💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
↪️ቅዲሚያ ለተውሂድ እንላለን ምክንያቱም
ተውሒድ ከትዕዛዛት ሁሉ በላጭ ነውና↙️


➧ የተውሂድን ታላቅነት ከሚያሳዩ ጠቋሚዎች
ውስጥ አንዱ ነቢዩ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
እንዲ ማለታቸው ነው፡

➧ [ኑህ ሊሞት ሲል ለልጁ በላኢላሀ ኢለላህ
አዝሀለሁ።

➧ ሰባቱ ሰማያትና ሰባቱ መሬቶች
በአንዱ የሚዛኑ ክፍል ላይ ቢቀመጡ፣


➧ ላኢላሃ ኢለላህ ደሞ በሌላኛው የሚዛኑ
ክፍል ላይ ብትቀመጥ፣ ላኢላሃ ኢለላህ
በነሱ ላይ ሚዛን ትደፋ ነበር።]

➧[ ሸይኹል አልባኒይ ሶሒሕ ብሎታል]።

➧[ተሕቂቁ ከሊመቲል ኢኽላስ፡57]


https://t.me/https_Asselefya1
وَلَقَدْ بَعَثْنَا فِي كُلِّ أُمَّةٍ رَّسُولًا أَنِ اعْبُدُوا اللَّهَ وَاجْتَنِبُوا الطَّاغُوتَ ۖ فَمِنْهُم مَّنْ هَدَى اللَّهُ وَمِنْهُم مَّنْ حَقَّتْ عَلَيْهِ الضَّلَالَةُ ۚ فَسِيرُوا فِي الْأَرْضِ فَانظُرُوا كَيْفَ كَانَ عَاقِبَةُ الْمُكَذِّبِينَ
النحل(36)

«በየህዝቡም ዉስጥ አሏህን ተገዙ። "ጣኦታትን እራቁ በማለት መልዕክተኛን ልከናል። «ከእነሱም ዉስጥ አሏህ ያቀናዉ አለ። "በእነሱም ዉስጥ በእሱ ላይ ጥመት የተረጋገጠበት ሰዉ አለ። "በምድርም ላይ ሂዱ: የአስተባባዮችንም መጨርሻ እንደት እንደነበር ተመለከቱ ። አል_ ነህል አንቀፅ ( 36)

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
✍️አድስ ተከታታይ ፁሁፍ

🖋ያንተ ጓደኛህ ማነው?!
➫➫➫➫➫➫➫


➲ክፍል ሁለት

➤ወንድም እህቶች ሆይ እኛ ጓደኛ አድርገን የምንይዘውን ሰው ማወቅ እና መለየት ትልቅ ብልጠትና አራድነት ጮሌነትም ጭምር ነው ።

➲ስለዝህ ወደ አላህ የሚያቃርብህን /ሽን ምርጥ ጓደኛ ልትመርጥ /ጪ ይገባል አላህ ለሁላችንም መልካሙን ይወፍቀን ።

➤ምክኒያቱም ለምን መሰላችሁ ለዝህ ነጥብ ትኩረት መስጠቱ ያስፈለገው ሰው ጓደኛውን ነው የሚመስለው ይህ ቀልድ እንዳይመስለን ትክክል በርግጥ የሚያጋጥም ነው ።

➲ሲባል አልሰማህም /ሽም " እገሌ እኮ ድሮ ጥሩ ነበረች ከነ እገሌ ጋር እየዋለች ተበላሸች " ይህንን አባባል ሁላችንም እንሰማለን " እገሌ እኮ ከነ እገሌ ጋር ተጎዳኝቶ ምርጥ ሰው ወደ መስጊድ የሚሄድ ሆኗል ቁርአን ቀሪ , ጫትን የተወ , ........ ሁኗል " ሲባል ብዙን ሰምተናል ።

➤እኛ እንኳ በራሳችን ብዙ ሰዎችን አይተናል ጥሩ የነበሩ ነገር ግን ከመጥፎ ጓደኛ ጋር በመዋላቸው ምክኒያት የተበላሹ ብዙዎቹ ናቸው ።

➲ከአህያ ጋር የዋለች ጊደር ----- ተምራ ትመጣለች " የሚባለው ቀልድ እንዳመስልህ አኺ ልክ ነው ።

➤ልብ በሉልኝ ወንድም እህቶች አላህ ለሁላችንም መልካም ጓደኛን ይወፍቀን በጣም ትልቅ የአላህ ኒዕማ ነው ምርጥ የሱና ጓደኛን ማግኘት ሌላ አይደለም ለቅፅበት እንኳ ስትለየው ይጨንቅካል ።

➲ስለሆነም ጓደኛህ ማነው ጓደኛሽ ማናት የሷ ጓደኞችስ እነማናቸው ከማን ጋር ትውላለች ከማን ጋር ይውላል ሰውን ውሎውን ይመስላልና አንቺንም አንተንም ለመበላሸትህ / ሽ ትልቅ ተፅዕኖ ስላለው ቆም ማለት ነው ።

➤አላህ ካለ በዝህ ተከታታይ ፅሁፍ ላይ የመልካም ጓደኛን ባህሪ እና የመጥፎ ጓደኛን ባህሪ በዝርዝር ሰፋ ባለ መልኩ ለመዳሰስ እንሞክራለን ኢንሻ አላህ ።

➲አላህ አንብበው ከሚጠቀሙት ያድርገን ለነጋቸው ለአኼራቸው ታላቅ ስንቅን በዝህ መልካም ተግባር ከሚይዙት ውስጥ ያድርገን

➧ኢንሻ አላህ ክፍል ሶስት ይቀጥላል..........✍️

✍️አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/abuUseyminabdurehman

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
አዲስ የኪታብ ቂርአት


📚አቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማኣ

ክፍል⓵➇

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Audio
➧ቀንህን በቁርአን ክፈት!!


➘ልብን የሚገዛ ቲላዋ!!

➴ቁርአን የልብ ብርሃን ነዉ።

https://t.me/https_Asselefya1
🔊 የሀቅ መመዘኛችን ሊሆን የሚገባው ብዛት ሳይሆን ትክክለኝነት ነው!!!

➡️ ከወርቃማ ከሰለፎች ንግግር መካከል
⬅️ لا يجوز الاغترار بالكثرة ولا الزهد في القلة؛ لأن العبرة بإصابة الحق؛ فأهل الإصابة للحق هم المعول عليهم في الاقتداء في کل زمان ومکان؛ لما يقومون به من تعليم الناس دین الله من الكتاب والسنة، والذب عن السنة وأهلها.
📚[إنعام الباري / ص٢٢٠]


↪️ አንድን የእምነት ጎዳናና አስተምህሮት የተከታዮቹን ብዛት በማየት ትክክል ነው ማለት የማይገባና ፍፁም ስህተት ሲሆን እንደዚሁም የአንድን የእምነት ጎዳናና አስተምህሮት የተከታዮቹ ቁጥር አነስተኛ በመሆኑ ብቻ ትክክል አይደለም ማለትም ሆነ አልቀበልም ማለት ፈፅሞ አግባብ አይደለም።

📚ኢንዓሙ ልባሪ(220)

https://t.me/https_Asselefya1