💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
➧አንድህ ይመርብሽ የኔ ዉዷስልኬ
ማን አለኝ ያለ አንቺ የስዴቷ ጓዴ
!
ሸበካ ከማጣት ወድቆ ከመሰበር ይጠብቅሺ
ሁለየም አመሪልኝ አብቢ ድምቅ በይልኝ

ላንቺ ያልሆነ ..............................!

➧የስልክ ከቨር፣ ብርጭቆ፣ ሌላም ማሰራት
ከፈለጋችሁ ከታች ባለዉ ስልክ ደዉላችሁ

እዘዙ በጥራት እና በፍጥነት ያመጡላችሁል
ቤህሩት ያላችሁ ነዉ ታድያ ሌሎች አይመለከትም!!


00961 76 95 88 77
00961 76 95 88 77
👆👆👆👆👆👆👆👆

➧ለተጨማሪ መረጃ ይቀላቀሉ
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
🔊አድስ ምርጥ ሙሓደራ
➖➖➖➖➖➖➖➖

➧መልካም ስራ ፣መስፈርቶቹና፣
በዱንያና፣ በአኺራ ያለው ፍሬ !!


🎙በአቡ አዩብ ሙሀመድ ሰይድ ሙሀመድ

➧ወደ ወንድማችን ቻናል ይቀላቀሉ!
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://telegram.me/abutoiba
https://telegram.me/abutoiba
✍️አድስ ተከታታይ ፁሁፍ

🖋ያንተ ጓደኛህ ማነው?!
➫➫➫➫➫➫➫➫

➲ክፍል አንድ

➮በአላህ ፍቃድ ከሆነ ይህንን ወሳኝ የሆነ ነጥብን በተከታታይ የምንዳስስ ይሆናል ኢንሻ አላህ አላህ አንብበው ከሚጠቀሙበት ያድርገን ።

▪ነብያችን ﷺ በሓዲሳቸው እንዲህ ይላሉ ፦

وعن أبي هريرة ď´ Ů‚الَ: قالَ رسُولُ اللَّه : ŘłŮŽŘ¨Ů’ŘšŮŽŘŠŮŒ يُظِلُّهُمُ اللَّهُ في ظِلِّهِ يَوْمَ لا ظِلَّ إلَّا ظِلُّهُ: إِمامٌ عادِلٌ، وشابٌّ نَشَأَ فِي عِبَادَةِ اللَّه تَعالى، وَرَجُلٌ قَلْبُهُ مُعَلَّقٌ في المَسَاجِدِ، وَرَجُلانِ تَحَابَّا في اللَّه: اجتَمَعا عَلَيهِ، وتَفَرَّقَا عَلَيهِ، ...... الحديث


▪አቡ ሁረይራህ አላህ መልካም ስራውን ይውደድለትና ባስተላለፈው ሓዲሥ ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል አለ ፦

➧በእለተ ትንሳኤ ምንም የዓርሽ ጥላ እንጅ ምንም ጥላ በለለበት ወቅት አላህ ሰባት አይነት ሰዎችን በዓርሹ ጥላ ስር ያደርጋቸዋል ....... ሁለት ሰዎች ለአላህ ብለው የተዋደዱ በአላህ ዲን ላይ አንድ የሚሆኑ በርሱም የሚለያዩ .... ።

➤ያው ከርእሳችን ጋር የሚሆነውን ነው መርጨ የወሰድኩት እንጅ ሓዲሱ ረዘም ይላል ለማሳጠር ታስቦ ነው ኢንሻ አላህ !


➮መልካም ጓደኛ መያዝ ለአላህ ብለህ የምትወደውን ትልቅ ጥቅም አለው በዱንያም በአኼራም ።

➤በዱንያ ላይ ከብቸኝነት ትላቀቃለህ ደስተኛ የሆናን ኑሮ ለመኖር ሰበብም ይሆንሀል ኢንሻ አላህ ።

➤በአኼራህ ደግሞ ትልቅ ምንዳን ታገኙበታላችሁ በጀነት ጎረቤት እስከመሆን ጀምሮ ማለት ነው በዓርሽ ጥላ ስር እስከ መሆን ያአኺ አላህ ይወፍቀን ።

▪በሌላ ሓዲሳቸው ላይ እንዲህ ይላሉ ፦

" وكونو عباد الله إخوانًا !!

"የምትዋደዱ ወንድማማቾች የአላህ ባሪያ ሁኑ!!

➲ግን ዋናው ነጥብ ጓደኛየ ማነው ?? ብለህ ልታስብ እና ልታውቅ ይገባል ጓደኛን አንተን በማጥመምም ይሁን ወደ ሓቅ ለመመራት ዋነኛው ሰበብ ሊሆን ስለሚችል ማለት ነው ።

➤ጓደኛህ ማን እንደሆነ ካላወቅክ ከማን እንደሚውል የርሱ ጓደኞችስ እነማናቸው ሁኔታው እንዴት ነው ብለህ ካላየህ ዘለህ አትግባበት ቡሀላ የማትወጣው #አደጋ ላይ ትወድቃለህና መጀመሪያ አጥና ጓደኛህ ማን መሆን እንዳለበትም እወቅ!!

➲ትክክለኛ ጓደኛ ማነው መጥፎ ጓደኛስ ማነው ብለህ ለይተህ ማወቅ ይጠበቅብካል / ሻል ። በአላህ ፍቃድ በዝህ ተከታታይ ፅሁፌ ላይ የምጠቅስ ይሆናል ኢንሻ አላህ ልብ ብላችሁ ተከታተሉ ባረከላሁ ፊኩም !!

