قال الشيخ سليمان الرحيلي حفظه الله
➧ጥሎሺን ማስወደድ የዱንያዊ ክብር ወይም ተቅዋን አያሰጥም!!
➘ዱንያዊይ ክብርን ተቅዋን ቢያሰጥ ኖሮ ረሱል ከኛ በፊት ቀድመዉን በተገበሩት ነበር። ረሱል ﷺ መህርን ሲሰጡ ለሚስቶቻቸው በጣም የወረደም አይደል በጣም ከፍ ያለም አይደለም መካከለኛ ። እንዲሁም ልጆቻቸውን ሲድሩ በመካከለኛ መህር ነበር። ይህ ደግሞ የሴቶችን ቦታ ይጠብቃል በባልና ሚስት ያለውን ግንኙነት ያሳምራል!!
فقه النكاح والعشرة بين الزوجين:٨٨/
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1

አድ-ዱሩሱል ሙሂማ الدروس المهمة.apk
110.1 MB
🆕 📲 አዲስ አፕሊኬሽን ተለቀቀ
❝ አድ-ዱሩሱል ሙሂማህ ❞
🎙 በአቡ ኡሰይሚን አብዱረሕማን ዝናቤ የተሰጠውን የ" አድ-ዱሩሱል ሙሂማህ" ሙሉ ደርስ የያዘ የአንድሮይድ መተግበሪያ!
🔰ዳውንሎድ አድርገው ይጠቀሙ!
👉https://t.me/almuhajir_app/122
🔰ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ!
━━━━━━
𝐀𝐋-𝐌𝐔𝐇𝐀𝐉𝐈𝐑 | 𝐈𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐀𝐩𝐩 & 𝐆𝐫𝐚𝐩𝐡𝐢𝐜𝐬
☎️ ስልክ- 0936489716 - ™️ @muhualis
➧https://t.me/abuUseyminabdurehman/8309

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
🔊 አድስ የኪታብ ቂርአት ➖➖➖➖➖➖➖➖ ▪️ክፍል (①) ➧ማህበረሰብን በማስተካከልና በማነፅ ላይ የሴቶች የጎላ ሚና በተመለከተ የሚዳስስ» 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru https://t.me/https_Asselefya1 ➲የኪታቡን pdf ለማግኘት ➧https://t.me/https_Asselefya1/6385
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Audio
🔊 አድስ የኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖➖
▪️ክፍል (➁)
➧ማህበረሰብን በማስተካከልና በማነፅ ላይ የሴቶች የጎላ ሚና በተመለከተ የሚዳስስ!!
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/https_Asselefya1
➲የኪታቡን pdf ለማግኘት
➧https://t.me/https_Asselefya1/6385
➖➖➖➖➖➖➖➖
▪️ክፍል (➁)
➧ማህበረሰብን በማስተካከልና በማነፅ ላይ የሴቶች የጎላ ሚና በተመለከተ የሚዳስስ!!
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/https_Asselefya1
➲የኪታቡን pdf ለማግኘት
➧https://t.me/https_Asselefya1/6385
` ⛔الاختلاط بين الرجال والنساء⛔
➣የወንዶችና ሴቶች ቅልቅሎሽ
" ልዩ መልዕክት "
⇘ኡኽቲ... ሸይኽ ኢብኑ ባዝ ረሂመሁላህ ያናግሩሻል፤
⇘ከታላቁ ሊቅ ሸይኽ ዐብዱል አዚዝ ቢን ባዝ ድንቅ ምክርን ያዘለ ፈትዋ የተቀነጨቡ ጭብጦች [አላህ ይዘንላቸው]
⇘ሒጃብ ምንድነው መረጃውና አስፈላጊነቱን ሁሉ ዳስሰው ተከታዮቹን ቁምነገሮች አስተላልፈዋል፤
☞ ሒጃብሽ አስፈላጊና ግዴታሽ ነው!
⇘ከቅርብ ቤተሰቦችሽና አማቾችሽ [ከአጎትና ከአክስት ልጅ፣ ከባል ወንድም… ] ጭምር ተሸፋፈኚ።
በቀላሉ ስሚያገኙሽ ይበልጥ አስጊው የነሱ መንገድ መሆኑንም ልብ በይ።
⇄ ' ልቡ ንፁህ ነው እንዲህ ያለ ነገር አያስብም ' የሚል ቀጭን ምክንያት ከፊትና አንፃር ቦታ የለውም ።
⇘ባህልና ተለምዶም ከሸሪዓ በላይ ሊሆን አይገባም።
⇘ከወንዶች ጋር ያለ በቂ ሒጃብ ከመቀላቀል ተቆጠቢ።
⇘ተሸፋፍነሽም ቢሆን መህረምሽ (አባትሽ፣ አጎትሽ፣ ወንድምሽን የመሳሰሉ የቅርብ ቤተሰብሽ) በሌለበት ከባዕድ ወንድ ጋር በገለልተኛ ቦታ እንዳትገኚ።
⇘ከወንዶች ጋር ከሚያጋፋሽና ከሚያነካካሽ ቦታዎች ያቅምሽን ያህል ራቅ በይ።
⇘ሸይጣን ባገኘው ቀዳዳ ሊያጠቃሽ አሰፍስፏልና መንገዶቹን አትቅረቢ።
⇘ላሳለፍሽው ህይወትሽ ተውበት አድርገሽ ጌታሽን ምህረቱን ጠይቂው።
⇘የማንንም ትችት፣ ወቀሳና ውዥንብርም አትፍሪ። እንዳሻው ሊዘልብሽ እንጂ አዝኖልሽ አይደለምና።
↳ ለሁሉም ቁርኣናዊና ሀዲሳዊ ግልፅ መረጃዎችን ከነማብራርያው ገልፀውልሻል☞
⇘የክብርሽ በር ክፍት ሆኖ እንዲቀር የሚሟገቱሽ ሰዎች ምን ይሆን ፍላጎታቸው❗
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴

