💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
➧ነፍስህን በከንቱ አታስጨንቃት!
እንዲያልፍህ የተፃፈ አያገኝክም
ሊያገኝክ የተፃፈ አያልፍክም...!!


➭ስለዚህ ነፍስህን አታስጨንቃት ጭንቀትም በሺታ ነው።
➲ልጆችን በመልካም ለማነፅ የሚረዱ መርሆዎች
 
▰▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰▱
 
❶ለአንድ ህፃን እጅግ ከሚያስፈልጉት ነገሮች ውስጥ የመጀመሪያው ስነ-ምግባሩን በመገንባት ላይ ትኩረት መስጠት ነው ።

➫ ልጅ የሚያድገው አሳዳጊው በልጅነቱ ባለማመደው ነገር ነው።

➬ቁጣን፣እንቢተኝነትን፣ችኩልነትንና ሌሎች መጥፎ ስነምግባሮችን እያየ ያደገ ልጅ በቀላሉ እነዚህን ስነ ምግባራቶች ይላበሳቸዋል።ትልቅ ሰው ሲሆንም ከራሱ ላይ ማስወገድ ይከብደዋል።
•┈┈┈┈•✿🌸✿•┈┈┈┈•     
📚ኢብኑል ቀይም (አላህ ይዘንላቸው)

➭
ተርቢያ
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
እስከ መቼ?
~
ነጋ ጠባ ስለ ብሄርህ የምታወራ፣ ጧት ማታ "ኦሮሞ፣ ኦሮሞ"፣ "አማራ፣ አማራ"፣ "ትግሬ፣ ትግሬ"፣ "አፋር፣ አፋር"፣ "ስልጤ፣ ስልጤ"፣ "ጉራጌ፣ ጉራጌ"፣ ... የምትዘምር፣ የምታለቅስ፣ ... ከሆነ መመዘኛህ ሁሉ ዘር ነው የሚሆነው። ዘር ተከትለህ ትወዳለህ። ዘር ለይተህ ትጠላለህ።
እወቅ! ያንተ ብሄር ከሌላው የሚለየው ቅንጣት ታክል ደረጃ የለውም። ደግሞም በለቅሶውም፣ በሰርጉም፣ በሀዘኑም፣ በፌሽታውም፣ በቤትም፣ በመስጂድም፣ በቡናውም፣ በጫቱም ላይ ሁሌ ስለብሄር ስታኝክ ልታፍር ይገባሃል። በብሄር አጀንዳ በተጠመድን ቁጥር በሌሎች ላይ ጥላቻ እየጨመርን ነው የምንሄደው። አንድ ሰው ዘረኝነት ልቡን ከተቆጣጠረው ሰውነቱን ያጣል። በመንጋ እንደሚጓዝ አውሬ ያለ ምክንያት ያልመሰለውን ሁሉ ይናከሳል። "ቆይ እኛ ቤት ትመጣለህ!" እንደሚል ህፃን ከደጃፉ ያገኘውን ሁሉ ያጠቃል። ደግሞም ሁሌ ሌላውን ብሄር እያብጠለጠልን ከሌላው አክብሮትን ልንጠብቅ አይገባም። Respect is a two-way street!
ወንድሜ ሆይ! ሰው ሁን። ጭንቅላትህን ካልተጠቀምክበት ላንገትህ ሸክም ሆኖ ቢንገታገት ምን ይሰራል?! ሰው ሰርቶ ሲለወጥ "ከኛ የሰበሰበው ገንዘብ ነው" አይነት ቅናት የወለደው ብሶት አታንቋር። ከቻልክ እንደሰው ሰርተህ ተለወጥ። ካልሆነልህን እራስህን በቅናት አታቃጥል። "ምቀኛ ከራሱ ማግኘት ይልቅ የሌላው ማጣት ነው የሚያሳስበው" ይባላል።
ዘረኝነት ተደጋግፈን እንዳንኖር የተጋረጠ እጅግ አደገኛ በሽታ ነው። በዚህ ዘመን በየቦታው ለሚደርሰው ግጭትና እልቂት ቀዳሚው ምክንያት ዘረኝነት ነው። ሌላው ቀርቶ በየመስጂዱ ሳይቀር እየገባ ሰዎችን ልብ ለልብ እያራራቀ ነው። ችግሩ በዚህ መጠን እንዲያውም ከተገለፀውም በከፋ ደረጃ ቢሆንም የዲን አስተማሪዎች ግን አብዛኞቹ ደራርበው ተኝተዋል። ከፈሎቹማ ጭራሽ የችግሩ አካል ናቸው። ጥቂቶች ደፍረው የሚናገሩ ከኖሩም አንዳንዶቻችን "እኛን ለመንካት ነው" ብለን ደርሰን የምናኮርፍ፣ ልባችን በጥላቻ የሚጓሽ ሆነናል። ይሄ በጣም የሚያሳፍር ነው።
ብቻ ህልም ተፈርቶ ሳይተኛ አይታደርም። ጥንብ በሆነው ዘረኝነት የተነሳ ከማንወጣበት አዘቅት ውስጥ እየገባን ዝም ብሎ ማየት አያዋጣንም። ስለዚህ በቃ ልንል ይገባል። እስካሁን የደረሰብን ጉዳት ለመማር ከበቂ በላይ ነው። ነገ የነ ርዋንዳ አይነት እልቂት እንዳይገጥመን ጥርሳችንን ነክሰን ችግሩን ልንጋፈጠው ይገባል። ባግባቡ መወቃቀስ ባለመቻላችን ይሄው በድንቁርናው የሚኮፈስ፣ ድንዛዜውን "በክብር" ሰቅሎ የሚያሳይ ገራሚ ትውልድ መጥቶልናል።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
#ሰቆቃቸው_ውስጤን_ረበሸው__!!
---------------------------------------------

