✍️ገጠር
የእውነተኛ ፍቅር መገኛ፡
በተፈጥሮ ውበት መዝናኛ፡
የእውነትኛ ደስታ መናኛ፡
🥀ዉቢቷ ሀገሬ እንድህ ተዉባለች!
➘ ሀገሬ እንደት ነች በሉማ!
✍️ቢንት አራጋዉ ገጠሬዋ!
https://t.me/https_Asselefya1
የእውነተኛ ፍቅር መገኛ፡
በተፈጥሮ ውበት መዝናኛ፡
የእውነትኛ ደስታ መናኛ፡
🥀ዉቢቷ ሀገሬ እንድህ ተዉባለች!
➘ ሀገሬ እንደት ነች በሉማ!
✍️ቢንት አራጋዉ ገጠሬዋ!
https://t.me/https_Asselefya1
➨ያغالٓـيــة/ውዷ ሆይ
➪መራቆት የባህላችንም የሃይማኖታችንም የሰብአዊነታችንም መገለጫ አይደለም።
➪ውዷ እህቴ አንቺኮ ኢስላም ከማንም ከምንም በላይ ያከበረሽ ➲👑ንግስት ነሽ!
➪በመራቆት ክብርሽን አታርክሺ!
➪ሂጃብ/ኒቃብ ላንቺም ለወንድምሽም መጠበቂያ ነውና አጥብቀሽ ያዢ !

አላህን ትውደድ አትውደድ ማወቅ ከፈለግክ ለቁርአን ያለህን ውዴታ ተመልከት ፡ ቁርአንን ከወደድክ አላህን ትወዳለህ።
✍️ኢብኑ መስዑድ
✍️ኢብኑ መስዑድ
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Abu Useymin – متن أصُولُ الثَّلاثة ۲
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
مَتن أُصول الثلاثة ۳
Abu Useymin
ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖
📚ኪታብ ኡሱሉ ሰላሳ
➧ክፍል ❸
🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
@abuUseyminabdurehman
➖➖➖➖➖➖➖
📚ኪታብ ኡሱሉ ሰላሳ
➧ክፍል ❸
🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
@abuUseyminabdurehman
ኹጥባ የመጠቁ ስነምግባሮች
abu reyyis mohamed ibnu imama
خُطْبَةُ الْجُمُعَةِ
የጁሙዓ ኹጥባ
الأخلاق العالية
የመጠቁ ስነምግባሮች
🕌 ደሴ አል-አዝሐር መስጂድ
📅محرم/21/ 1444
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
↓↓↓
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6250
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6250
የጁሙዓ ኹጥባ
الأخلاق العالية
የመጠቁ ስነምግባሮች
🕌 ደሴ አል-አዝሐር መስጂድ
📅محرم/21/ 1444
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
↓↓↓
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6250
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6250
رَبَّنَا اغْفِرْ لِي وَلِوَالِدَيَّ وَلِلْمُؤْمِنِينَ يَوْمَ يَقُومُ الْحِسَاب
«ጌታችን ሆይ! ለእኔም ለወላጆቼም ለምእመናንም ሁሉ ምርመራ በሚደረግበት ቀን ማር፡፡»
Surah Ibrahim [14 ፤41]
https://t.me/https_Asselefya1
«ጌታችን ሆይ! ለእኔም ለወላጆቼም ለምእመናንም ሁሉ ምርመራ በሚደረግበት ቀን ማር፡፡»
Surah Ibrahim [14 ፤41]
https://t.me/https_Asselefya1
"الَلهُم أظّلَناَ تَحتْ ظِل عَرّشكْ يَوم لا ظِلْ إلا ظِلّكْ."
✍️እምነት
አንተ (የትዳር) አጋርህን ከመጠረጠር ታቀብ ምክንያቱም ጥርጣሬ የሸይጧን ነውና።
አንተ እምነትህን ለግሳት ያንን እምነት የማስጠበቅና የማስከበር ሃላፊነት የሷ ድርሻ ነዉ!!
አንተ (የትዳር) አጋርህን ከመጠረጠር ታቀብ ምክንያቱም ጥርጣሬ የሸይጧን ነውና።
አንተ እምነትህን ለግሳት ያንን እምነት የማስጠበቅና የማስከበር ሃላፊነት የሷ ድርሻ ነዉ!!
አልሼይኽ ሙቅቢል አልዋድዒ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ፦
➩እውቀት ፈለጊዎችን ሱንይ የሆነ ቤት ለመመስረት ሲባል ሱኒይቷን እንዲያገቡ እመክራለሁ።
➩እውቀት ፈለጊዎችን ሱንይ የሆነ ቤት ለመመስረት ሲባል ሱኒይቷን እንዲያገቡ እመክራለሁ።
قَالَ إِنَّمَا أَشْكُو بَثِّي وَحُزْنِي إِلَى اللَّهِ وَأَعْلَمُ مِنَ اللَّهِ مَا لَا تَعْلَمُونَ
(ሱረቱ ዩሱፍ - 86)
«ጭንቀቴንና ሐዘኔንና የማሰማው ወደ አላህ ብቻ ነው፡፡ ከአላህም በኩል የማታውቁትን ነገር ዐውቃለሁ» አላቸው፡፡
https://t.me/https_Asselefya1
(ሱረቱ ዩሱፍ - 86)
«ጭንቀቴንና ሐዘኔንና የማሰማው ወደ አላህ ብቻ ነው፡፡ ከአላህም በኩል የማታውቁትን ነገር ዐውቃለሁ» አላቸው፡፡
https://t.me/https_Asselefya1
▪️قال ابن عثيمين :
ينبغي للإنسان أن يصبر على الأذى، لا سيما إذا أوذي في الله، فإنه يصبر ويحتسب وينتظر الفرج،
🔹 وقد قال النبي ﷺ :
واعلم أن النصر مع الصبر، وأن الفرج مع الكرب،وأن مع العسر يسرا.
[شرح رياض الصالحين 605/3]
ينبغي للإنسان أن يصبر على الأذى، لا سيما إذا أوذي في الله، فإنه يصبر ويحتسب وينتظر الفرج،
🔹 وقد قال النبي ﷺ :
واعلم أن النصر مع الصبر، وأن الفرج مع الكرب،وأن مع العسر يسرا.
[شرح رياض الصالحين 605/3]