♻️🔺የመውደቃችን ሰበቡ እኛው ነን🔺♻️
✅ ይህች ኡማ ኢማናቸው በንግግርም በተግባርም እውነተኛ ሰዎች በነበሩባት ጊዜ የበላይ ነበረች። እንኳን ሚደፍራት ቀና ብሎ ሚያያት አነበረም። በአንድነት ገመድ በሀቅ በመተሳሰር የተቆራኙ አንድ ህዝብ ነበሩ። እራሳቸው ተከብረው ዲኑንም አስከብረው ለዲኑ
🔺አጥንታቸው ከስክሰው
🔺ደማቸው አፍሰው
🔺ከሀገራቸው ተባረው
🔺በታዘዙት ላይ ቀጥ ብለው
🔺ከተከለከሉት ርቀው
🔺እውነተኛውን እስልምና በተግባር አሳይተው ወደ ማይቀረው አለም አሔራ ሄዱ።
✅ ዛሬ ግን ኢማናቸው ንግግርና ክርክር ብቻ የሆኑ ሰዎች በበዙ ጊዜ አልፎም
🔺የመልእክተኛውን ሱና በፈረንጅ እስታይልና ፋሽን ሲቀይሩ
🔺ሀቅን ትተው ወደ ባጢል በተዘነበሉ ጊዜ
🔺ከኢልም ርቀው በጅህልና በተሞሉ ጊዜ
🔺የተከለከሉትን ክልከላ እየተዳፈሩ አላህን ባስቆጡ ጊዜ
🔺ሱናን ትተው ወደ ቢድአ በተዘነበሉ ጊዜ
🔺ተውሂድን ችላ ብለው ወደ ሽርክ ባዘነበሉ ጊዜ
🔺አንዱን ሌላኛውን ጠላት አድርጎ ማየት በጀመረ ጊዜ
♻️ የበታች ሆኑ። ማንም እንደፈለገ
ይጫወትባቸዋል ። ከዛ ሀያልነት ባንዴ ወደቁ። እንዲሁም ተበታተኑ። የካፊር መሳቂያና መሳለቂያ ሆኑ።
نسأل الله السلامة والعافية
✍ኢብኑ ኸይሩ

══ •⊰✿ (🌹) ✿⊱• ══
⇓ ⇓ ⇓
🎤 ዓኢሻ(ረዐ) እንዲህ ብለዋል:-
《አንዲት ሁለት ሕፃናትን የያዘች ሴት ወደኔ መጣችና እንድረዳት ጠየቀችኝ። በወቅቱ ቤቴ ውስጥ የነበረው አንድ ፍሬ ቴምር ብቻ ስለ ነበር እሱን ሰጣዋት። ሴትየዋም ተቀብላኝ ቴምሩን ከፍላ ለሁለቱ ሴት ልጆቿ ሰጠቻቸው። ከተምሩ ለራሷ ምንም ነገር አልቀመሰችም።
በኋላ የአላህ መልዕክተኛ ﷺ ወደ ቤት ሲመጡ ስለሴትየዋ ድርጊት ነገርኳቸው። እሳቸዉም:-
“በሴት ልጆች ምክንያት ፈተና ውስጥ የወደቀ ማንኛውም ሰው ለእነርሱ በሚያደርገው እንክብካቤ የተነሳ ከጀሃነም እሳት ይጠበቃል”
አሉኝ።》
(📗ቡኻሪና ሙስሊም ቲርሙዚ)
══ •⊰✿ (🌹) ✿⊱• ══
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w

አል-ሼይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን ((ረሂመሁላህ)) እንዲህ ይላሉ፦
ከቤት በምትወጣ ጊዜ እግሮቻን እጆቻን ፊቷን በማንኛውም መሸፈኛ መሸፈን ግድ ነው።
ነገር ግን በላጩ ጎንቶችን መልበስ ያለባት ልክ እንደ ቀደምት ሴቶች ልማድ ረዲየላሁ ዓንሁም ወደ ውጭ ሲወጡ እንደሚለብሱት አለባበስ መልበስ አለባት።
ـ وَدَلِيلُهُ قَوْلهُ -صَلَّى اللَّٰهُ عَليهِ وسَلَم- فِي المَرْأَةِ إذَا أحْرَمَتِ "لَا تَلبَسُ الْقُفَازَيْنِ(1)" وهَذا يَدُّلُ عَلَى أنَِّ مِنْ عَادتِهِنَّ لِبْسُ ذَلِكَ
(1)|رَواهُ البُخَارِي : 1838|
(انظر فتَاوَى عُلمَاء البَلَدِ الحَرَامِ(741)