#ወላሒ አሁን ከለበስኳት ውጭ ያሉትን #ልብሶቸን_ከትግራይ_ለተፈናቀሉ #ሙስሊሞች_ነይቻለሁ!!

በጧት ተነስቼ መረጃ መዳሰስ ጀመርኩ
የምትናገረው ቋንቋ ጥርት ያለ ትግረኛ ሲሆን በቃለምልልሱ ወቅትም ስሜ #ሸምስያ_ይባላል አለች....ወላሒ በጣም ውስጤ ተረበሸብኝ የምሆነውን አጣሁ #የእምነት_ብቻም ሳይሆን የአባትና የእናቴ ልጅ መሰለችኝ ሀዘኔ ተደራረበ አጋጣሚ ሆነና ታናሽ እህቴም #ሸምስያ ነች!!

እና ሸምስያ በንግግሮቿ መሀል #ወላሒ ስትል በቃ ውስጤ በጣም ተረበሸብኝ #ሳላስበው እንባዬ መጣ የደረሰባቸውን መከራና ስቃይ እየተረከች እንደሆነ ከምታሳየው እንቅስቃሴ መረዳት ይቻላል።

የምትናገረው ስለ ችግር ረሀብና ስቃይ እንደሆነ የፊቷ ገፅታና አነጋገሯ ይለያል ።
በዚህ ተገርሜ ሳላበቃ ሌላኛዋ #ሙስሊም_እህቴ መጣች እንጀራ የቀመስነው እዚህ ከመጣን ነው አለች ..

በጣም ያሳዘነኝ ነገር ስትናገር ለካሜራ ጀርባዋን ሰጥታ ነው።

ጠያቂው ለምን ጀርባ ሰጠሽን ሲላት??
ቤተሰቦቼ እዛው ናቸው እኔን ካዩኝ ቤተሰቦቸን ያሰቃዩብኛል ለነርሱ ስል ነው ይህን የመረጥኩት አለችና #አንገቷን_ደፋች ሳስበው ስሜቷ ስሜቴ ሆነ...#ምናባቴ_ላድርጋቸው_ይሆን_በአሏህ !!?

➻ያደረጓቸውን መከራና ስቃይ የደረሰባቸውን እንግልትና ድብደባ ከመናገር የተቆጠብኩት የበለጠ ላለመረበሽ ነው በፃፍኩ ቁጥር #የሀዘን_ስሜቴ እየጨመረ ስለሆነ ሌሎችንም ላለመረበሽ ስል በአጭሩ አስቀምጨዋለሁ።

#አስተውል_አንተ_ሙስሊም__!!

እዚህ ኢትዮ 360 ፣መረጃ ቲቢ እና መሰሎቻቸው አማራና ትግራይ #የኦርቶዶክስ_እምነት ተከታዮች ናቸውና #አብይ እነሱን ለማዳከም ነው እያሉ ብዙ ሴራ ይጎነጉናሉ።

ይህንን ከባድ ሴራ የአማራ ልሒቃንና ባለስልጣናት እየሰሩበት እንደሆነ የምትረዳው #ጦርነቱ ባለፈውም ሆነ ዛሬ #ወሎንና_አፋርን ማትኮሩን ስትመለከት ነው።

ከዚህም አለፍ ስትል #ጌታቸው_ፊሪዳ #አፋርን የሚያክል አንድ ሀገር #የትግራይ_መሬት ሒዶብናል የሚለውን አነጋገር ስትሰማ ነው።

ደግነቱ #የወሎና_የአፋር ህዝብ #በአሏህ_እገዛና በጀግና ልጆቹ ብሎም #በመከላከያችን_ትብብር ትላንት በጥርጣሬ ዛሬ በቆራጥነት አደገኛና ሸፍጠኛ ሴራቸውን አክሽፎታል።

👉#ለዚህም_እንንቃ_የምልህ_!!

