💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
✍️እውቀት !!!
➖➖➖➖

እውቀት ነው የሁሉ መሠረት
ጥሩውን ይዘው መጥፎ ሚለዩበት
ጠቃሚው ከጎጂው ለይተው ሚያቁበት
ሀቅን ከባጢሉ መርጠው ሚይዙበት
ወደ ጌታ ብርሀን ይዘው ሚጒዙበት
ሀላሉን አውቀው ሀራም ሚርቁበት
ከሽርኩ እርቀው ተውሂድ ሚሠብኩበት
ከቅናት ከሀሜት ነፃ ሚወጡበት
የህሊና እረፍት ሠላም ሚገኝበት
በጌታ ውዴታ ልብ ሚጠፋበት
በሌላም አይደል በሸሪአ እውቀት
ቁርአን እና ሀዲስ ሁሌ ሢቀሩበት
ጊዜያችን ሲያልፍ ኡለሞች ባሉበት
ተምረን በመለውጥ ጅህልናን እናንሳ
ከምድር ሣንወጣ ተብለን እሬሳ ።

✍️እውቀትን ስጠኝ !!
➖➖➖➖➖➖

ያረቢ ጌታዬ እውቀትን ለግሠኝ
አንተን በሚገባ ልገዛህ ሚረዳኝ
ከጠላህው ነገር አርቆ ሚወስደኝ
በውብ ስብእና ውስጤን ሚያላብሠኝ
ለሠዎች ጠቃሚ ሁሌም የሚያረገኝ
በዱኒያ በአሄራ ምንግዜም ሚጠቅመኝ
እባክህ አሜላኬ ጥሩ እውቀት ስጠኝ
ከእሣት አርቆ ጀነት የሚሠስደኝ
ሀራምን አስትቶ በሀላል ሚጠምደኝ
ክፉ ከማሠብ ከቅናት ሚያድናኝ
ሠዎችን ከመጥላት ከኩራት ሚያርቀኝ
የመኖሬን ትርጉም ተውሂድ አሣውቀኝ
በእውቀቶች አውራ ሙሀዊድ አድረግኝ ።


➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
📌በጣም ምርጥ ሙሓደራ
➖➖➖➖➖➖➖

🔊በሸይኽ ሙሐመድ ወሌ رحمه الله


✍️ሼር ማድረግ አይርሱ!!
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
ልጃችሁን ለትዳር ስትጠየቁ..!!

“ልጁ 🛖ቤት አለው!?
🚘መኪና አለው………”!?
የምትሉ የሴት አባቶች
ግን ወላሂ በጣም ትገርማላችሁ!!

👉#እኔ_እምልህ_አባ__!!
አንተ በ70 ዓመትህ ያልገዛኸውን ቤትና መኪና እሱ በ20 ዓመቱ ከየት አምጥቶ ሊገዛው ነው የምጠይቀው..!?

#እንተሳሰብ_እንጂ_ወገን..!!


http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ልጃችሁን ለትዳር ስትጠየቁ..!! “ልጁ 🛖ቤት አለው!? 🚘መኪና አለው………”!? የምትሉ የሴት አባቶች ግን ወላሂ በጣም ትገርማላችሁ!! 👉#እኔ_እምልህ_አባ__!! አንተ በ70 ዓመትህ ያልገዛኸውን ቤትና መኪና እሱ በ20 ዓመቱ ከየት አምጥቶ ሊገዛው ነው የምጠይቀው..!? #እንተሳሰብ_እንጂ_ወገን..!! http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi
👉ይሄ ጥሩ ግንኮ👇

✏️አረብ ሀገር ሄዳ መጥታለች?

ምን አለሺ ? ምን ሰርተሻል ? የምትባለዉስ ነገር?
👉🚗 ገዝተሻል
👉🏠 ሰርተሻል

👉ይችን ነገርም ትኩረት ስጧት ወንዶች
ቤተሰብ ቢጠይቅ ምን አለዉ ብሎ ልጁ እዳትጎዳበት
በጥሩ ሁኔታ እድትኖርለት ስለሚፈልግ ነዉ።

👉ነገር ግን ማስተዳደር የወንድ ሆኖ ሳለ
ሴትን ምን አለሽ ተብሎ የሚጠይቀዉ በተለይ በአሁን ዘመን በዝተዋል ይሄ ነገር ምን ይባል?

✏️ለማስታወስ ነዉ !!
ሴቶች ስንበሳጭኮ አያንጣዉ ነዉ እ!?
ግን በዛ ስዓት በዝምታ የሚያልፈን ሰዉ

ከምንም በላይ ብስጭቱ ሲለቀን ልዩ ነዉ ያ ሰዉ ለኛ!!

ያዉ ሲበሰጨን ዝም በሉን ማለቴ ነዉ!!
የኛ ንደት ትንሺ ግዜ ስለሆነ ታገሱ ነዉ!


✏️ኡሙ ፉላን
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ኡሱል አሰላሳ መትን.pdf
✅ተከታታይ ደርስ መልቀቅ እንጀምራለን
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

✍️የኪታብ ፀሀፊ፦ ሸይኽ ሙሃመድ ኢብኑ አብዲል ወሃብ
رحمه الله

🔊ቂርአቱ የተሰጠዉ ፦በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
حفظه الله


➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
متن أصول الثلاثة ۱
Abu Useymin
ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖

📚ኪታብ ኡሱሉ ሰላሳ

➧ክፍል
❶

🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1

@abuUseyminabdurehman
▪️قَالَ Ř§Ů„Ů’ŘĽŮŮ…ŮŽŘ§Ů…Ů ŘĽŘ¨Ů’Ů†Ů القَيّمْ ŘąŮŽŘ­ŮŮ…ŮŽŮ‡Ů Ř§Ů„لَّه

"فَالتَّوْحِيد Ř­ŮŘľŮ’ن Ř§Ů„لَّهِ Ř§Ů„Ů’ŘŁŮŽŘšŮ’Ř¸ŮŽŮ…Ů الَّذِي Ů…ِنْ ŘŻŮŽŘŽŮŽŮ„ŮŽŮ‡Ů ŮƒŮŽŘ§Ů†ŮŽ Ů…ŮŮ†Ů’ Ř§Ů„آمِنِينَ"

📓بَدَائِعِ Ř§Ů„Ů’ŮŮŽŮˆŮŽŘ§ŘŚŮŘŻŮ Ů˘ /٢٤ټ  

╭───── • ◈ • ─────╮
https://t.me/https_Asselefya1
╰───── • ◈ • ─────╯
ዝናብ በድርቅ የሞተችን ከተማ ህያው እንደ ሚያደርገው ሁሉ የዲን እውቀት የሞቱና የደረቁ ቀልቦች ህያው ያደርጋል።

«ኢብኑ ሀጀር»