Audio
⬆🔊⬆
|[ الراحة راحة القلوب، ماهي براحة الأبدان ]|
💡 الشيخ صالح الفوزان - حفظه الله تعالى -

ሱፍያን ኢብኑ ዑየይና (ረሂመሁላህ) እንዲህ አሉ:-
አላህ ለባሮች ከሰጣቸው ፀጋዎች ሁሉ ላ! ኢላሀ ኢለላህን እንደማሳወቁ የሰጣቸው ታላቅ ፀጋ የለም። ላ! ኢላሀ ኢለላህ አኼራ ላይ ለባሮች ልክ ዱኒያ ላይ ዉሃ እንደሚያስፈልጋቸው ነው፣ ከርሱ ጋር ላ! ኢላሀ ኢለላህ የሌለችው ሰው እርሱ ሙት ነው።
[ሂልየቱል አውሊያእ 7/272]
ግን ምን ያህሉ ሙስሊሙ ህብረተሰብ በትክክል ትርጉሟን፣ መስፈርቷን እና አፍራሾቿን ጠንቅቆ ያውቃል?!
ያወቀውስ ለቤተሰቡ ለዘመድ አዝማዱ ለመላው ሙስሊም ለማሳወቅ ምን ያህል ጥረት አድርጓል?!
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
አላህ ለባሮች ከሰጣቸው ፀጋዎች ሁሉ ላ! ኢላሀ ኢለላህን እንደማሳወቁ የሰጣቸው ታላቅ ፀጋ የለም። ላ! ኢላሀ ኢለላህ አኼራ ላይ ለባሮች ልክ ዱኒያ ላይ ዉሃ እንደሚያስፈልጋቸው ነው፣ ከርሱ ጋር ላ! ኢላሀ ኢለላህ የሌለችው ሰው እርሱ ሙት ነው።
[ሂልየቱል አውሊያእ 7/272]
ግን ምን ያህሉ ሙስሊሙ ህብረተሰብ በትክክል ትርጉሟን፣ መስፈርቷን እና አፍራሾቿን ጠንቅቆ ያውቃል?!
ያወቀውስ ለቤተሰቡ ለዘመድ አዝማዱ ለመላው ሙስሊም ለማሳወቅ ምን ያህል ጥረት አድርጓል?!
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
🔴 ጥፍርን መቅበር🔴
⏰ ፈትዋ ቁጥር : 373
📮 #ጥያቄ↶
📮 ጥፍርን ከቆረጡ በኃላ ቆፈሮ መቅበር በሸሪዓችን እንዴት ይታያል⁉️
✅ #መልስ↶
✅ በዚህ ጉዳይ መተዋል የተባሉ ሀዲሶች ትክክለኛ ሳይሆኑ #ዶዒፍ ናቸው። ሆኖም አንድ ሰው ጥፍሩን ቆርጦ ቢቀብረው ከአንዳንድ ሶሀቦችና ዑለሞች የተገኘ ተግባር ስለሆነ #የተሻለ ነው። ባይቀብረውም ግን ችግር #የለውም።
•┈┈•◈◉❒✒❒◉◈•┈┈•
① በይሀቂይ ፣ ነስቡ ራየቲ (1/189)
📚 #ምንጭ↶
📙 አትተረጁል ፣ ለኢማሙ አህመድ ፣ ገፅ 19
📙 መጅሙዑል ፈታዊ ፣ ለኢብኑ ኡሰይሚን ፣ 11/60

Forwarded from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
📌📌አላህን ከመዘከር አትዘናጋ📌📌
🔵 ﻗـﺎﻝ الإمام_ﺍﺑــﻦ_ﺍﻟﻘﻴﻢ - رحمـه الله تعالـى- :
✅ ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንከት እንዲህ ብሏል።
📌【ﺍﻟﺬﻛﺮ ﻳﻨﻮﺭ ﺍﻟﻘﻠﺐ ﻭﺍﻟﻮﺟﻪ ﻭﺍﻷﻋﻀﺎﺀ ، وﻫﻮ ﻧﻮﺭ ﺍﻟﻌﺒﺪ ﻓﻲ ﺩﻧﻴﺎﻩ ﻭﻓﻲ ﺍﻟﺒﺮﺯﺥ ﻭﻓﻲ ﺍﻟﻘﻴﺎﻣﺔ】
♻️👇ዚክር ማለት
🔺ቀልብ
🔺ፊት እንዲሁም
🔺የሰውነት አካል በሙሉ አብሪ ነው።
♻️👇ዚክር ማለት ለአንድ ባሪያ
🔻በዱንያ
🔻በቀብር ህይወቱና
🔻የቂያማ ቀን አብሪ ብርሀኑ ነው።
📚 اﻟﻮﺍﺑــﻞ_ﺍﻟﺼﻴــﺐ ( ١٣٥)
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

