Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🗒 حكم مصافحة المرأة العجوز
🎙لفضيلة الشيخ د. صالح بن سعد السحيمي - حفظه الله -
➧አሮጊት ሴት መጨበጥና ወደሷ መመልከት አስመልክቶ ፈትዋ ምንኛ ያማረ ነዉ ልብ ያለዉ ልብ ይበል!!
➘በዘመናችን ግን ወጣቶች መሰልጠን መስሏቸዉ የሀገሬ ልጂ ናት፣ ዘመዴ ናት፣ የክላስ ተማሪየ ናት፣ እያሉ መጨባበጥ ምን የሚሉት ነዉ? አላህ ይምራቸዉ!!
አላህ ድናችን ያሳዉቀን ጠቃሚ የሆነ እዉቀትን ይስጠን!
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1

حافظوا على الطريقة السلفية في تربية الأبناء وليست
<unknown>
🎙 الشيخ صالح الفوزان : حافظوا على الطريقة السلفية في تربية الأبناء وليست طريقة اليوم وهي الطريقة الغربية
🔊ልጆቻችሁን በልጅነታቸው ንፁ የሆነውን ዐቂዳ ሱናን አስተምሯቸው በልጅነታቸው ዲናቸውን አሳውቋቸው በልጅነታቸው ምንም ነገር ቢዚ የሚያደርጋቸው ነገር አይኖርም የመሀፈዝ ብቃታቸው በጣም የጎለበተ ነው።ዲናቸውን በማሳወቅ ላይ በጣም ትኩረት አድርጉ! ዲናቸውን በተገቢው መንገድ በልጅነታቸው ማወቃቸው በዱንያቸውም ሆነ በአኸራቸው ስኬታማ ያደርጋችዋል በአላህ ፍቃድ ።አብዛሃኛው ወላጅ ለዱንያ ት/ት የሚሰጠውን ትኩረት ለዲናቸው ቢያደርጉላቸው ኖሮ ብዙ ፈሳዶች ባልተሰራፉ ነበር። አላህ በአደባባይም በድብቅም ባልታመፀ ፣በሱና ከማሸብረቅ ይልቅ የሱና ጠላቶችን አካሄድ ለመሄድ ባልተዳከረ ነበር! ልጆችም ለወላጆቻቸው የሚገባቸውን ክብር በሰጧቸው፣ ... ወላጆች ለልጆቻችሁ ሀቃቸውን አትንፈጓቸው።በሀያትም እያላቹ ከሞታችሁም በኃላ ልጆቻችሁ በመልካም ሊያወሷችሁ የሚችሉት እናንተ በቅድሚያ ሀቃቸውን ሰጥታቹ ስታሳድጓቸው ነው።ሀቃቸው ደግሞ በምንም ሊተካ የማይችለው ዲናቸው አላህን መልእክተኛውን በተገቢው መንገድ እንዲያውቁ ማድረግ ነው። ....

ጌታችን አሏህ የት ነዉ ያለዉ ?
abdu shikur abu fewzan
🔊አዲስ ሙሓደራ🔊
➛➛➛➛➛➛➛➛
▪️ጌታችን አሏህ ከአርሹ በላይ ስለመሆኑ፦
➧ከቁርዐን
➧ከሃዲስ
➧ከሶሃቦች ንግግር
➧ከሰለፎች ንግግር...ከነ ምንጩ የተገለፀበት እንደዚሁም የተለያዩ የአህባሾች ብዥታዎች የተዳሰሰበት ሙሓደራ ነዉ
➘ሹብሃ ያለበት ሰዉ ቢያዳምጠዉ ይማርበታል!!
➧በእለተ ኡሁድ በሰለፊያ መስጅድ አሶሳ
🎙በአብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን
➧ወደ ወንድማችን ቻናል ተቀላቀሉ
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur

