💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
➧ጀግናዋ እህቴ ቤቷን በዲን ብርሀን ታበራለች!!

➷ቤታቸውን በዲን እና በኢማን እንዲሞላ ሴት ልጅ ወሳኝ ናት ወንድ ልጅ እና የጎርፍ ውሃ አንድ ናቸው ወንድ ልጅ በብዛት ሰማንያ ከመቶ የሚሆነው የሴት ምክር ይሰማል!!

➷ አንድ ወንድ ጥሩ ሴት ካገባ ዱኒያ አኼራው ያምርለታል እናማ እህቴ ባልሽን በጥሩ እና በኸይር ስራ አመላክችው አዛን ሲል ሀቢቢ ስገድ በይው መስጅድ እንዲሄድ በፍቅር ንገሪው ‼️

መተሳሰብ ፍቅር በመሀከላችሁ
አሏህ ያኑራችሁ!!


https://t.me/https_Asselefya1
ሞት

ደሀ አይመርጥ ሀብታም
ጃሂል እይል ዓሊም
ይሄው ይወስደናል ከሴትም ከወንድም
እኛ ስንዘነጋው እሱ እያስታወሰን
የምኖዳቸውን በድንገት ሲነጥቀን
የማትመከረው ምን ነካት ነፍሳችን?
ቅድም አይተናቸው
ሞት ደርሶ ወስዷቸው
ድንገት ስንቀብራቸው
ሩቅ እያለሙ በቅርብ ሲቀጫቸው
ሰላም ወተው ሲመለሱ ሙተው
እየሳቁ እየሞቱ በዛው
ነፍሳችንን በምን እንምከረው
እንዲዘጋጅ ለማይቀረው ጉዞው
ነፍሴ ሆይ መቸ ይሆን ተራሽ
እንደው ምንስ ይሆን ያንች መጨረሻሽ
ስትበይ ስትተጭ ዱንያ ተመችታሽ
ዋ ነፍሴ ምነው ተዘናጋሽ
በጠፊዋ አለም ራስሽን ሸወድሽ

ዋ ክስረትሽ
አሏህ ያንቃሽ እንጅ አንችስ ተኝተሻል
እዚ የምትቆይው ብዙ አመት መስሎሻል
ብቶጅም ብጠይም መጥቶ ይይዝሻል
መለኩል መውት መቸ ይተውሻል
የጌታውን ትዕዛዝ ይፈፅምብሻል
እንዳልነበር አድርጎ ከአፈር ይከትሻል
ቱቢ ኢላ ረቢክ እሱ ያዋጣሻል::


➘ጆይን በማለት ቻናላችንይቀላቀሉን!
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
✍️ ያረብ ሀገር ሴቶች

የሱና ፈር ቀዳጅ የተውሂድ አርበኞች
የማይበገሩ ጠንካራ አምበሶች
ውበት ድምቀት ናቸው እሩቅ አሳቢዎች
አላህ ያግዛቸው ያረብ ሀገር ሴቶች

〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
እቃ እያጠቡ ተውሂድ የሚማሩ
ምግብ እየሰሩ ኢልምን የሚቀስሙ
ሰለቸኝ ደከመኝ መች ብለው ያውቃሉ
እረፍታቸው ሁሉ ለዲን ይሰጣሉ
በኸይር መንገድ ላይ መቼ ይታጣሉ
እርዳቸው ረበና ሀያል ነህ ጀሊሉ

♻️ ክብር ላረብ_ሀገር_ሴቶች

🖋 ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/abuUseyminabdurehman
⇢በየመንገዱና በየገበያ ቦታዎች ዙረት የምታበዛና

⇢የወንድ ጓደኞችን ለመያዝ የማይከብዳት ሴት፤
እጅግ ማራኪና ውብ ስነምግባሯን ታጣለች...

➧እርሱም ሀያዕ ነው!!
አላህን "ዋቃ ጉራቻ" (ጥቁር ጌታ) እያሉ መጥራት በእስልምና የሚፈቀድ አይደለም። የራስን የቆዳ ቀለም ተከትሎ ፈጣሪን ነጭ፣ ቀይ ወይም ጥቁር እያሉ መጥራት መታረም ያለበት ጥፋት ነው። ፈረንጆቹ የጌታ ምስል ነው እያሉ የነጭ ማለትም የፈረንጅ ቅብ ያለው ምስል እንደሚጠቀሙ ይታወቃል። በነጮች ዘረኝነት ከተማረሩ ጥቁሮች ውስጥ ሌላ ፅንፍ በመያዝ ጌታ ጥቁር ነው እስከማለት የደረሱ አሉ። በየትኛውም ዘር ውስጥ ያሉ ሙስሊሞች በዘር ተጠቅልሎ ከሚመጣ መሰል ብልሹ አስተሳሰብ እራሳቸውንም ወገናቸውንም ሊጠብቁ ይገባል። ኢስላም ከዘራችንም፣ ከቋንቋችንም እንዲያውም ከህይወታችንም በላይ ነውና።
እምነታቸው ለሚገዳቸው ሙስሊሞች ነው።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
Audio
➲ቁረአን የልብ ብረሀን
➱➱➱➱➱➱➱➱➱

