💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
""አስተማሪ ጥበበኛ መሆን አለበት""


➧በንግግርህ ለተማሪው ትምህርቱን እንዲወድ አድርግ ጠንካራ ጎበዝ እንዲሆን"
➧ኢማሙ ዘሀብይ ሪሁመሁላህ ኢልም ላይ እንዲጠነክር እንዲወድ እንዲማር ያደረገኝ
➧አንዲት ትንሽ የአስተማሪየ ንግግር ነበረች ይላሉ !! የዘሀብይ አስተማሪ የሆኑት አል-በርዛሊይ እንዲህ አሉት ለተማሪያቸው
"ዘሀብይ "ፁህፍህ የሙሀዲሶችን ፁሁፍ ይመስላል" ይች ንግግር ነች ሙሀዲስ እንዲሆን ያናሳሳችኝ ይላሉ ።


(( الدرر الكامنة)٢٧٨/٤


✍️ምንኛ ያማረ ነዉ ከበሳል አንደበት አሁን ላይ ግን
ስንቶች አስተማሪዎች ናቸዉ የተማሪዎቻቸዉ ሞራል የሚገድሉ በመጥፉ ቃል ከሚወዱት ትምህርት እድርቁ የሚያደርጉት!!አላሁመ ሙስተዓን!


➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
ኦለሞች እንደሚሉት! በባል ላይ መህር ሲበዛበት እዕምሮዉ ላይ እና በልቡ ላይ ሚመላለሰው ለሷ ብሎ ብዙ ነገር እንደተሸከመ ነዉ።

فقه النكاح والعشرة بين الزوجين: /٨٨/

ሴቶችዬ ቀለል አድርጉት !!

https://t.me/https_Asselefya1
الشيخ سليمان الرحيلي
➛ጥሎሺ/መህር /ብዙ የከፈለ ባል ፣በመካከላቸው ችግር ሲፈጠር :አንች ከመጀመሪያዉም አድክመሽኛል ይህ ነው ማይባል ገንዘብ ነው ላንች ስል ያዉጣሁት ።

መህሩ በጣም ትንሽ ሆኖ ያገባት ባል:በመካከላቸው ፀብ ሲፈጠር ; ዉድ ብትሆኚማ አባትሺ በትንሽ ጥሎሽ/መህር / አይድርሽም ነበር። የነገሮች ሁሉ መልካሙና ጡሩው #መካከለኛ የሆነ ነገር ነው #መካከለኛ የሆነ ነገር መልካም ፍሬን እንጂ መጥፎ ፍሬን አያፈራም ።

فقه النكاح والعشرة بين الزوجين /٨٨/

https://t.me/https_Asselefya1
قال الشيخ سليمان الرحيلي حفظه الله
➧ጥሎሺን ማስወደድ የዱንያዊ ክብር ወይም ተቅዋን አያሰጥም!!
➘ዱንያዊይ ክብርን ተቅዋን ቢያሰጥ ኖሮ ረሱል ከኛ በፊት ቀድመዉን በተገበሩት ነበር
። ረሱል ﷺ መህርን ሲሰጡ ለሚስቶቻቸው በጣም የወረደም አይደል በጣም ከፍ ያለም አይደለም መካከለኛ  ።  እንዲሁም ልጆቻቸውን ሲድሩ በመካከለኛ መህር ነበር። ይህ ደግሞ የሴቶችን ቦታ ይጠብቃል በባልና ሚስት ያለውን ግንኙነት ያሳምራል!!

فقه النكاح والعشرة بين الزوجين:٨٨/


➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
አድ-ዱሩሱል ሙሂማ الدروس المهمة.apk
110.1 MB
🆕 📲 አዲስ አፕሊኬሽን ተለቀቀ

አድ-ዱሩሱል ሙሂማህ ❞

🎙 በአቡ ኡሰይሚን አብዱረሕማን ዝናቤ የተሰጠውን የ" አድ-ዱሩሱል ሙሂማህ" ሙሉ ደርስ የያዘ የአንድሮይድ መተግበሪያ!

🔰ዳውንሎድ አድርገው ይጠቀሙ!
👉https://t.me/almuhajir_app/122
🔰ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ!
━━━━━━
𝐀𝐋-𝐌𝐔𝐇𝐀𝐉𝐈𝐑 | 𝐈𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐀𝐩𝐩 & 𝐆𝐫𝐚𝐩𝐡𝐢𝐜𝐬

☎️ ስልክ- 0936489716 - ™️ @muhualis

https://t.me/abuUseyminabdurehman/8309
` الاختلاط بين الرجال والنساء

➣የወንዶችና ሴቶች ቅልቅሎሽ
" ልዩ መልዕክት "
⇘ኡኽቲ... ሸይኽ ኢብኑ ባዝ ረሂመሁላህ ያናግሩሻል፤


⇘ከታላቁ ሊቅ ሸይኽ ዐብዱል አዚዝ ቢን ባዝ ድንቅ ምክርን ያዘለ ፈትዋ የተቀነጨቡ ጭብጦች [አላህ ይዘንላቸው]

⇘ሒጃብ ምንድነው መረጃውና አስፈላጊነቱን ሁሉ ዳስሰው ተከታዮቹን ቁምነገሮች አስተላልፈዋል፤

☞ ሒጃብሽ አስፈላጊና ግዴታሽ ነው!