➧ሚስቱ ተገላልጣ እየሄደች ደሞ አስተያየት ሲሰጡት ታምራለች ሲሉት ደስ ከሚለዉ ወንድ የበለጠ ደዩስ የለም ! ሊነደዉ ነበርኮ የሚገባ ምክንያቱም የሷ ዉበት የሱ ብቻ ነዋ! "አጃኢብ!
Audio
✅ አዲስ የኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖➖
📚 አቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማኣ
【ክፍል፦⓵➂】
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➖➖➖➖➖➖➖➖
📚 አቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማኣ
【ክፍል፦⓵➂】
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
۞☞︎︎ልባም ሴት የልቧ በር በተንኳኳ ቁጥር አትከፍትም ☞︎︎ ያንኳኳው ሁሉም አይገባም እልቧ☞︎︎ ትክክለኛውሰው እስከሚመጣ ☞︎︎ የአላህን ባሪያ እስከምታገኝ ☞︎︎ በእርጋታ እና በተወኩል ትጠብቃለች ☞︎︎ መልካምም የምትፈልገው ☞︎︎ ለጌታዋ በመተናስ ጌታዋን በመገዛት ጥሎየማይጥላትን ጌታዋን በመለመን ነው!!
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➲ ማንም በደበረው ጊዜ ሰርች አድርጎ ዳውሎድ አድርጎ የፈለገውን ያክል ጊዜ ተጠቅሞ የሚደልትሽ ጊዜአዊ በርናሜጅ አትሁኝ እህቴ‼️
➲ባሁን ጊዜ በሚድያ ፍቅርን እና ጋብቻ እየተባለ መንዘላዘል ሆኗል ትዳር በሚድያ ይቅርና እንደድሮው በቤተሰብ ተጫጭቶ እና ተጋብቶ እንኳን አልሳካ እያለነው አላህ ካዘነላቸው ውጭ።
➲ በየ ሚድያው ግድግዳ ጀርባ ተሰግስገው ሴትንልጅ መጫወቻ መቀለጃ ጊዜ ማሳለፊያ አድርገው ከያዙ አላማ የሌላቸው አላማ ቢስ ወንዶች ተጠንቀቂ‼️ አንችን የእውነት የሚወድሽ ወንድ በቀጥታ ፊትለፊት ይመጣል እንጅ በበርናሜጅ ጀርባ ተደብቆ በቅቤ ምላሱ ሲአነፍርሽ እና ሲአቀልጥሽ አይውልም
✍ ምክሩ ቅድሚያ ለራሴ 🍃

Forwarded from قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አሰላምአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
ውድ የሱና ወንድሞቼና እህቶቼ
ይህ ከዚህ በታች የምታዩት የዩቲዩብ ቻናል የኔ የወንድማችሁ አቡ ማሂ ሙሐመድ ነው
ሸር እና ሰብስክራይብ ላይክ በማድረግ የበኩላችሁን አስተዋፆኦ በማበረከት ትብብራችሁን እጠይቃለሁ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
Watch "በችግር ጊዜ መታገስ በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር" on YouTube
ሸር ና ሰብስክራይብ ብቻ ወዳጆቼ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://youtu.be/Gik3O-dKLCo
https://t.me/Abu_Mahi_Ibnu_Idris

