💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Audio
✅ አዲስ የኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖➖

📚 አቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማኣ

【ክፍል፦➅】

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
✅የሰለፊ ሴት ዋና መገለጫዋ በተውሂዷ ነው።

♦️ከአላህ ውጭ ያለን ነገር አጠቃላይ አታመልክም
♦️ከአላህ ውጭ ላለ አካል ስለት አትገባም
♦️ከአላህ ውጭ ባለ ነገር አትምልም
♦️ካአላህ ውጭ ላለ አካል ድረሱልኝ ሀጃየን አውጡልኝ አትልም።

➡️ነብያችን ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም ባሳዩት መልኩ ትክክለኛ ሱናዋን፣ አቂዳዋን፣ ተውሂዷን ይዛ እምትጓዝ ናት። ይህ የሰለፊ ሴት ዋና መገለጫዋ ባህሪዋ ነው።

قُل إنَّ صلاتى وَنُسُكى وَمَحياىَ وَمَماتى لِله رَبِّ الْعٰلمين
⚡️ስግደቴ ፣መገዛቴም ሕይወቴም ፣ሞቴም ለዓለማት ጌታ ለአላህ ነው ።በል።

➡️ይህም ማለት ስራዋን ባጠቃላይ ከሽርክ ትጠብቃለች ። ለአላህ ብላ ብቻ ትሰራለች። የሰዎችን እይታ አትፈልግም በማንኛውም ስራዋ ፣ሰዎች እንዳሞግሷት አትፈልግም።
በስራዋ በአላህ ውደታ የአላህን ፊት እንድሁም ጀነትን ለማግኘት ከዛ ውጭ የምትፈልገው ምንም ዱኒያዊ ሀጃ የለም። ይህ ነው የሰለፊ ሴት ዋና አቋሟ።

🔺ሰለፊ የሆነች ሴት ቢድዓ ከተባለበት ቦታ ትርቃለች ።
🔺ተዉሂድና የተውሂድ ባለቤቶችን የሱና ባለቤቶችን አጥበቃ መያዝ እንዳለባት ሁሉ፣
ሽርክና ከሽርክ ባለቤቶች ፣ የቢድዓ ባለቤትን ባጠቃላይ ትርቃለች። ሱናን አጥብቃ ትይዛለች።
🔺ሰለፊ ሆና ሌሎች የሽርክ ባለቤትና የቢድዓ ባለቤቶች የሚፈጽሙትን ቢድዓዎች ሽርካ ሽርኮች አትፈጽምም።

🔺ሰለፊ የሆነች ሴት ዐጅኒቢ ባለበት ቦታ ላይ እንደፈለገች አቶንም ።ቁጥብ ፣ ስትር፣ትላለች።

➡️ ምክንያቱም ሰለፊ ብሎ ማለት ትክክለኛ ቁርአንና ሀድስ ይዞ በሱና ላይና በተውሂድ ላይ ቀጥ ማለት ነውና።

➡️አሁን ባለንበት ዘመን ሰለፊነትን ይሞግታሉ። በኢባዳ ላይ ደካማ ሆነው ይታያሉ አላህ የከለከላቸውን ወንጀሎች በችልተኝነት ሲዳፈሩ ይታያሉ።

➡️ሰለፊ ሴት ማለት እኮ በኢባዳ ላይ ጠንካራ ነች ፣ የጧት የማታ ዚክሮችን ሰዓቷን ጠብቃ ትላለች። እህቶቿን በመልካም ስራ ላይ ታነሳሳለች ። ከመጥፎ ነገር እንድርቁ ትገስጻለች። መጥፎ ነገር አይታ ዝም አትልም ታወግዛለች። በማንኛውም ነገሯ ሀያዓና አደብ የተላበሰች ነች ።

♦️ሰለፍይ ሴት ማለት እኮ እውነተኛ የሴት አለቃ ማለት እሷ ናት። አላህ ሆይ !እህቶቻችንን በሱና ላይ ቀጥ አድርግልን።

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Audio
💎ጣፍጭ ቲላዋ ግብዣ

➲ቁርአን የልብ ብርሃን ነዉ።
‏الحمدي | العنكبوت
﴿ وَالَّذينَ آمَنوا وَعَمِلُوا الصّالِحاتِ لَنُبَوِّئَنَّهُم مِنَ الجَنَّةِ غُرَفًا تَجري مِن تَحتِهَا الأَنهارُ خالِدينَ فيها نِعمَ أَجرُ العامِلينَ ﴾ - العنكبوت

https://t.me/https_Asselefya1
🌸نصيحة الى المرأة المسلمة🌸

⇦قال الشيخ صالح الفوزان حفظه الله:

(احرصي على تنظيم وقتك ،حتى يكون عملك متعة، واجعلي البيت دائمًا ↞كالروضة؛
- ↞نظافة
- ↞وترتيبًا
↲فالبيت دليل على صاحبته.