ያም ሆነ ይህ ግን ትላንት በሰላሙ ጊዜ #ሞተው_እንኳን #መቀበሪያ የተከለከሉት #የትግራይ_ሙስሊሞች_ሰቆቃቸው ምን ያክል እንደሚገዝፍ መገመት አያዳግትም።

እናም ብዙ መናገር አልፈልግም ሁላችንም እንረዳዳ ለሙስሊም ወገናችን በተቻለን እንድረስለት እያልኩኝ......እኔም በተቻለኝ አቅም .....

👉ከለበስኳት ልብስ ውጭ ያሉትን ልብሶቸን #በራያ_መጠለያ ለሚኖሩ #ሙስሊም_ወገናቼ አበረክታለሁ።

👉አሏህ ምክክሬ ነው ከዚህ ውጭ በኖረኝ ኖሮ በረዳኋቸው ነበር ግን ምን ይደረጋል....!!!

➻ይህን ስል ብዙወች ብዙ ሊሉ ይችላሉ ግን ውስጤን አሏህ ያውቀዋልና አልጨነቅም አልሳቀቅም አልሸማቀቅም።

👉በሚዲያ የፃፍኩት ሌሎችም ያላቸውን እንዳበረክቱ በማሰብ እንጂ ለምንም አይደለም እባካችሁ #ሙስሊሞች_እንተዛዘን_በአሏህ...!!

#ማሳሰቢያ__
አልባሳቶቼ በብዛት ቀሚሶች ናቸው ሌሎችም አሉ
ኮቶች ሱሪወች ብቻ ያሉኝን #ነይቻለሁ አንድን ሰው ማልበስ ቀላል አይደለም ከዚህም ባለፈ የትግራይ ሙስሊሞችን እንደምኖዳቸውና ይህን ያክል እንደምናስብላቸውም እንድረዱኝ እፈልጋለሁ።

በታማኝነት ከቦታው በማድረስ የሚተባበረኝ ካለ ከታች ባለው ሊንክ ያናግረኝ___!!

#በስልኬም_መደወል_ይቻላል።

#በቴሌግራምም_በግል_ያናግሩኝ___!!
👇👇👇👇👇
@Nuredin1443
ወይም
@Abu_faruq_as_selefiy
☝️☝️☝️☝️☝️
ባረከሏሁ ፊኩም
አሏህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሚን።

👉#ኑረዲን_አል_አረቢ
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
#ሰቆቃቸው_ውስጤን_ረበሸው__!! --------------------------------------------- #ወላሒ አሁን ከለበስኳት ውጭ ያሉትን #ልብሶቸን_ከትግራይ_ለተፈናቀሉ #ሙስሊሞች_ነይቻለሁ!! በጧት ተነስቼ መረጃ መዳሰስ ጀመርኩ የምትናገረው ቋንቋ ጥርት ያለ ትግረኛ ሲሆን በቃለምልልሱ ወቅትም ስሜ #ሸምስያ_ይባላል አለች....ወላሒ በጣም ውስጤ ተረበሸብኝ የምሆነውን አጣሁ #የእምነት_ብቻም ሳይሆን…
➘አላህ የንያህ አይቶ ካላሰብክበት የተሻለዉን ይተካህ ወንድማችን ኑረድን አል አረቢ ሁሉም እንዳተ ቢሆኑ ምድር ላይ የሚያለቅስ ሙስሊም አይኖርም ነበር የሰዎቹ ሰቆቃ ሳለ ያንተ ለሙስሊም ያለህ ተቆርቋሪነትህ እጂጉን ያስደስታል ሓቂቃ በምን ልገለፀ ቃሉ ሁላ ጠፍ አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ !በሄድክበት ሁሉ ሰላም ሁን!አላህ ደረጃህን ከፍ ያድርግልህ!!

➘ፁሁፉ ላይ እንዳያችሁት ሁላችንም እንተባበር!
እንርዳቸዉ! አብሽሩ የትግራይ ተፈናቃይ ወንድም እህቶቻችን አይዞን የአላህ ነስሩ ያቅርብላችሁ በሰላም ከቀያችሁ ይመልሳችሁ!

➘በታማኝነት ከቦታዉ የሚያደርስ አድራሻ ለኔም ጠቁሙኝ የበኩሌ አደርሳለሁ ኢንሻ አላህ!

✍️binet Aragaw
متن أصول الثلاثة ۱۲
Abu Useymin
ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖

📚ኪታብ ኡሱሉ ሰላሳ

            ➧ክፍል 
➊❷

🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1

@abuUseyminabdurehman
➧ሁለ ነገራችሁ ከዘራችሁ የምታቆራኞ ሰዎች እኔ አትመቹኝም እዛዉ መድረሻችሁ ሂዱ። እኔ ዘንድ ዘር የሚባለዉ ጥንብ አይሰራም። እኔንአንድ የሚያደርገኝ እስልምናዬ መነሀጄ ብቻ ነዉ ።

➘ከዛ ዉጭ ወደ ዉጭ!!