⇘ከቅርብ ቤተሰቦችሽና አማቾችሽ [ከአጎትና ከአክስት ልጅ፣ ከባል ወንድም… ] ጭምር ተሸፋፈኚ።
በቀላሉ ስሚያገኙሽ ይበልጥ አስጊው የነሱ መንገድ መሆኑንም ልብ በይ።

⇄ ' ልቡ ንፁህ ነው እንዲህ ያለ ነገር አያስብም ' የሚል ቀጭን ምክንያት ከፊትና አንፃር ቦታ የለውም ።
⇘ባህልና ተለምዶም ከሸሪዓ በላይ ሊሆን አይገባም።

⇘ከወንዶች ጋር ያለ በቂ ሒጃብ ከመቀላቀል ተቆጠቢ።

⇘ተሸፋፍነሽም ቢሆን መህረምሽ (አባትሽ፣ አጎትሽ፣ ወንድምሽን የመሳሰሉ የቅርብ ቤተሰብሽ) በሌለበት ከባዕድ ወንድ ጋር በገለልተኛ ቦታ እንዳትገኚ።


⇘ከወንዶች ጋር ከሚያጋፋሽና ከሚያነካካሽ ቦታዎች ያቅምሽን ያህል ራቅ በይ።

⇘ሸይጣን ባገኘው ቀዳዳ ሊያጠቃሽ አሰፍስፏልና መንገዶቹን አትቅረቢ።

⇘ላሳለፍሽው ህይወትሽ ተውበት አድርገሽ ጌታሽን ምህረቱን ጠይቂው።

⇘የማንንም ትችት፣ ወቀሳና ውዥንብርም አትፍሪ። እንዳሻው ሊዘልብሽ እንጂ አዝኖልሽ አይደለምና።

↳ ለሁሉም ቁርኣናዊና ሀዲሳዊ ግልፅ መረጃዎችን ከነማብራርያው ገልፀውልሻል☞

⇘የክብርሽ በር ክፍት ሆኖ እንዲቀር የሚሟገቱሽ ሰዎች ምን ይሆን ፍላጎታቸው


➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
አስደሳች ዜና !
------------------

ተቋርጠው የነበረው የሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ዱሩሶች በሙሉ በአሏህ ፍቃድ ከፊታችን ቅዳሜ (08-01-1444ሂ / 30-11-2014E.C) ጀምሯ የሚቀጥሉ ይሆናል። አልሐምዱሊሏህ!


መረጃው ላልደረሳቸው ወንድሞችና እህቶች በምትችሉት መጠን (ለምታውቁት በስልክ፣ በቴክስት ሜሴጅ፣ ለማታውቁት ይህንን መልእክት ሼር በማድረግ) አሰራጩልን። ባረከላ፞ሁ ፊኩም።

https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam
ما الفرق بين - توحيد الألوهية وتوحيد الربوبية وأيهما أقر به الكفار؟
العلّامة صالح بن فوزان الفوزان
 ▪️ما الفرق بين توحيد الألوهية وتوحيد الربوبية وأيهما أقر به الكفار؟ 

🎙الشيخ صالح بن فوزان الفوزان حفظه الله


https://t.me/https_Asselefya1
﴿وَلَا تَتَّخِذُوٓا۟ ءَايَٰتِ ٱللَّهِ هُزُوًا﴾

الاستهزاء بدين الله من الكبائر ،، والاستهزاء هو السخرية ،، وهو حمل الأقوال والأفعال على الهزل واللعب.

📓#ابن_تيمية رحمه الله ١/٥٤٣

https://t.me/https_Asselefya1
ቅድሚያ ንተውሂድ !!!!
Abu Useymin
🔊ቅድሚያ ለተዉሒድ በትግርኛ ቋንቋ

🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

https://t.me/abuUseyminTigrgna
አንዳንዱ ስኬትን አንዳንዱ ውድቀትን ይመኛሉ ቢሆንም ሁል ጊዜም ጥንካሬን እጂ ውድቅትን አናሳያቸውም ኢንሻአላህ!

አል ኢህሳን መድረሳ መቸም ቢሆን ካሁን በኃላ ወደ ፊት እንጂ ወደ ኃላ አትሄድም ማንም አይኑ ቢቀላ የራስ ምታትም ቢሆንበት! ኡስታዞቻችን አላህ ከክፉ ይጠብቃቸውና በሰላም መተውልናል አልሃምዱሊላህ።

አል ኢህሳን መድረሳችን የተውሂድን ባድራ ታውለበልባለች አድጋም ትልቅ መድረሳ ሆና እናያታለን በኢዝኒላህ የእኛ መመኪያቸን የአርሹ ጌታ ነው ማንም ሴራ ቢጠነስስ ምንም አይመስለንም!

የአል ኢህሳን ተማሪ