🔊ውድ እህቴ የትዳር አጋርሽን ስትመርጭ!!
➬ምርጫሽ ወደጀነት የሚወስድሽን!
➬ልጆችሽን አኮትኩቶ በድን የሚያሳድግ!
➬ለነርሱ ተምሳሌት መመሪያ የሚሆን ይሁን!
➬እሩጫሽ ለሀብቱና ለዝናው ሳይሆን!
➬ለጀነት ጓደኝነትና ወዳጀነት ይሁን!
➬ዱኒያ ዛሬ ትመጣና ነገ ትመለሳለች!
🔊ዲን እናአኽላቅ ያለው ወንድ እድሜ ልኩን ሲጠብቅሽና ሲንከባከብሽ ይኖራል‼️
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴

አስደሳች ዜና !
------------------
ተቋርጠው የነበረው የሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ዱሩሶች በሙሉ በአሏህ ፍቃድ ከፊታችን ቅዳሜ (08-01-1444ሂ / 30-11-2014E.C) ጀምሯ የሚቀጥሉ ይሆናል። አልሐምዱሊሏህ!
መረጃው ላልደረሳቸው ወንድሞችና እህቶች በምትችሉት መጠን (ለምታውቁት በስልክ፣ በቴክስት ሜሴጅ፣ ለማታውቁት ይህንን መልእክት ሼር በማድረግ) አሰራጩልን። ባረከላ፞ሁ ፊኩም።
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam

ما الفرق بين - توحيد الألوهية وتوحيد الربوبية وأيهما أقر به الكفار؟
العلّامة صالح بن فوزان الفوزان
▪️ما الفرق بين توحيد الألوهية وتوحيد الربوبية وأيهما أقر به الكفار؟
🎙الشيخ صالح بن فوزان الفوزان حفظه الله
https://t.me/https_Asselefya1
🎙الشيخ صالح بن فوزان الفوزان حفظه الله
https://t.me/https_Asselefya1
﴿وَلَا تَتَّخِذُوٓا۟ ءَايَٰتِ ٱللَّهِ هُزُوًا﴾
الاستهزاء بدين الله من الكبائر ،، والاستهزاء هو السخرية ،، وهو حمل الأقوال والأفعال على الهزل واللعب.
📓#ابن_تيمية رحمه الله ١/٥٤٣
https://t.me/https_Asselefya1
الاستهزاء بدين الله من الكبائر ،، والاستهزاء هو السخرية ،، وهو حمل الأقوال والأفعال على الهزل واللعب.
📓#ابن_تيمية رحمه الله ١/٥٤٣
https://t.me/https_Asselefya1
➲አንዳንዱ ስኬትን አንዳንዱ ውድቀትን ይመኛሉ ቢሆንም ሁል ጊዜም ጥንካሬን እጂ ውድቅትን አናሳያቸውም ኢንሻአላህ!
➧አል ኢህሳን መድረሳ መቸም ቢሆን ካሁን በኃላ ወደ ፊት እንጂ ወደ ኃላ አትሄድም ማንም አይኑ ቢቀላ የራስ ምታትም ቢሆንበት! ኡስታዞቻችን አላህ ከክፉ ይጠብቃቸውና በሰላም መተውልናል አልሃምዱሊላህ።
አል ኢህሳን መድረሳችን የተውሂድን ባድራ ታውለበልባለች አድጋም ትልቅ መድረሳ ሆና እናያታለን በኢዝኒላህ የእኛ መመኪያቸን የአርሹ ጌታ ነው ማንም ሴራ ቢጠነስስ ምንም አይመስለንም!
✍የአል ኢህሳን ተማሪ