Telegram
ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች
➲የአቂዳ ኪታቦች
➲የፊቅህ ግንዛቤዎች
➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ
➲ወቅታዊ ምክሮች
➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➲የአቂዳ ኪታቦች
➲የፊቅህ ግንዛቤዎች
➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ
➲ወቅታዊ ምክሮች
➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
♻️🔺 ሰለፍይ መሆን ፀጋ ነው 🔺♻️
✅ ሸህ ረቢእ ቢን ሀዲ አልመድኸልይ አላህ ይጠብቃቸው እንዲህ አሉ።
♻️ ለአንድ ሰው አላህ ሱብሀነሁወተአላ
🔺የሰለፎችን (ሶሀባዎችና ሶሀባዎችን በመልካም የተከተሉ) ሰዎች መንሀጅ (አካሄድ) እንዲረዳና
🔺በዚሁ መንሀጅ ላፅ እንዲፀና ላደረገው ሰው
♻️አላህን ከልቡ ሊያመሰግን ይገባዋል። ምክንያቱም ይህ
♻️አላህ ለሰው ልጆች ከሚሰጣቸው ፀጋዎች ሁሉ ትልቁና ዋናው ነውና።
📚 اللباب 571
✅ አሏህ ሆይ ✅
♻️ ከኢኸዋን የስልጣን ጥማት ነጥለህ
♻️ ከሱፍይ ከአህባሽ ሽርክና ቢድአ አድነህ
♻️ ከ isis ዳኢሽና ከተክፊሮች ብዥታ አላቀህ
♻️ ከተብሊግ ያለእውቀት መጓዝን አውጥተህ
♻️ ከሀዳድይ ሙሪድነት ነጃ አውጥተህ
♻️ ከሽርክ ከቢድአው ጠብቀህ
♻️ በእስልምናና በሙስሊሙ ስም በዲን ከሚነግዱ አፈ ጮሌዎች ታድገህ
♻️ ከአሻኢራ ከማቱሪድያና ከሙእተዚላ ቅጥፈት ተከላክለህ
♻️ ከሌሎችም የጥፋትና የጥመት ቡድኖች በአጠቃላይ አርቀህ
✅ በጥንት በጠዋቱ በሶሀቦች ጎዳና በትክክለኛው መንሀጅ በሰለፍያ ጎዳና ላደረከኝ እንዲሁም
🔺በሱና ተውበው
🔺በተውሂድ አጊጠው
🔺ሽርክን አሽቀንጥረው
🔺ቢድአን ገርስሰው
🔺እውነት አስተምረው
🔺በሀቅ ላይ ፀንተው
ከሚጓዙት ሰለፍዮች እንድሆን ላደረከኝ ጌታ የላቀ ምስጋና ይገባህ። የስም ብቻ ሳይሆን እውነተኛ ሰለፍይ ሆኜ በዚሁ መንሀጅ ላይ ወደ አንተ መምጣት እፈልጋለሁና ፅናቱን ለግሰኝ
✍ ኢብኑ ኸይሩ

