💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
የንጉሱን ልጅ አላገባም ብላ ደረሳ ያገባችዉ ቆንጆዋ ሙሽራ
♦️የንጉሱን ልጅ አላገባም ብላ ደረሳን ያገባችው ቆንጆዋ ሙሺራ

👉ያአላህ! እንደት ደስ የሚል ታሪክ ነው።

➲ባሁኑ ዘመን ያለን እንስቶች ባል መጣ ሲባል ቤት አለው፣ መኪና አለው....... ይባላል ሀቂቀተን ወደኃላ መልስ ብላችሁ የሰለፎቻችንን ታሪክ ብታነቡ እንደት ልብ የሚነካ ታሪክ አላቸው አላህ ልባችንን ያስተካክልልን።

➧ውዷ እህቴ! ለዱኒያ ብልጭልጭ ብለሺ አኼራሺን አትርሺ ዱኒያ መቸም አትሞላም ሷሊህ በዲኑ ላይ ጠንካራ አኽላቁ ያማረ በመንሀጁ ላይ ትክክለኛ አቋም ካለው አግቢ አትሞኚ!!! ብልጥ ሁኚ ድሃ መሆኑ ብዙ አይጎዳሺም እርዚቃችሁ ከአላህ ዘንድ ነው።
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
وَلَا تَاْيۡـَٔسُواْ مِن رَّوۡحِ ٱللَّهِۖ إِنَّهُۥ لَا يَاْيۡـَٔسُ مِن رَّوۡحِ ٱللَّهِ إِلَّا ٱلۡقَوۡمُ ٱلۡكَٰفِرُونَ

-📚سورة يوسف

🎤ሸይኽ አሊ ጃቢር ረሂመሁላህ 🌹

🌸የሰው ልጅ ነፍስ - ቁርአንን ባማረ ድምፅ ከሚቀራ ሰው መስማት በጣም ትወዳለች ።

📒ኢብኑ ተይሚያ
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➲ትዳር ስኬታማ እንዳይሆን ከሚያደርጉት ነገሮች አንዱ መጀመሪያ ላይ ያልሆኑትን ሰው መስሎ መታየት ነው!!!

📚( الزواجة بنية الطلاق 1/234)
025 ፊርቀቱ አናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራህ
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
♦️አዲስ ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

▪️كتاب منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة

➲ፊርቀቱ አናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራህ

▪️ክፍል ሀያ አምስት
〰〰〰〰〰

♦️የኪታቧን PDF ለማገኘት
➴➴➘➘➷➷➴➴➘➘➷
https://t.me/https_Asselefya1/3725

🎙ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/UstazKedirAhmed
https://t.me/https_Asselefya1
➻አኺ በትዳርህ ደስተኛ መሆን የምትሻ ከሆነ ውጭ ስትውል just lower ur gaze ዐይንህን ስበር ፡፡

➻ሚስትህንም ከሌሎች ሴቶች ጋር አታወዳደር ፡፡ ሁሌም የአንተዋ የተለየች መሆኗን አስብ ' ጥሩ ጥሩ ጎናንም እያነሳህ ደጋግመህ ለራስህ ንገረው !
°

➻ኡኽታ አንቺም በተመሳሳይ በትዳርሽ ላይ ደስተኛ መሆን የምትሺ ከሆነ ባልሽን ከሌሎች ወንዶች ጋር አታወዳድሪው ፡፡ ዐይንሽንም ከሌሎች ባዕድ ወንዶች ላይ ስበሪ ፡፡በሌሎች ወንዶች አፈ ቀላጤነት ፣ ሀብትና ተክለሰውነት ሚዛን ላይ ባልሽን አታኑሪው ፡፡ የአንቺው የተለየ መሆኑን አስቢ ' ደግሞም እውነት ነው የአንቺው ይለያል ፡፡ መልካም መልካም ጎኑንም ደጋግመሽ አስቢ !
°
➻ባለትዳሮች ሆይ ተፋቀሩ ' ተዋደዱ ፡፡ መዋደዳችሁ ዐጅር እንደሚያስገኝላችሁም አትዘንጉ ፡፡

መንቁል
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
♦️ከመልካም ሰዎች ጋር መወዳጀት ለቀልብ ስኬቶች መልካምነትን ያስገኛል!
ከመጥፎ ሰዎች ጋር መወዳጀት ለቀልብ ብልሹነትን ያወርሳል!!!
((ያህያ ኢብኑ ሙዓዝ //ረሂመሁአሏህ))

➛የእኛስ ውዳጆች እነማን ይሁኑ!?
➲ይሉኛል......!!

ወሬ አይሰለቻቸው ይሄው ይነግሩኛል
ተሸፋፍኖ ኑሮ ይከብዳል ይሉኛል

ለእኔ ከኔ በላይ ይጨነቁልኛል
መንገድን እንድለቅ በር ይከፍቱልኛል

መች ገባቸውና የሂጃብ ሚስጥሩ
ገብተው ያላጠኑት ያልተመራመሩ

እኛን ለማራቆት ጧት ማታ ሲጥሩ
እንደታዘብኳቸው ቀናት ተቆጠሩ

በመሸፈናችን እኛ ስንደሰት እንሱ እያረሩ።

መንቁል

➛ሀቂቃ የሀገራችን ተጨባጭ ይሄ ነው ደግሞ ከሙስልሞች ይሄንን ነገር መስማት ልብ ያደማል!! አላህ ካዘነላቸው በስተቀር ሁሉም በስሜት ተነድቷል! አላህ ያስተካክለን የሂጃብን ሚስጥር ቢያውቁት ብዙ ባላወሩ ነበር።

አልሃምዱሊላህ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
♦️አዲስ የኪታብ ቂርአት
➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠

📚አቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማኣ

【ክፍል፦ ①】

🎙አቡአብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➧መልካም ሥራ ፡ፊት ላይ ብሩህ ነፀብራቅን ጥሎ ያልፋል።

➧ሀጢአት ደግሞ ፊትን ፅለመት ያለብሳል።

(ኢብኑ ዐባስ ረደላሁ ዐንሁ)
🌐አምስት ነገሮችን ከአምስት ነገር በፊት ተጠቀም
አህሉ-አል-ተውሂድ(ሀርቡ) መስጅድ ግንባታ ግሩፕ(❷ተኛ ዙር)
📚አዲስ ሙሀደራ

📍 áˆ­á‹•áˆľáŚ اغتنم خمسا قبل خمس
➧አምስት ነገሮችን ከአምስት ተገሮች በፊት ተጠቀም

🎙በአቡ ዓብዲላህ ኢብኑኸይሩ «ሐፊዘሁሏህ»
 
🎦በአህሉ-ተውሂድ የሰለፍዮች መድረሳ(online) በቀጥታ ስርጭት ሙሀደራ ላይ የተሰጠ

📲🤏🔗 t.me/altewhiduaweln
026 ፊርቀቱ አናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራህ
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
♦️አዲስ ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

▪️كتاب منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة

➲ፊርቀቱ አናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራህ

▪️ክፍል ሀያ ስድስት
〰〰〰〰〰

♦️የኪታቧን PDF ለማገኘት
➴➴➘➘➷➷➴➴➘➘➷
https://t.me/https_Asselefya1/3725

🎙ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/UstazKedirAhmed
https://t.me/https_Asselefya1