➲ በዚህ ዘመን ፈች ለምን በዛ?
መልሱን ከሸይኽ ሱለይማን ሩሃይሊ ሀፊዘሁሏህ እንስማ፦
➲ ምክንያቱ ሰለፎች ከመናገራቸው በፊት ያስባሉ፣ በዚህ ዘመን ግን ከተናገሩ በኋላ ያስባሉ። በግርድፉ ሲተረጎም።
https://t.me/https_Asselefya1
መልሱን ከሸይኽ ሱለይማን ሩሃይሊ ሀፊዘሁሏህ እንስማ፦
➲ ምክንያቱ ሰለፎች ከመናገራቸው በፊት ያስባሉ፣ በዚህ ዘመን ግን ከተናገሩ በኋላ ያስባሉ። በግርድፉ ሲተረጎም።
https://t.me/https_Asselefya1
➧በትዳር ሂወት ውስጥ ከባሏ በኩል የሚያጋጥሟትን የተለያዩ ፈተናዎች አሳልፋ ለቤተሰብ የምታወራ ሚስት በትዳሯ የመቀጠል እድሏ ጠባብ መሆኑ አይቀርም!!
➧ምክንያቱም በቤት ውስጥ መፍታት ያልተቻለ ጉዳይ ከውጭ ባሉ ጣልቃገቦች የቱንም ያክል አይስተካከልም። ይልቁንም የከፋ ቂም ያስይዛል።ለእልህ ሊጋብዝም ይችላል።ይሄ ደግሞ ፍፃሜው ሁሉንም የሚጎዳ ይሆናል።
➲ያዉ ጠንቀቅ በሉ!!
https://t.me/https_Asselefya1
➧ምክንያቱም በቤት ውስጥ መፍታት ያልተቻለ ጉዳይ ከውጭ ባሉ ጣልቃገቦች የቱንም ያክል አይስተካከልም። ይልቁንም የከፋ ቂም ያስይዛል።ለእልህ ሊጋብዝም ይችላል።ይሄ ደግሞ ፍፃሜው ሁሉንም የሚጎዳ ይሆናል።
➲ያዉ ጠንቀቅ በሉ!!
https://t.me/https_Asselefya1
🔊ወዳጄ!
☞ ጋብቻ አዎ ሱና ነው ሱናው ግን ያማረ ሱና እንዲሆንልህ ማንን እንደምትጣመር ጠንቅቀህ እወቅ ጋብቻ ዘለህ የምትገባበት የመዋኛ ገንዳ አደለም! የቃላት ድርደራ ሸንግሎህ ሰምጠህ እንዳትቀር ወዳጄ! ሰምጠው በጠፉ ሰዎች ተገሰፅ! ጋብቻን በጣምም አቅለህ አትየው አክብደህም አትየው በቃ አገባብህን አሳምር!
➲ ጋብቻ ላይ ያለ እርጋታ ዘሎ የሚገባ ምሳሌው ትልቅ ባህር ላይ ያለ እውቀቱ እንደሚዘፈቅ ነው ወይ ተምቦጫርቆ ተምቦጫርቆ ይወጣል ወይ ሰምጦ ይቀራል! እርጋታ ያለው እውቀቱ ያለው ግን አገባቡን አሳምሮ ባማረ አወጣጥ ሀጃውን ጨርሶ ይወጣል!
"በግልባጭ ሴቲቷም እንደዛው"
➧ አላህ ሆይ ወጣት ሆኖ ስለጋብቻ የማያስብ ወንድም ሴትም የለምና ነገሩን ሁሉ አግርተህላቸው ያማረ ትዳርን ካማረ ጥምርት ጋ ወፍቃቸው!
አሚን………