💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
➲ሒጃብ ላንች ምንሽ ነው??? ሲሉሺ
እንደህ በያቸው።‼️

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷

➧ሒጃብ ለኔ ህይወት የለገሰኝ የፈጣሪ ትእዛዝ ነው በያቸው።እኛ ሴቶችን ኢሰላም በሂጃብ ሲያዘን አንዳዶች እንደሚያስቡት ፍላጎታችንን ለማፈን፣ ሴትነታችንን በመናቅ ወይም መብታችንን ለመጋፈት ሳይሆን ካለመኖር ያስገኘንን የአለማቱን ጌታ ትእዛዝ ለመጠበቅ ነው በያቸው ።

➤ይህው የአላህ ቃል፥
➱➱➱➱➱➱➱➱➱

♦️وَقُل لِّلْمُؤْمِنَاتِ يَغْضُضْنَ مِنْ أَبْصَارِهِنَّ وَيَحْفَظْنَ فُرُوجَهُنَّ وَلَا يُبْدِينَ زِينَتَهُنَّ إِلَّا مَا ظَهَرَ مِنْهَا وَلْيَضْرِبْنَ بِخُمُرِهِنَّ عَلَى جُيُوبِهِنَّ

➛ለምእምናትም ንገራቸው አይኖቻቸውን ይከልከሉ።ብልቶቻቸውንም ይጠብቁ። ጌጣቸውንም ከእርሷ ግልፅ ከሆነው በስተቀር አይግለጡ።ጉፍቶቻቸውንም በአንገቶቻቸው ላይ ያጣፉ። ሱረቱ አል ኑር 31

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
♦️አላህን ማወቅ ➱➱➱➱➱➱➱ ➲አላህ ማን ነው? ➻➻➻➻➻➻➻ ➧አላህ ከምንም በፊት የነበረ የብቸኛው ፈጣሪያችን ስም ነው። ፈጣሪያችን አላህን በወዲያኛው አለም እንጂ በዚህ አለም በፍፁም ማየት አንችልም። አማኞች አማኝ ከተሰኙባቸው ዋና ዋና ነጥቦች መካከል እርሱን በአካል ሳይመለከቱ በእርሱ ማመናቸው ነው። ➲የአላህን ማንነት ከምናውቅባቸው ብቸኛ ምንጮቻችን መካከል አላህ በነብያቶች ላይ ያወረዳቸው…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➲አላህን ማወቅ
➻➻➻➻➻➻➻

➧አላህ ማን ነው?
➫➫➫➫➫➫

➠ይህ ለአላህ ልጅ አለው የሚለው አባባል እና እምነት ከአላህ ሙሉነትና ባህሪ ጋር በፍፁም የሚሄድ አይደለም። ጌታችን አላህ ከጉድለት ሁለ የጠራ ነው።

▪️إِنَّ رَبَّكُمُ اللَّهُ الَّذِي خَلَقَ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضَ فِي سِتَّةِ أَيَّامٍ ثُمَّ اسْتَوَىٰ عَلَى الْعَرْشِ يُغْشِي اللَّيْلَ النَّهَارَ يَطْلُبُهُ حَثِيثًا وَالشَّمْسَ وَالْقَمَرَ وَالنُّجُومَ مُسَخَّرَاتٍ بِأَمْرِهِ ۗ أَلَا لَهُ الْخَلْقُ وَالْأَمْرُ ۗ تَبَارَكَ اللَّهُ رَبُّ الْعَالَمِينَ

➲ጌታችሁ ያ ሰማያትንና ምድርን በስድስት ቀኖች ውስጥ የፈጠረ አላህ ነው፡፡ ከዚያም ከዚያም ከአርሹ በላይ ከፍ አለ፡፡ (አላህ) ሌሊትን በቀን ፈጥኖ የሚፈልገው ሲኾን ይሸፍናል፡፡ ፀሐይንና ጨረቃንም ከዋክብትንም በትእዛዙ የተገሩ ሲኾኑ (ፈጠራቸው)፡፡ ንቁ! መፍጠርና ማዘዝ የእርሱ ብቻ ነው፡፡ የዓለማት ጌታ አላህ (ክብሩ) ላቀ፡፡ (አል አዕራፍ 54)

➧በዚህ አንቀፅ ጌታችን አላህ ከሰባት ሰማያትና ከአርሹ በላይ ከፍ ያለ ነው። ብቸኛው ፈጣሪ፣ አዛኝና ተመላኪ መሆኑን ተናገረ። ፍጡራን የፈለገውን ያህል ደረጃቸው ትልቅ ቢሆን ( ለምሳሌ መላአኩ ጂብሪል ፣ ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ብቸኛውን ፈጣሪ አላህን አምላኪዎች እንጂ ተመላኪዎች አይደሉም። አላህ የሚከተሉትን ቁረአናዊ አንቀፆች አውርዷል

