወይስ #በሰው_አምሳል እንደ #እንስሳ ሆነው ነው የሚፈጠሩት...!?

#ለማንኛውም_ጉዳዩ_እንድህ_ነው፦
#የዛምቢያዊው_ፓስተር_ጀምስ_ሳካራ የተባለው #ሰይጣን እንደ #እየሱስ_በሦስት_ቀናት_ውስጥ ተመልሶ በሕይወት እንደሚወጣና ተዓምር እንደሚሰራ ለምዕመኑ ይናገራል።

በዚህም አቋሙ ፀንቶ በሕይወት እንዲቀብሩት ያደርጋል። ነገር ግን መጀመሪያም #እየሱስ ያልሰራውን ስለማይከተሉና የተመሳሰለን ነገር ስለሚያምኑ ትንቢቱ የውሀ ሽታ ሆኖ ቀርቷል።

በጣም በሚገርም ሁኔታ #ተዓምር_መስራት መድረክ ላይ #እንደማጭበርበር_ቀላል_አይደለም እና ከሞት የመነሳቱ ሙከራ ሊሳካለትና ከሶስት ቀናት ቡኃላ ከመቃብር በህይወት ሊወጣ አልቻለም።

አላሳዘነህም!? እንዳትሉኝ አስቆኛል የማዝንበት መች አጣሁ በዚህ እንኳን ልሳቅ እንጅ ጎበዝ !!

#ለማንኛውም _
በዛው ተቀበረ እዛው ቀረ የሚገባውን ይስጠው እንደዚህ አይነት #ጂሎች_ጂላጂሎችና_ጂላንፎወች በሀገራችንም እንደ አሸን ፈልተዋል ።
ሒዲያ ካላገኙ ወደ መቃብር እየገቡ ቢያልቁልን ምኞቴ ነው።

በጣም ያሳቀኝ ግን #የሱ_ጦስ_ለምዕመናኑ ተረፈና #ፖሊስ እሱን በህይወት የቀበሩትን ምዕመናን አድኖ በቁጥጥር ስር አዋለ።

እኛም ሀገርኮ ተጀምሮ ነበር #በላይ_ቀይ ሲል!
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
ጴንጤ ለመሆን መስፈርቱ ጂልነት ብቻ ነው። ተመልከቱ ይህን ጉድ... እንደኔ አብዛኛው የዚህ ዘመን ትውልድ #ሰለጠነ ከሚባል ይልቅ #ሰይጣን_ሆነ ቢባል የሚመጥነው ይመስለኛል። በተለይ ነብይነትና ተአምር መስራት ስራ ያጣ ውርጋጥ ሁሉ እየተነሳ የሀብት ማገኛ ክፍት ስራ ላደረጉት #ጴንጤወች እኔን የሚገርሙኝ #ፖስተሮቹ ወይም ነብይ ነን የሚሉት አጭበርባሪወች አይደሉም #ምዕመን የሚባሉት #አእምሯቸው የት…
➧ጂል ሲጃጃል እቃ ይፈጃል አሉ የነዚህ ቢጤ ጉድኮ ነዉ።
ለመጨረሻ ግዜ ስለ ወሎ ጀግኖች
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/nuredinal_arebi/14636
https://t.me/nuredinal_arebi/14636
➪ቀታዳ እንዲህ ይላል:-

"ገንዘብን፣ውበትን፣ልብስን ና እውቀትን ተሰጥቶት ያልተናነሰ ሰው የቂያማ እለት ከባድ አደጋ ይሆንበታል"

(📚ተዋዱእ 90)


➛እኔም እላችኃለሁ ለሙስሊም እህትና ወንድም መተናነስ ይልመድብን!

https://t.me/https_Asselefya1
ቅጠል ከዛፍ ላይ ስትወድቅ
እጣ ፈንታዋ መድረቅ ነው
ከልብ የወደቀ ሰውም

☞︎︎︎እጣ ፈንታው መረሳት ይሆናል

𝚌𝚘𝚙𝚢
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌸ጀነት ውስጥ የሀገር ባይተዋርነት፣ በደል፣ ችግር ጭንቀት ፣ ሞት የለም።
ሁሉም ደስተኛ፤ ሁሉም ሀብታም!
ያረብ ጀነትን ወፍቀን!
متن أصول الثلاثة ۱۳
Abu Useymin
ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖

📚ኪታብ ኡሱሉ ሰላሳ

            ➧ክፍል 
➊❸

🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1

@abuUseyminabdurehman
Audio
🔹 تلاوة من سورة الزخرف
🔹 القارئ: #سيد_كمال
•••━══❁✿❁══━•••
Audio
💧ጣፋጭ ቂረአት💧
〰〰〰〰〰〰
➧ሃሰኑል በስሪ - (رحمه الله) እንድህ ይላል !

➲በሶስት ነገራቶች ላይ ጥፍጥናን ካገኛችሁ ፈልጉት።አልበለዚያ በሩ ዝግ ነው።
➧በሶላት
➧በዚክር
➧በቁረአን

📚مدارج السالكين [(٢ /٣١٣)].

➝ሰላም የሰፈነበት ቀን ተመኘሁላችሁ

🎙 الشيخ عبدالله القرافي
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➲ድንቅ ምክር ከሰለፎች..,
▰▱▰▱▰▱▰▱▰

➝ኢብኑል ቀይም ረሒመሁሏህ እንድህ ብለዋል

➧"መሐይምነት በሽታ ነው፣ፈውሱ ደግሞ አዋቂዎችን መጠየቅ ነው።ልብ በመሐይምነትና በጥመት አማካኝነት ይጠባል፣በእውቀትና በቅናቻ አማካኝነት
ደግሞ ይሰፋል
" ። (ኢጋሰቱ ለሕፋን ).

➭መሐይምነትን ለመቅረፍ መፍትሔው መማር ነውና እንማር !! አሏህ ያግራልን!
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1