✍️ውድ እህቴ!
➱➱➱➱➱
እረግጠኛ ሁኚ፤በህይወትሽ ምንም ቢከፋሽም ምንም ችግር ቢፈጠርብሽ ምንም እንኳን ሸክሙ ቢከብድሽ አላህ ሱብሀነ ወተአላ የንን ነገር የሚትቋቋሚበት አቅሙን ሰቶሻል እርግጠኛ ሁኚ ታልፊዋለሽ።
➧ብቻ አንች ሶብርና ብሩህ ተስፋ ስቆችሽ አድርገሽ ያዥ።
https://t.me/https_Asselefya1
➱➱➱➱➱
እረግጠኛ ሁኚ፤በህይወትሽ ምንም ቢከፋሽም ምንም ችግር ቢፈጠርብሽ ምንም እንኳን ሸክሙ ቢከብድሽ አላህ ሱብሀነ ወተአላ የንን ነገር የሚትቋቋሚበት አቅሙን ሰቶሻል እርግጠኛ ሁኚ ታልፊዋለሽ።
➧ብቻ አንች ሶብርና ብሩህ ተስፋ ስቆችሽ አድርገሽ ያዥ።
https://t.me/https_Asselefya1
➱ዘወትር ንጋት ላይ "ህይወት አንድ ጊዜ ናት" የሚለውን እውነት ለራስህ አስታውሰው። ከዚያ እድለቢስ ሊያደርጉህ የሚፈልጉ ክስተቶችን እጅ አትስጣቸው። ቀንህን በሰላምና በደስታ ታሳልፋለህ።
➧ብሩህ ቀን!!
https://t.me/https_Asselefya1
➧ብሩህ ቀን!!
https://t.me/https_Asselefya1
وَلَقَدْ بَعَثْنَا فِي كُلِّ أُمَّةٍ رَّسُولًا أَنِ اعْبُدُوا اللَّهَ وَاجْتَنِبُوا الطَّاغُوتَ ۖ فَمِنْهُم مَّنْ هَدَى اللَّهُ وَمِنْهُم مَّنْ حَقَّتْ عَلَيْهِ الضَّلَالَةُ ۚ فَسِيرُوا فِي الْأَرْضِ فَانظُرُوا كَيْفَ كَانَ عَاقِبَةُ الْمُكَذِّبِينَ
النحل(36)
«በየህዝቡም ዉስጥ አሏህን ተገዙ። "ጣኦታትን እራቁ በማለት መልዕክተኛን ልከናል። «ከእነሱም ዉስጥ አሏህ ያቀናዉ አለ። "በእነሱም ዉስጥ በእሱ ላይ ጥመት የተረጋገጠበት ሰዉ አለ። "በምድርም ላይ ሂዱ: የአስተባባዮችንም መጨርሻ እንደት እንደነበር ተመለከቱ ። አል_ ነህል አንቀፅ ( 36)
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
النحل(36)
«በየህዝቡም ዉስጥ አሏህን ተገዙ። "ጣኦታትን እራቁ በማለት መልዕክተኛን ልከናል። «ከእነሱም ዉስጥ አሏህ ያቀናዉ አለ። "በእነሱም ዉስጥ በእሱ ላይ ጥመት የተረጋገጠበት ሰዉ አለ። "በምድርም ላይ ሂዱ: የአስተባባዮችንም መጨርሻ እንደት እንደነበር ተመለከቱ ። አል_ ነህል አንቀፅ ( 36)
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
▪አድስ ሙሓደራ 〰〰〰〰〰〰 ➧የዲን ወንድማማችነት! 🎙በወንድም አቡ ፈዉዛን ➧https://t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
✍️አድስ ተከታታይ ፁሁፍ 🖋ያንተ ጓደኛህ ማነው?! ➫➫➫➫➫➫➫➫ ➲ክፍል አንድ ➮በአላህ ፍቃድ ከሆነ ይህንን ወሳኝ የሆነ ነጥብን በተከታታይ የምንዳስስ ይሆናል ኢንሻ አላህ አላህ አንብበው ከሚጠቀሙበት ያድርገን ። ▪ነብያችን ﷺ በሓዲሳቸው እንዲህ ይላሉ ፦ وعن أبي هريرة قالَ: قالَ رسُولُ اللَّه ﷺ: سَبْعَةٌ يُظِلُّهُمُ اللَّهُ…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
✍️አድስ ተከታታይ ፁሁፍ
🖋ያንተ ጓደኛህ ማነው?!