Surat Adh-Dhariyat
Abu Bakr al-Shatri
قال الإمام #ابن_القيم رحمه الله:
"فآيات القرآن تُحيي القلوب ، كما تحيا الارض بالماء ، وتحرق خبثها وشبهاتها ، وشهواتها وسخائمها ، كما تحرق النَّار ما يُلقى فيها".
[مفتاح دار السَّعادة (١/ ٦١)].
https://t.me/https_Asselefya1
"فآيات القرآن تُحيي القلوب ، كما تحيا الارض بالماء ، وتحرق خبثها وشبهاتها ، وشهواتها وسخائمها ، كما تحرق النَّار ما يُلقى فيها".
[مفتاح دار السَّعادة (١/ ٦١)].
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
✅ አዲስ የኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖➖
📚 አቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማኣ
【ክፍል፦⓵➃】
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➖➖➖➖➖➖➖➖
📚 አቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማኣ
【ክፍል፦⓵➃】
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➧አንዲት ሴት ሼኽ ኢብኑ ባዝን እንዲህ ብላ ጠየቀች ፡
➧ጥያቄ፦ ፊቴን ለአጎቴ ልጆች መግለጥ ይፈቀድልኛልን ?
➧መልስ፦ ለአጎትሽ ልጆች መግለጥ አይፈቀድልሽም፣ ሴት ልጅ ፊቱዋን መግለጥ የሚፈቀድላት - ለአጎትዋ መግለጥ ትችላለች፣ እንዲሁም ለእናትዋ ወንድምም መግለጥ ትችላለች፣ ለእህቱዋ ልጅም መግለጥ ትችላለች፣ ለወንደሟም ልጅ መግለጥ ትችላለች።
➧ነገር ግን ለአጎትዋ ልጆችና ለእናቱዋ ወንድም ልጆች ለእናት እህት ልጆች መግለጥ አይቻልም ምክንያቱም እነዚህ ሁሉም አጅነቢ ናቸውና። እንዲሁም ከነዚህ ጋር ጋብቻ መፈፀምም ትችላለች።
➧ስለዚህ ለአጎት ልጅ ፊትን መግለጥ አይቻልም ምክንያቱም እርሱ ላንቺ አጅነቢ (ባዕድ ወንድ) ነውና።
➧ፊቱዋን መግለጥ የሚፈቀድላት - ለምሳሌ፦ አለባቱዋ፣ ለአጎቱዋ፣ ለእናቱዋ ወንድም፣ ለእህቱዋ ልጅ፣ ለወንድሙዋ ልጅ። ለነዚህ ነው መግለጥ የሚፈቀድላት።
ምንጭ፦ ፈትዋ ኢብኑ ባዝ (26006)

👉 ብዙውን ጊዜ ይቅር የሚሉት
አላህን ፈሪዎች ናቸው‥
๏ ይቅርታን የማያውቁት ደግሞ
ልበ ደረቆች ናቸው ።
(وَأَنْ تَعْفُوا أَقْرَبُ لِلتَّقْوَىٰ)
" ምሕረትም ማድረጋችሁ
ወደ አላህ ፍራቻ በጣም የቀረበ ነው ። "
[አል_በቀራህ 237]
አላህን ፈሪዎች ናቸው‥
๏ ይቅርታን የማያውቁት ደግሞ
ልበ ደረቆች ናቸው ።
(وَأَنْ تَعْفُوا أَقْرَبُ لِلتَّقْوَىٰ)
" ምሕረትም ማድረጋችሁ
ወደ አላህ ፍራቻ በጣም የቀረበ ነው ። "
[አል_በቀራህ 237]
669763697162031
▪️ማራኪ የቲላዋ ግብዣ
➛➛➛➛➛➛➛➛➛
🎙 በወንድማችን ኡስማን ሰይድ (አቡ አመተልሃኪም)(አቡ ኢህሳን)
የወንድማችን የቁርአን ህክምና ቻናል መቀላቀል ለምትፈልጉ
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
➧https://t.me/As_Sunah_Yeruqa_telegramgroup
➛➛➛➛➛➛➛➛➛
🎙 በወንድማችን ኡስማን ሰይድ (አቡ አመተልሃኪም)(አቡ ኢህሳን)
የወንድማችን የቁርአን ህክምና ቻናል መቀላቀል ለምትፈልጉ
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
➧https://t.me/As_Sunah_Yeruqa_telegramgroup
Forwarded from قناة أَبي ماحي محمد اَلحبشي الْوَلّوي
ውድ የሱና ወንድሞቼና እህቶቼ
ይህ ከዚህ በታች የምታዩት የዩቲዩብ ቻናል የኔ የወንድማችሁ አቡ ማሂ ሙሐመድ ነው
ሸር እና ሰብስክራይብ ላይክ በማድረግ የበኩላችሁን አስተዋፆኦ በማበረከት ትብብራችሁን እጠይቃለሁ
Watch "የሽርክ ሰዎች እኛ ሙታንን ፍጡራንን ድረሱልን እያልን የምንለምነው እንደ ሰበብ ነው ይሉናል መልሳችን ምንድነው? በኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ" on YouTube
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://youtu.be/sXuebtKFiCE

YouTube
የሽርክ ሰዎች እኛ ሙታንን ፍጡራንን ድረሱልን እያልን የምንለምነው እንደ ሰበብ ነው ይሉናል መልሳችን ምንድነው? በኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