⇦وبالنظافة والترتيب يكون البيت بأجمل صورة ولو كان الأثاث متواضعًا والعكس بالعكس).

🎙محاضرة بعنوان/دور المرأة في تربية الأسرة.


➧ምክር ለሙስሊሟ እንስት

➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻

⇘ሸይኽ ሷሊህ ፈውዛን (ሀፊዘሁላህ) እንድህ ይላሉ


⇨"ጊዜሽን በስርአት በመጠቀም ላይ ጉጉት አድርጊ ፣ስራሽ ጠቃሚ እስኪሆን ድረስ፣ ቤቱን በንፅህናና ስርአት በማስያዝ/ በማስተካከል ልክ እንደ መናፈሻ እስኪሆን ድረስ ፣

☞ቤቱ በባለቤቱ (ማንነት) ላይ አመላካች/ ማስረጃ ነው።


⇨በንፅህናና በማስተካከል ቤቱ በጣም ያማረ ቅርፅ ይሆናል/ ይይዛል ፣ ምንም እንኳ ተቃራኒው በተቃራኒ መሰረቱ ውዳቂ / ደካማ ቢሆንምኳ (በንፅህናና ስርአት በማስያዝ ከተያዘ ያምራል)"
➘➘➘➘➘➴➴➴➴➴➴➘➘➘➘➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➛እህቴ ሆይ! ሒጃብሽ .. ዘውድሽ .. መከበሪያሽ ነው .. እንዳትፈቺው! ህይወት ብዙ ፈተና አላት አንዱ ፈተና በኒቃብሺ በሂጃብሺ ላይ ሊሆን ይችላል እናም አደራ እንዳትፈችው ዱኒያ ለሙዕሚኖች ፈተና ናት!!
♦️ሰዎችን እየቀረብካቸው በሄድክ ቁጥር ይሰለቹሃል!

አዛኙ ጌታችን አላህ ግን አንድ ስንዝር ውደ እሱ እየቀረብከው በሄድክ ቁጥር እሱ አንተ ከቀረብከው በላይ እየቀረበህ እየወደደህ ይመጣል!

♦️ምን ለማለት ፈልጌ ነው ምንም ቢሆን የሰው ነገር አያስጨንቅህ ከፈጣሪህ ጋር ያለውን ግንኙነት ብቻ አሳምር።
☞አንድ ሴት ሌሎች ሴቶች ዘንድ መልበስ ያለባት እንዴት ነው?

ታላቁ ፈቂህ ሸይኽ ሙሐመድ ሷሊህ አልዑሰይሚን (ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፦ካስፈለጋት

☞ሴት ልጅ ሴቶች ዘንድ መሸፈን የሚገባት የሰውነቷ ክፍል ከመዳፎቿ ማብቂያ እስከ ተረከዟ የሆነውን ክፍል ነው። የተደነገገውም ይኸው ነው። ነገር ግን በቤት ውስጥ ሴቶች ዘንድ ለስራና ለመሳሰሉት ጉዳዮች ከዚህ በላይ መግለጥ ቀሚሷን እስከ ጉልበቷ ብትሰበስብ እንዲሁም ለእጆቿም እጅጌዋን እስከ ክርኗ ብትሰበስብ ላስፈላጊ ጉዳይ ብቻ እስከሆነ ድረስ ይፈቀድላታል። ይሁንና ይህንን አለባበስ (ሴቶች ዘንድ ብቻ ቢሆንም) የሁል ግዜ ባህሏ አድርጋ መልበሱ ግን አይሆንም።”

ምንጭ ☞⇘⇘فتاوى الشيخ محمد بن صالح العثيمين لمجلة الدعوة " العدد 1765 / 55
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➲የአላህ ልዩ ሰዎች
➘➘➘➘➘➘➘➘➘

♦️የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል:–" ለአላህ ከሰዎች መካከል ቤተሰቦች አሉት፤ እነርሱም የቁርአን ባለቤቶች ናቸው፤ እነርሱ የአላህ ቤተሰቦች እና ልዩ ሰዎች ናቸው።"
(ኢብኑ–ማጃህ ዘግበውታል አልባኒ ሰሂህ ብለውታል)

➛ተሰምቶ የማይጠገበውን የአላህን ቃል ተጋበዙልኝ!