➫➫➫➫➫➫➫
➲ክፍል ሁለት
➤ወንድም እህቶች ሆይ እኛ ጓደኛ አድርገን የምንይዘውን ሰው ማወቅ እና መለየት ትልቅ ብልጠትና አራድነት ጮሌነትም ጭምር ነው ።
➲ስለዝህ ወደ አላህ የሚያቃርብህን /ሽን ምርጥ ጓደኛ ልትመርጥ /ጪ ይገባል አላህ ለሁላችንም መልካሙን ይወፍቀን ።
➤ምክኒያቱም ለምን መሰላችሁ ለዝህ ነጥብ ትኩረት መስጠቱ ያስፈለገው ሰው ጓደኛውን ነው የሚመስለው ይህ ቀልድ እንዳይመስለን ትክክል በርግጥ የሚያጋጥም ነው ።
➲ሲባል አልሰማህም /ሽም " እገሌ እኮ ድሮ ጥሩ ነበረች ከነ እገሌ ጋር እየዋለች ተበላሸች " ይህንን አባባል ሁላችንም እንሰማለን " እገሌ እኮ ከነ እገሌ ጋር ተጎዳኝቶ ምርጥ ሰው ወደ መስጊድ የሚሄድ ሆኗል ቁርአን ቀሪ , ጫትን የተወ , ........ ሁኗል " ሲባል ብዙን ሰምተናል ።
➤እኛ እንኳ በራሳችን ብዙ ሰዎችን አይተናል ጥሩ የነበሩ ነገር ግን ከመጥፎ ጓደኛ ጋር በመዋላቸው ምክኒያት የተበላሹ ብዙዎቹ ናቸው ።
➲ከአህያ ጋር የዋለች ጊደር ----- ተምራ ትመጣለች " የሚባለው ቀልድ እንዳመስልህ አኺ ልክ ነው ።
➤ልብ በሉልኝ ወንድም እህቶች አላህ ለሁላችንም መልካም ጓደኛን ይወፍቀን በጣም ትልቅ የአላህ ኒዕማ ነው ምርጥ የሱና ጓደኛን ማግኘት ሌላ አይደለም ለቅፅበት እንኳ ስትለየው ይጨንቅካል ።
➲ስለሆነም ጓደኛህ ማነው ጓደኛሽ ማናት የሷ ጓደኞችስ እነማናቸው ከማን ጋር ትውላለች ከማን ጋር ይውላል ሰውን ውሎውን ይመስላልና አንቺንም አንተንም ለመበላሸትህ / ሽ ትልቅ ተፅዕኖ ስላለው ቆም ማለት ነው ።
➤አላህ ካለ በዝህ ተከታታይ ፅሁፍ ላይ የመልካም ጓደኛን ባህሪ እና የመጥፎ ጓደኛን ባህሪ በዝርዝር ሰፋ ባለ መልኩ ለመዳሰስ እንሞክራለን ኢንሻ አላህ ።
➲አላህ አንብበው ከሚጠቀሙት ያድርገን ለነጋቸው ለአኼራቸው ታላቅ ስንቅን በዝህ መልካም ተግባር ከሚይዙት ውስጥ ያድርገን።
➧ኢንሻ አላህ ክፍል ሶስት ይቀጥላል..........✍️
✍️አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/abuUseyminabdurehman

Audio
✅ አዲስ የኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖➖
📚አቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማኣ
【ክፍል፦ ⓵➇】
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➖➖➖➖➖➖➖➖
📚አቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማኣ
【ክፍል፦ ⓵➇】
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
🔊 የሀቅ መመዘኛችን ሊሆን የሚገባው ብዛት ሳይሆን ትክክለኝነት ነው!!!
➡️ ከወርቃማ ከሰለፎች ንግግር መካከል
⬅️ لا يجوز الاغترار بالكثرة ولا الزهد في القلة؛ لأن العبرة بإصابة الحق؛ فأهل الإصابة للحق هم المعول عليهم في الاقتداء في کل زمان ومکان؛ لما يقومون به من تعليم الناس دین الله من الكتاب والسنة، والذب عن السنة وأهلها.
📚[إنعام الباري / ص٢٢٠]
↪️ አንድን የእምነት ጎዳናና አስተምህሮት የተከታዮቹን ብዛት በማየት ትክክል ነው ማለት የማይገባና ፍፁም ስህተት ሲሆን እንደዚሁም የአንድን የእምነት ጎዳናና አስተምህሮት የተከታዮቹ ቁጥር አነስተኛ በመሆኑ ብቻ ትክክል አይደለም ማለትም ሆነ አልቀበልም ማለት ፈፅሞ አግባብ አይደለም።
📚ኢንዓሙ ልባሪ(220)

ከላይ የተለቀቁትን አጫጭር 90 የሚጠጉ ምክሮችን የያዘ የቴሌ ግራም ሊክ ሲሆን ሰዎች ጋር ይደርስ ዘንድ #ጆይና__ሸር በማረግ የበኩላችሁን አስተላልፉት
t.me/Muhammedsiragecom/463
t.me/Muhammedsiragecom/464
የቴሌ ግራም ቻናላችን
t.me/Muhammedsirage
t.me/Muhammedsiragecom
t.me/Muhammedsiragecom/463
t.me/Muhammedsiragecom/464
የቴሌ ግራም ቻናላችን
t.me/Muhammedsirage
t.me/Muhammedsiragecom
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
4_5989970693347871729.pdf
401.2 KB
☑️ የኪታቡ ስም፦
«دور المرأة في إصلاح المجتمع»
«دور المرأة في إصلاح المجتمع»
Audio
🔊 አድስ የኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖➖
▪️ክፍል (①)
➧ማህበረሰብን በማስተካከልና በማነፅ ላይ የሴቶች የጎላ ሚና በተመለከተ የሚዳስስ»
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/https_Asselefya1
➲የኪታቡን pdf ለማግኘት
➧https://t.me/https_Asselefya1/6385
➖➖➖➖➖➖➖➖
▪️ክፍል (①)
➧ማህበረሰብን በማስተካከልና በማነፅ ላይ የሴቶች የጎላ ሚና በተመለከተ የሚዳስስ»
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/https_Asselefya1
➲የኪታቡን pdf ለማግኘት
➧https://t.me/https_Asselefya1/6385
☞ሸይኽ አልባኒይ ፦
"ሙስሊሞች ኢስላማዊ ሀገር መመስረት ይፈልጋሉ። ነገር ግን አንድን መስጂድ በሱና ማቋቋም አይችሉም።"
🎤ሲልሲለቱል ሁዳ ወንኑር 1068
☞ከትልቁ ነገር በፊት ትንሹ እንደሚቀድም አፅኖት እየሰጡን ነው!
➧ቀድመህ ኢስላምና ሱናን በራስ ላይ ተግብር ለሌላው በሂደት ትደርሳለህ!!