﷽
♕︎ሙስሊሟ እህቴ ሆይ! በዚህ ዘመን የኢስላም ጠላቶች ሂጃብሽን አስወልቀው ከተራ
ዱርየዎች ተርታ ሊያሰልፉሽ ተዘጋጅተዋል፡፡
𒊹︎︎︎ለዚህ ተንኮላቸው ደግሞ
ከፍተኛ ሚና
የሚጫወቱት ቴሌቪዥኖች፣ ሞባይሎች ፣ ጋዜጦች እና የተለያዩ ሚዲያዎች ናቸው፡፡
𒊹︎︎︎በመሆኑም አንዲት ሙስሊም ሴት አላህ ባዘዛት መሰረት ቀጥ ካለችና ሒጃቧን ባግባቡ
ከለበሰች በኢማኗ ጥንካሬ የሚከሰቱ ውዝንብሮችን እና የሰይጣን ተንኮሎችን በአላህ
ፈቃድ ትከላከላለች፡፡
𒊹︎︎︎ከዚሀ ቦታ የኡሙ ሰለማን ረዲየሏሁ ዐንሃ ጠንካራ ባህሪ ማስተዋል ይቻላል፡፡ ረሡል ﷺ
ልብሱን በኩራት እየጎተተ ስለሚሄድ ወንድ ስለሚያጋጥመው ቅጣት በተናገሩ ጊዜ
𒊹︎︎︎ኡሙ ሰለማ ረዲየሏሁ ዐንሃ ሴቶች ምን ማድረግ እንዳለባቸው ስትጠይቅ “አንድ ስንዝር
ታስረዝም” አሏት “እንደዛ ከሆነማ እግሮቻችን ይገለጣሉ” አለቻቸው፡፡ “በቃ አንድ
ክንድ ታስረዝም ከዚህ በላይ እንዳትጨምር” በማለት ምላሽ ሰጡ፡፡ አህመድ፡ ቲርሚዚይ፡
1731 ነሳኢይ 5336
➪ኢማኗ የደከመባት ሴት በተቃራኒው አንድ ስንዝር ወይም አንድ ክንድ ወይም ከዚያ
በላይ እንደ ኢማኗ ድክመት አካሏን ትገልጣለች፡፡
☞︎︎︎ለቅኑ ጎዳና እንዲመራሽ ፤ ግልጽም ከሆነ ስውር ፈተና እንዲጠብቅሽ ፤ እርሱን
በመታዘዝ ላይ እንዲያግዝሽ ፤ በሐቁ ላይ እንዲያጸናሽ አላህን እማጸናለሁ፡፡ እነሆ አላህ
ዱዓን ሰሚና ተቀባይ ነውና ፡፡
ከሼይኽ አብድረዛቅ በድር ሀፊዘሁሏህ ኪታብ የተወሰደች..!!
✍︎[ዳዕዋቱል አንቢያ]

➲ኒቃብሽ ብልጠትሽንና እጅግ
ውብ ዘመናዊነትሽን ያሳያል።
➘እንደመሸፋፈኛሽ አንደበትሽም ንቁና የተረጋጋ አሰተዋይ ሀቀኛ ይሁን!
አደብ ሀያእ አኽላቅ በብ አይገዛም አይሸጥምም!
➲አደብ ሀያእ መልካም ስነ ምግባር ስነ-ስርዓት…… ከአላህ (ሱብሀነሁ ወተአላ) ለሚወደው ባሪያው የሚሰጠው ትልቅ ኒዕማ (ችሮታው/ስጦታ)ነው!
➘በአላህ ፈቃድ ከትክክለኛ አስተዳደግ ይመነጫል!!
➘እንዲሁም ካደጉ በኃላ ከተገነዘቡት በእውቀትና በኢማን በተቅዋ አላህን በተገቢው መንገድ ለማወቅ ጥረት ባደረግን ቁጥር ይመለሳል!!
➘ካልተገነዘቡት ችላ ብለን የመፈጠራችንን አላማ ከዘነጋን ግን ባዶ ያስቀራል!!!
➲ድህነት የሚጎዳው ገንዘብ ሳይኖረን ብቻ አይደለም!
➘ይልቁንስ! የሀያእ ማጣት የአደብ የአኽላቅ ድህነት የከበበን እንደሆነ ነው
➲አላህ ሆይ!በሀያእ በመልካም ስነ ምግባር አስውበን!!
كَونۨيۧ سۜلۛفُيۧة ۗ علۛى الۛجۚادُة ۗ
✍ام فلان

