💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
لِّلَّهِ مَا فِي السَّمَاوَاتِ وَمَا فِي الْأَرْضِ ۗ وَإِن تُبْدُوا مَا فِي أَنفُسِكُمْ أَوْ تُخْفُوهُ يُحَاسِبْكُم بِهِ اللَّهُ ۖ فَيَغْفِرُ لِمَن يَشَاءُ وَيُعَذِّبُ مَن يَشَاءُ ۗ وَاللَّهُ عَلَىٰ كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ

📖አል-በቀራህ :284📖

በሰማያት ውስጥና በምድርም ውስጥ ያለው ሁሉ የአላህ ነው፡፡ በነፍሶቻችሁ ውስጥ ያለውን ብትገልጹ ወይም ብትደብቁት አላህ በርሱ ይቆጣጠራችኋል፡፡ ለሚሻውም ሰው ይምራል፡፡ የሚሻውንም ሰው ይቀጣል፡፡ አላህም በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነው፡፡

━━━━━🍃🌸🍃━━━━━

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
▪ትክክለኛ ደሃ ወርቅ/ገንዘብ ያጣ ሳይሆን ስርአትና ስነምግባር ያጣ ነው ፡፡

➘ገጣሚውም
ليس الفقير فقير المال والذهب
بل الفقير من فقد الأخلاق و الأدب
ብሏል።

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
✅ምርጥ_ሰው_ሁን።

በጓደኝነትህ፣በስነምግባርህ ፣በፍቅርህ፣ በማህበራዊ መስተጋብርህ፣ከሰዎች ርቀህም ፣ብቻህን ሆነህም ምርጥ ሰው ሁን ፡፡ ሲታጣ የሚናፈቅ ሲገኝ የማይሰለች አይነት ሰዉ ሁን!!

https://t.me/https_Asselefya1
🍃🌸

▪تــلاوات

﴿واعبد ربك حتى يأتيك اليقين﴾
➧ማንኛዉም በጎንህ ያሉት ሁሉም ሊቀየሩ ይችላሉ!! እናትህ ስትቀር እናትህ መቼም አትቀየርም!! እናትህ ስትቀር ሁሉም ሊያኮርፍህ ይችላል እናትህ ግን አያስችላትም!!

➧ማንኛዉም ሰዉ አንተን ሊተዉህ ሊረሳህም ይችላል እናትህ ስትቀር!!

➧እናት አንደዬ የተፈጠረች አትደገምም በሂወት እያለህ ተጠቀምበት!!

👉ወንድም ቢሞት በወንድም ይተካል
👉እህት ብትሞት በእህት ይተካል
👉ሚስት ብትሞት በሚስት ይተካል
👉ልጂ ቢሞት በልጂ ይተካል


👉እናት ብትሞት ግን.................💧💧💧

https://t.me/https_Asselefya1
እናቴ...!
abdu shikur abu fewzan
▪ልብን ሰርስሮ የሚገባ ሙሐደራ

✅ርዕስ ፣እናቴ

➭አላህ የእናቶቻችንን ሀቅ በአግባቡ ከሚወጡት ያድርገን!

🎙በአብዱሽኩር አቡ ፈዉዛን

➧ወደ ቻናሉ ይቀላቀሉ ይጠቀማሉ
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

✍️የአፋልጉኝጥሪ በመላዉ አለም ያላችሁ እህት ወድሞች በአላህ ሱባሀነሁ ተአላ ስም እንጠይቃችሁ አለን!

👉በምስሉ የምታይዋትን እህታችንን አፋልጉን እህታችን ስሟ👉 በዛብሽ ከበድ ትባላለች!!

✍️ ሀገር ጃማደጎሎ ወረዳ ቢላዉ ሚካኤል ነች ሚያዚያ
27/8/20014 አመት ከመኖሪያ ቤቷ ወጣብላ ቀረች !!


👉ትንሽ የአእሚሮ ህመም አለባት ያያችሁ የሰማችሁ ካላችሁ በአላህ ሱብሀነሁተአላ ስም ይሁንባችሁ አፋልጉን !!

👉ስልክ ቁጥር፦0900791033
ወይም 0931954206 በዚህስልክ
ይደዉሉልን 📞📞📞 እባካችሁ እናት አባቶቻችን ሁላችሁም አፋልጉን
ቤተሰቦቿ በሀሳብ ላይ ናቸዉ መችም ትረዳላችሁ የቤተሰቦቻችንን ሀሳብ !!


👉ሸር ሸር ርርርርርርርርር በማረግተባበሩን !!


👉በአላህሱባሀነሁተአላስም እንጠይቃችኋለን። በየጉሩቡ ሽር ሽር አርጉልን ✍
➧ጥበበኛ መሆን የምትችለው የጥበበኛውን ጌታ ቁርአንን በሰለፎች ግንዛቤ ተገንዝበህ የተግባር ሰው ስትሆን እንጂ ብዙ በማውራትና ሰዎችን በማሳቅ አይደለም።
➧ሴትም በሒጃብ በመሸፈኗ ውበቱዋ አይጠፈም!!

➧ውዷዋ እህቴ ሐያዕ ከለሽ አሏህ ይወድሻል።
ሐያዕ ከኢማን ነውና።

▪كــــونــي مــفـتاحة الــخــير !!
▪وكــــونــي مــغلاق الشـــر!!

➧ የመልካም ነገር መክፈቻ ሁኚ!!
➧የመጥፎ ነገር ደሞ መዝጊያ ሁኚ!!

➣ጆይን በማለት ይቀላቀሉን!
➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
وَالسَّمَاءِ ذَاتِ الْبُرُوجِ ۝ وَالْيَوْمِ الْمَوْعُودِ ۝ وَشَاهِدٍ..
خدمة قرآنية TvQuran2@
▪ቁርአን የቀልብ ሰላም

➲እኔኮ ያለ ቁርአን ሩህ የሌለው ጀሰድ ነበርኩ ረቢ ጥራት ይገባው በደካማ ባርያው ቀልብ ላይ ክቡር ቁርአንን ስላረጋጋ ጥራት የተገባው ነው ጌታዬ!!

🎙ቃሪዕ፦ ኢድሪስ ሐሺሚይ

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
➧አንዳድ ግዜ ከአቅማችን በላይ ይሆናል ፈተናዉ ግራ ሲገባን ዝም ብለን እንመለከታለን!

➧ያኢላሂ ከአቅማችን በላይ በሆነ ነገር አትፈትነን!
ď´ż ŮŮŽŘľŮŽŘ¨Ů’ŘąŮŒ جَمِيلٌ وَاللَّهُ الْمُسْتَعَانُ عَلَى مَا تَصِفُونَ ď´ž [يوسف: 18]