✍️ቢንት አራጋዉ ገጠሬዋ
ጴንጤ ለመሆን መስፈርቱ ጂልነት ብቻ ነው።

ተመልከቱ ይህን ጉድ...

እንደኔ አብዛኛው የዚህ ዘመን ትውልድ #ሰለጠነ ከሚባል ይልቅ #ሰይጣን_ሆነ ቢባል የሚመጥነው ይመስለኛል።

በተለይ ነብይነትና ተአምር መስራት ስራ ያጣ ውርጋጥ ሁሉ እየተነሳ የሀብት ማገኛ ክፍት ስራ ላደረጉት #ጴንጤወች እኔን የሚገርሙኝ #ፖስተሮቹ ወይም ነብይ ነን የሚሉት አጭበርባሪወች አይደሉም #ምዕመን የሚባሉት #አእምሯቸው የት ሔደ...!!

ነው ወይስ #በሰው_አምሳል እንደ #እንስሳ ሆነው ነው የሚፈጠሩት...!?

#ለማንኛውም_ጉዳዩ_እንድህ_ነው፦
#የዛምቢያዊው_ፓስተር_ጀምስ_ሳካራ የተባለው #ሰይጣን እንደ #እየሱስ_በሦስት_ቀናት_ውስጥ ተመልሶ በሕይወት እንደሚወጣና ተዓምር እንደሚሰራ ለምዕመኑ ይናገራል።

በዚህም አቋሙ ፀንቶ በሕይወት እንዲቀብሩት ያደርጋል። ነገር ግን መጀመሪያም #እየሱስ ያልሰራውን ስለማይከተሉና የተመሳሰለን ነገር ስለሚያምኑ ትንቢቱ የውሀ ሽታ ሆኖ ቀርቷል።

በጣም በሚገርም ሁኔታ #ተዓምር_መስራት መድረክ ላይ #እንደማጭበርበር_ቀላል_አይደለም እና ከሞት የመነሳቱ ሙከራ ሊሳካለትና ከሶስት ቀናት ቡኃላ ከመቃብር በህይወት ሊወጣ አልቻለም።

አላሳዘነህም!? እንዳትሉኝ አስቆኛል የማዝንበት መች አጣሁ በዚህ እንኳን ልሳቅ እንጅ ጎበዝ !!

#ለማንኛውም _
በዛው ተቀበረ እዛው ቀረ የሚገባውን ይስጠው እንደዚህ አይነት #ጂሎች_ጂላጂሎችና_ጂላንፎወች በሀገራችንም እንደ አሸን ፈልተዋል ።
ሒዲያ ካላገኙ ወደ መቃብር እየገቡ ቢያልቁልን ምኞቴ ነው።

በጣም ያሳቀኝ ግን #የሱ_ጦስ_ለምዕመናኑ ተረፈና #ፖሊስ እሱን በህይወት የቀበሩትን ምዕመናን አድኖ በቁጥጥር ስር አዋለ።

እኛም ሀገርኮ ተጀምሮ ነበር #በላይ_ቀይ ሲል!
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
ጴንጤ ለመሆን መስፈርቱ ጂልነት ብቻ ነው። ተመልከቱ ይህን ጉድ... እንደኔ አብዛኛው የዚህ ዘመን ትውልድ #ሰለጠነ ከሚባል ይልቅ #ሰይጣን_ሆነ ቢባል የሚመጥነው ይመስለኛል። በተለይ ነብይነትና ተአምር መስራት ስራ ያጣ ውርጋጥ ሁሉ እየተነሳ የሀብት ማገኛ ክፍት ስራ ላደረጉት #ጴንጤወች እኔን የሚገርሙኝ #ፖስተሮቹ ወይም ነብይ ነን የሚሉት አጭበርባሪወች አይደሉም #ምዕመን የሚባሉት #አእምሯቸው የት…
➧ጂል ሲጃጃል እቃ ይፈጃል አሉ የነዚህ ቢጤ ጉድኮ ነዉ።
ለመጨረሻ ግዜ ስለ ወሎ ጀግኖች
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/nuredinal_arebi/14636
https://t.me/nuredinal_arebi/14636
➪ቀታዳ እንዲህ ይላል:-

"ገንዘብን፣ውበትን፣ልብስን ና እውቀትን ተሰጥቶት ያልተናነሰ ሰው የቂያማ እለት ከባድ አደጋ ይሆንበታል"

(📚ተዋዱእ 90)


➛እኔም እላችኃለሁ ለሙስሊም እህትና ወንድም መተናነስ ይልመድብን!

https://t.me/https_Asselefya1