መልካም ለይል🖊
➘➘➘➘➘➘➴➴➴➴➴➴➘➘➘➴➴
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
﴿قالا ربَّنا ظلمنآ أنفُسنا وإن لم تغفر لنا وترحمنا لنكُونَنَّ من ٱلْخاسِرِين﴾
Audio
✅ የዙልሒጃ አስር ቀናቶች
〰〰〰〰〰〰〰〰

♦️አዲስ ወቅታዊ ምክር

📝በነዚህ ውድ ቀናቶች፦
▪️የሰዎች መዘናጋት
▪️ግንዛቤን ማስፋት
▪️ከረመዷን ይበልጣሉን?

【ክፍል፦ ①】

🏷 ኢንሻአላህ ይቀጥላል……

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Audio
✅ አዲስ የኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖➖

📚 አቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማኣ

【ክፍል፦ ⓻】

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
↞قــال العلامة محمـد بن عبـد الوهاب
رحمـــہ اللـــہ تعالــﮯ :


↲ ما أجمـل المـرأة الصالحــة ولـو ڪانــت مثل الفحمـة لڪنهــا صالحــة مستقيمــة علـى أوامــر اللــہ ، منزلتهــا عنـد اللـہ عظيمــة تعيــن زوجهــا يا فــلان قــم فقــد نــودي للصــلاة ؛ هــذه الصالحــة ، يافــلان قــم أوتــر ؛

⇠ هــذه الصالحــة يافــلان ياأبــافلان هــل صليــت الضحــى ؟ قــم فصــل الضحــى ، وهڪــذا عونــاً لزوجهــا علــى طاعــة اللــہ وهڪــذا الرجــل يجـب أن يڪــون عونــاً لزوجتــہ علـى طاعــة اللــہ

⇉ሸይኽ መሀመድ ኢብኑ ዐብዲል ወሃብ

⇘ሷሊህ የሆነች ሴት(ሚስት) ምንኛ አማረች! (መልኳ ) ከሰል ቢመስልም እንኳ! ነገር ግን እሷ በአላህ ትእዛዝ ላይ ቀጥ ያለች ፣ደረጃዋ አላህ ዘንድ ከፍ ያለች ናት።


⇘ባሏን የምታግዝ፣ እከሌ !ቁም ለሶላት ጥሪ ተደርጓል(የምትለው ) ሷሊህ(ሚስት) ማለት ይህች ናት።እከሌ! ቁምና ዊትር (ስገድ)፣ ሷሊህ (ሚስት) ማለት ይህች ናት። እከሌ የእከሌ አባት ! የዱሃን(ረፋድ ሶላት) ሰግደሃል? እንደዚሁ በአላህ ትእዛዝ ላይ ለባሏ አጋዥ ናት ፣ እንደዚሁ ወንድዮ(ባል) ለሚስቱ አላህን በመታዘዝ ላይ አጋዥ ሊሆን ይገባል"
📙📓📔 رسالــة الموسومــة القيمــة "وماخلقــت الجـن والإنــس إلاليعبــدون صـــ17

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
✅ የዙልሒጃ አስር ቀናቶች
〰〰〰〰〰〰〰〰〰

♦️አዲስ ወቅታዊ ምክር

📝 በውስጡ የተዳሰሱ ነጥቦች፦
▪️የመልካም ስራ በላጭነት
▪️የቁርአን የሀዲስ ጥቅሶች
▪️የበላጭነታቸው 12 ነጥቦች

【ክፍል፦ ②】

🏷 ኢንሻአላህ ይቀጥላል……

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
▪لَا إِلَٰهَ إِلَّا هُوَ يُحْيِي وَيُمِيتُ ۖ رَبُّكُمْ وَرَبُّ آبَائِكُمُ الْأَوَّلِينَ

➧ከእርሱ(አላህ) ሌላ አምላክ የለም፡፡ ሕያው ያደርጋል፡፡ ይገድላልም፡፡ ጌታችሁ የመጀመሪያዎቹ አባቶቻችሁም ጌታ ነው፡፡(44_8)

➧መልካም እደሩ
ሸርሑ ሱና፡ ክፍል -1
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
♦️አድስ ተከታታይ የኪታብ ቁረአት
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

➲ሸርሑ ሱና ሊልበርበሃሪ

▪️ክፍል አንድ

♦️ሶፍት ኮፒውን በዚህ ማግኘት ይቻላል። (መትኑ የሚጀምረው ከገፅ 35 ነው።)
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/IbnuMunewor

🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር حفظه الله
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1