➛ከቁርአን በላይ ጣፋጭ የለም!

➲ቀርኣንን ማዳመጥ
የነብዩ (ﷺ)ሱና ነው!!

➴ቀርኣንን ማዳመጥ
የመቅራት አንድ አካል ነው
!!

➻ምርጥ ቲላዋ ተጋበዙልኝ!

https://t.me/https_Asselefya1
👉ኢንሻአላህ ከትንሺ ሰአታት በኃላ በአል ኢህሳን መድረሳ ለተማሪዎቹ የተደረገውን ነሲሃ እንለቃለን ጠብቁ!
متن أصُولُ الثَّلاثة ۲
Abu Useymin
ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖

📚ኪታብ ኡሱሉ ሰላሳ

➧ክፍል
❷

🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1

@abuUseyminabdurehman
✍ሰላት ዘይሰግድ ንሓዳር ተሓቲቲኪ መርሓባ ኣይትበልዮ!!

                        -ምኽንያቱ

《 ንኣላህ ዘይተኣመነ ንፍጡር ኣይእመንን》

https://t.me/abuUseyminTigrgna
በመስኮት ማውራቱን ሃራሙን ትታችሁ
በሱናው መሰረት ኑሩ ተጣምራችሁ
!!
መሀደረ ሰናይ ትዳር ካማራችሁ
በሃላል ተጋቡ ይደምቃል ጎጇችሁ!!



© ላጤዎች ተብላችሁል!!ሰላም እደሩ እ!?

https://t.me/https_Asselefya1
✍ወሎ ገራገሩ !!

➧እውነት ለመናገር ከሄድኩባቸው ሀገሮች እንደ ወሎ ደስ ያለኝ ሀገር የለም ። የመሬት አቀማመጡ ብዙው ተራራማ የሆነ ያየኋቸው ከተማዎች እንኳ በተራራ የተከበቡ ናቸው!!

➧በሰንሰላታማ ተራራዎች ተገርሜ በዘወርዋራ መንገዱ እንደተገረምኩ ነው ከዛ የወጣሁት
!!

➧ሰውም የፍቅር ሰው ነው ሓቂቃ ሰውን ሲወድ ይለያል በጣም ያስደስታል ወላሂ ያሳለፍኳቸው ውስን ቀናቶች መቼም የማይረሱ ናቸው!!

➧የወሎ ህዝብ እንግዳ ተቀባይ ነው ሲባል ስስማ ነበር ለብዙ አመታት በግልፅም አይቻለሁ በጣም ያስደስታል
!!

➧እናም ወሎዎች አላህ ይጠብቃችሁ አቦ ሓቂቃ ፍቅራችሁ ልዩ ነው የሱና ወንድሞችንም ደሴ ዙሪያ ያሉትን ትንሾችን አግኝቼ ነበር ወንድም ወዳድነታቸው ይማርካል ሓቂቃ አላህ ይጠብቃችሁ ።

https://t.me/abuUseyminabdurehman
قَنَـاۃُ أَبِي عُـثَـيـمِـيـن السَّلَفِـي
✍ወሎ ገራገሩ !! ➧እውነት ለመናገር ከሄድኩባቸው ሀገሮች እንደ ወሎ ደስ ያለኝ ሀገር የለም ። የመሬት አቀማመጡ ብዙው ተራራማ የሆነ ያየኋቸው ከተማዎች እንኳ በተራራ የተከበቡ ናቸው!! ➧በሰንሰላታማ ተራራዎች ተገርሜ በዘወርዋራ መንገዱ እንደተገረምኩ ነው ከዛ የወጣሁት !! ➧ሰውም የፍቅር ሰው ነው ሓቂቃ ሰውን ሲወድ ይለያል በጣም ያስደስታል ወላሂ ያሳለፍኳቸው ውስን ቀናቶች መቼም የማይረሱ ናቸው!!…