➧ኢንሻ አላህ ክፍል ሁለት ይቀጥላል ..............✍️

✍አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/abuUseyminabdurehman

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
📲አድስ አፕልኬሺን

➧በቅርብ ቀን ይጠብቁ!

✍️ወንድማችን አቡ ዑሰይሚን አላህ ያጠንክርልን መሠሎቹ ያብዛልን ብዙ ነገሮች ለኡማዉ እያበረከተልን ይገኛል አላህ ይጨምርለት አላህ ይጠብቀዉ!!

➘➘➘➘➘➘➘➘
@abuUseyminabdurehman
➧የሰውን_ልብ_ከመስበር_ተጠንቀቅ
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

✔️ قال العلامة محمد صالح العثيمين - رحمه الله :
✍️ ሼህ አላማ መሀመድ ሷሊህ አልኡሰይሚን እንዲህ አሉ፦

ينبغي للإنسان أن يراعي قلوب الناس ، فإذا انكسر قلب شخص فليحرص على جبره بما استطاع ، لأن في هذا فضلا عظيما.


«ለሰው ልጅ የተገባ ነው የሰዎችን ልብ (ከመጉዳት) መጠበቅ ፤ ልባቸውን ከሰበረ በቻለው አቅም ልባቸውን ለመጠገን ይታገል። ምክኒያቱም በዚህ ተግባሩ ታላቅ ትሩፋት አለበት።»

📚 شرح بلوغ المرام / ج11

📚 ሸርሁ ቡሉጉል መራም / ጁ11

✔️ قال العلّامة ابن عثيمين - رحمه الله :
✔ ሼህ አላማህ ኢብኑ ኡሰይሚን እንዲህ አሉ፦

الدنيا ليست طويلة ، أيام ثم تزول ..!
فاصبر حتى يأتي الله بأمره

«ዱንያ ረጅም (ዘመን) አይደለችም፤ ቀናቶች ናት ከዛም የምትወገድ...! አላህ በትዕዛዙ እስኪመጣ ድረስ ታገስ።»

📚شرح رياض الصالحين 104

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
↪️ቅዲሚያ ለተውሂድ እንላለን ምክንያቱም
ተውሒድ ከትዕዛዛት ሁሉ በላጭ ነውና↙️
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰


➧ የተውሂድን ታላቅነት ከሚያሳዩ ጠቋሚዎች
ውስጥ አንዱ ነቢዩ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
እንዲ ማለታቸው ነው፡

➧ [ኑህ ሊሞት ሲል ለልጁ በላኢላሀ ኢለላህ
አዝሀለሁ።

➧ ሰባቱ ሰማያትና ሰባቱ መሬቶች
በአንዱ የሚዛኑ ክፍል ላይ ቢቀመጡ፣


➧ ላኢላሃ ኢለላህ ደሞ በሌላኛው የሚዛኑ
ክፍል ላይ ብትቀመጥ፣ ላኢላሃ ኢለላህ
በነሱ ላይ ሚዛን ትደፋ ነበር።]

➧[ ሸይኹል አልባኒይ ሶሒሕ ብሎታል]።

➧[ተሕቂቁ ከሊመቲል ኢኽላስ፡57]


https://t.me/https_Asselefya1
✍️ሁዘይፋ ለሚስቱ እንዲህ አላት፦

ጀነት ውስጥ የኔ ሚስቴ መሆን ከፈለግሽ ምናልባት እኔ ቀድሜሽ ካንቺ በፊት ከሞትኩ ከኔ ቡሀላ ሌላ ባል እንዳታገቢ፡ ምክንያቱም ሴት ልጅ ጀነት ውስጥ የምታገባው ዱንያ ላይ ካገባቻቸው ባሎች «የመጨረሻውን ባሏን» ነውና፡
ለዚያም ነው አላህ የረሱል ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ሚስቶችን ከረሱል ቡሀላ ሌላ ባል ማግባት ሀራም ያደረገባቸው፡ ጀነትም ውስጥ የርሳቸው ሚስቶች ስለሚሆኑ።

ምንጭ፦ ሀሰን/ሸርሁ ሙሽኪል አል-አሰር
(121-2)


✍️منقول من أخي حسين أحمد

https://t.me/https_Asselefya1
وَلَقَدْ بَعَثْنَا فِي كُلِّ أُمَّةٍ رَّسُولًا أَنِ اعْبُدُوا اللَّهَ وَاجْتَنِبُوا الطَّاغُوتَ ۖ فَمِنْهُم مَّنْ هَدَى اللَّهُ وَمِنْهُم مَّنْ حَقَّتْ عَلَيْهِ الضَّلَالَةُ ۚ فَسِيرُوا فِي الْأَرْضِ فَانظُرُوا كَيْفَ كَانَ عَاقِبَةُ الْمُكَذِّبِينَ
النحل(36)

«በየህዝቡም ዉስጥ አሏህን ተገዙ። "ጣኦታትን እራቁ በማለት መልዕክተኛን ልከናል። «ከእነሱም ዉስጥ አሏህ ያቀናዉ አለ። "በእነሱም ዉስጥ በእሱ ላይ ጥመት የተረጋገጠበት ሰዉ አለ። "በምድርም ላይ ሂዱ: የአስተባባዮችንም መጨርሻ እንደት እንደነበር ተመለከቱ ። አል_ ነህል አንቀፅ ( 36)

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1