الواجب على المسلمين أن يحذروا وأن يعرفوا أن هؤلاء هم أعداء الإسلام حقيقة-
الشيخ: محمد بن هادي المدخلي
حفظه الله
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
الشيخ: محمد بن هادي المدخلي
حفظه الله
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Photo
#የጀናባና_ሐይድ_ትጥበት_ላይ_ፀጉር_መፍታት ~ #አጫጭር_ፈትዋዎች
🪀ከዛዱል መዓድ ፈታዋ ቁ.31 ላይ የ6ኛው ጥያቄ መልስ
➠ጥያቄ ፦
6.የጀናባ እና የሐይድ አስተጣጠብ ልዩነቱ ምንድን ነው? የምንነይተው ነገር አለን?
➠መልስ ፡
🔻ለጀናባም ይሁን ለሐይድ ሲታጠቡ እንደዚሁም ዉዱእ ሲያደርጉ ፣ ለጁሙዓ ሲታጠቡ ኒያ ያስፈልጋል። ነገር ግን ሁሉም ላይ በምላስ የሚባል ኒያ የለም። ወንድም ይሁን ሴት ለጀናባ ከሆነ የሚታጠበው ወደመታጠቢያ ቦታ ሲገቡ ለጀናባ እንደሚታጠቡ ወስነው ከገቡ በቂ ነው። ዉዱእ ሲያደርጉም የተወሰኑ የሰውነት አካሎችን የማጥበው ለዉዱእ ብዬ ነው ብሎ ውስጥ ላይ ከወሰኑ ካቀዱ በቂ ነው።
°
🔻የሐይድ እና የጀናባን ትጥበት ልዩነት በተመለከተ የሁለቱም ትጥበቶች አፈፃፀማቸው አንድ ነው። ምናልባት ልዩነት ሊሆን የሚችለው ከሐይድ ጠርታ የምትታጠብ ሴት ፀጉሯ ተሰርቶ ከሆነ ብትፈታው ይመረጣል። አንዳንድ ዑለማዎች ግዴታ ነው ያሉበት ሁኔታም አለ ግን ከማስረጃ አንፃር የተሻለው አቋም ፀጉሯን ሳይፈታ ሰውነቷ ላይ ውኃ ዘልቆ እንደሚነካ እርግጠኛ ከሆነች መፍታቱ ግዴታ አይሆንባትም። ነገር ግን መፍታቱ በላጭ ነው። ይህ አንዱ የጀናባ እና የሐይድ ትጥበት የሚለይበት ሁኔታ ነው። ለጀናባ ከሆነ በየጊዜው መፍታቱ ስለሚከብድ ፍቺ አትባልም ፤ ሐይድ ከሆነ አልፎ አልፎ የሚከሰት ነገር ስለሆነ ብትፈታው ይመረጣል።
°
🔻ሌላው ሁለተኛው ልዩነት ከሐይዷ ጠርታ የምትታጠብ ሴት በምትታጠብበት ጊዜ ማህፀን አከባቢ ላይ ከደሙ ጋር ተያይዞ ሊመጣ የሚችልን ሽታ ለማስወገድ ለዚህ ነገር የተዘጋጀ እና ልዩ የሆነ ሽቶ መጠቀም እንደምትችል ሐዲስ ላይ ተነግሯል። እነዚህ ሁለቱ የሐይድ እና የጀናባን ትጥበት የሚለዩ ናቸው ፤ በተረፈ ሁለቱም ላይ ግዴታ የሚሆነው መላ ሰውነትን ማስነካት ነው።
°
🔻ከጀናባ ሲታጠቡ ባለማወቅ ፀጉራቸውን ውኃ የማያስነኩ በርካታ ሴቶች አሉ ፤ እንደዚሁ ደግሞ በሁሉም ሁኔታ ላይ ፀጉራቸውን መፍታት ፣ ማበጠር ግዴታ የሚመስላቸው በብዛት ጥያቄ የሚያነሱ ጥቂት የማይባሉ ሴቶችም አሉ። ፀጉርን ውኃ አለማስነካቱ ትልቅ የሆነ ስህተት ነው ፤ ወንጀልም ነው። እንደዚሁ ደግሞ ለሐይድም ይሁን ለጀናባ ሲታጠቡ ሁሌ ፀጉርን መፍታት እና ማበጠር ግዴታ ነው ብሎ ማመንም ራስን ማስቸገር ነው። ሳይፈቱትም ሆነ ሳያበጥሩት ውኃ እንደሚደርስ እርግጠኛ ከሆኑ ምንም ችግር የለውም።
➖➖➖
📕ምንጭ ፡ ከዛዱልመዓድ ፈታዋ ቁ.31 የ6 ኛው ጥያቄ ምላሽ ላይ የተወሰደ
✍️አቡልዓባስ አሕመድ ኢብን ያሕያ
📆ረቢዐልአወል 11/1442ሂ.

#ጥብቅ_ማስጠንቀቂያና_ማንቂያ
#ለወሎ_ማህበረሰብ_ለሚያጭበረብሩ_ይድረስ!!
#በኡስታዝ _ኸድር_አህመድ_አል_ከሚሴ
(አቡ ጀወይሪያ ) ሐፊዘሁሏህ🎙🎙🎙ይደመጥ‼
@ustaz_Kedir_ahmed_fetwa_group
@ustaz_Kedir_ahmed_fetwa_group
@ustaz_Kedir_ahmed_fetwa_group
#ለወሎ_ማህበረሰብ_ለሚያጭበረብሩ_ይድረስ!!
#በኡስታዝ _ኸድር_አህመድ_አል_ከሚሴ
(አቡ ጀወይሪያ ) ሐፊዘሁሏህ🎙🎙🎙ይደመጥ‼
@ustaz_Kedir_ahmed_fetwa_group
@ustaz_Kedir_ahmed_fetwa_group
@ustaz_Kedir_ahmed_fetwa_group