💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ኹጥባ_10 ቹ ሃቆች
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
➡️የጁሙዓ ኹጥባ
➬➬➬➬➬➬➬➬
▪آية الحقوق العشرة!!

➧አስሮቹን ሃቆች የሚዳስሰዉ አንቀፅ!!

🕌 ደሴ አል-አዝሓር መስጂድ

📅 يوم الجمعة ذو الحجة/ 23/ 1443

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

t.me/abu_reyyis_arreyyis/6166
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6166
መገን ዱንያ!
======
አንዲት እህት ነበርች ለአስራ ሁለት አመታት ዓረብ ሀገር "የመዳም ቅመም" ሁና ቆይታለች። በአስራ ሁለት አመት ቆይታዋ ውስጥ "ኢቲዩ…" አለ የተባለ ቤት ከነሙሉ እቃው ገዝታለች። ግዜዋ ደረሰና ወደ ኢቲዮ መጣች። ኢቲዩ ስትመጣ ሳምንት ባልሞላ ቀናቶች ውስጥ ትንሽ ህመም ዓይኗን አመማት፣ ለመታከም ወደ ሸገር ተጓዘች፣ ግን ከሸገር ስትመለስ ሙታ ተመለሰች።
•
"ሱብሓነ'ሏህ" በዱንያ የሰራቺውን ቤቷን ሳትኖርበት ወደ ዘልዓለሟ ቤቷ ተጓዘች። ቤቷንካን የሚወርሳት ልጅ የላትም። "መገን ዱንያ!"
•
እንዲሁ ዛሬም አንዲት እህት ለልጇ ብላ የሶስት ወይም የአራት አመት ልጅ ጥላ ወደ ዓረብ ሀገር ለስራ ተሰደደች ። ዓረብ ሃግር በሄደች በአስራ አምስት ቀኗ ልጇ ሞተባት። "መገን ዱንያ ዕውነትም ዝብርቅ ርቅ ነሽ"

[ጌታዬ ሆይ! ለመዳም ቅመሞች አንተው ሁናቸው]

✍አብደረህማን አማን
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
መገን ዱንያ! ====== አንዲት እህት ነበርች ለአስራ ሁለት አመታት ዓረብ ሀገር "የመዳም ቅመም" ሁና ቆይታለች። በአስራ ሁለት አመት ቆይታዋ ውስጥ "ኢቲዩ…" አለ የተባለ ቤት ከነሙሉ እቃው ገዝታለች። ግዜዋ ደረሰና ወደ ኢቲዮ መጣች። ኢቲዩ ስትመጣ ሳምንት ባልሞላ ቀናቶች ውስጥ ትንሽ ህመም ዓይኗን አመማት፣ ለመታከም ወደ ሸገር ተጓዘች፣ ግን ከሸገር ስትመለስ ሙታ ተመለሰች። • "ሱብሓነ'ሏህ" በዱንያ…
አይ ዱኒያ ከንቱ ድካም 💧💧
لِّلَّهِ مَا فِي السَّمَاوَاتِ وَمَا فِي الْأَرْضِ ۗ وَإِن تُبْدُوا مَا فِي أَنفُسِكُمْ أَوْ تُخْفُوهُ يُحَاسِبْكُم بِهِ اللَّهُ ۖ فَيَغْفِرُ لِمَن يَشَاءُ وَيُعَذِّبُ مَن يَشَاءُ ۗ وَاللَّهُ عَلَىٰ كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ

📖አል-በቀራህ :284📖

በሰማያት ውስጥና በምድርም ውስጥ ያለው ሁሉ የአላህ ነው፡፡ በነፍሶቻችሁ ውስጥ ያለውን ብትገልጹ ወይም ብትደብቁት አላህ በርሱ ይቆጣጠራችኋል፡፡ ለሚሻውም ሰው ይምራል፡፡ የሚሻውንም ሰው ይቀጣል፡፡ አላህም በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነው፡፡

━━━━━🍃🌸🍃━━━━━

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
▪ትክክለኛ ደሃ ወርቅ/ገንዘብ ያጣ ሳይሆን ስርአትና ስነምግባር ያጣ ነው ፡፡

➘ገጣሚውም
ليس الفقير فقير المال والذهب
بل الفقير من فقد الأخلاق و الأدب
ብሏል።

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
✅ምርጥ_ሰው_ሁን።

በጓደኝነትህ፣በስነምግባርህ ፣በፍቅርህ፣ በማህበራዊ መስተጋብርህ፣ከሰዎች ርቀህም ፣ብቻህን ሆነህም ምርጥ ሰው ሁን ፡፡ ሲታጣ የሚናፈቅ ሲገኝ የማይሰለች አይነት ሰዉ ሁን!!

https://t.me/https_Asselefya1
🍃🌸

▪تــلاوات

﴿واعبد ربك حتى يأتيك اليقين﴾