▪️اللَّهُ الَّذِي أَنزَلَ الْكِتَابَ بِالْحَقِّ وَالْمِيزَانَ ۗ وَمَا يُدْرِيكَ لَعَلَّ السَّاعَةَ قَرِيبٌ

አላህ ያ መጽሐፉን በእውነት ያወረደ ነው፡፡ ሚዛንንም (እንደዚሁ)፡፡ ሰዓቲቱ ምንአልባት ቅርብ መኾንዋን ምን ያሳውቅሃል?
(አል ሹራ 17)

▪️يَا أَيُّهَا النَّاسُ اتَّقُوا رَبَّكُمُ الَّذِي خَلَقَكُم مِّن نَّفْسٍ وَاحِدَةٍ وَخَلَقَ مِنْهَا زَوْجَهَا وَبَثَّ مِنْهُمَا رِجَالًا كَثِيرًا وَنِسَاءً ۚ وَاتَّقُوا اللَّهَ الَّذِي تَسَاءَلُونَ بِهِ وَالْأَرْحَامَ ۚ إِنَّ اللَّهَ كَانَ عَلَيْكُمْ رَقِيبًا

➠እናንተ ሰዎች ሆይ! ያንን ከአንዲት ነፍስ (ከአዳም) የፈጠራችሁን ከእርስዋም መቀናጆዋን (ሔዋንን) የፈጠረውን ከእነርሱም ብዙ ወንዶችንና ሴቶች የበተነውን ጌታችሁን ( አላህን )ፍሩ፡፡ ያንንም በርሱ የምትጠያየቁበትን አላህንና ዝምድናዎችንም (ከመቁረጥ) ተጠንቀቁ፡፡ አላህ በእናንተ ላይ ተጠባባቂ ነውና፡፡ (አኒሳዕ 1)

➲አላህ በሚከተሉት ደረጃዎች እና እርከኖች የሰው ልጆችን ፈጥሯል

➧የሰው ልጆችን አባት አደም (አለይሂ ሰላም) ከአፈር ፈጠረ
➧የሰው ልጆችን እናት ሃዋን ከአደም (አለይሂ ሰላም) ከጎን አጥንት ፈጠረ
➧የተቀሩትን የሰው ልጆች ከወንድና ከሴት ፈጠረ
➧ነብዩላህ ኢሳን (አለይሂ ሰላም) ያለ አባት ከእናት ብቻ በመፍጠር የተሟላ ችሎታውን አስመሰከረ።

➛ከዚህ በላይ የተዘረዘሩት ሁሉ ማለትም አደም እስከ ባለቤታቸው ሃዋ ፣ ኢሳ እስከ እናታቸው መርየም የሰው ልጆች ሲሆኑ አላህን ለማምለክ የተፈጠሩ እንጂ የሚመለኩ አአይደሉም።
◉
◉
◉✍ኢንሻአላህ ይቀጥላል

➧አላህን ማወቅ ከሚለው ከሳዳት ከማል ኪታብ የተወሰደ!

🖊حياة

ወደ አቡ ሂበቲላህ ቻናል ይቀላቀሉ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
ምክር በትዳር ላይ ላሉ ሴቶች
abdu shikur abu fewzan
▪ምክር በትዳር ላይ ላሉ እና ትዳርን ላሰቡ እህቶች

👉የኢኽቲላጥ አስከፊነት ከተዳሰሰበት ሙሓደራ የተቀነጨበች!!

👉ማራኪ ምክር ይደመጥ!!

🎙በአብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን


➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
023 ፊርቀቱ አናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራህ
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
♦️አዲስ ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

▪️كتاب منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة

➲ፊርቀቱ አናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራህ

▪️ክፍል ሀያ ሶስት
〰〰〰〰〰

♦️የኪታቧን PDF ለማገኘት
➴➴➘➘➷➷➴➴➘➘➷
https://t.me/https_Asselefya1/3725

🎙ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/UstazKedirAhmed
https://t.me/https_Asselefya1
🎀ጤናማ ትዳር
➻➻➻➻➻➻

➢🌸የባልሽ ልብ ለመያዝ የሚጠቅሙ ነጥቦች

➢የትዳር ህይወትን በኢማን ያበበ ጣፋጭ ለማድረግ የትዳር ክህሎቶችን ማወቅ ያስፈልጋል።

➢ወደ አዲስ የትዳር ህይወት እግሯን ያስገባች ወጣት የትዳር ክህሎቶችን በተለይም የትዳር አጋሯን ልብ መቆጣጠር የምትችልባቸውን ባህሪያት ጠንቅቃ ማወቅ አለባት።

➢ በርግጥ የትዳር ህይወት ክህሎቶችን ማወቅ አዲስ ትዳር ውስጥ የገቡ ወጣት ሴቶችን ብቻ ሳይሆን በትዳር ውስጥ ያሉትን ሁሉ ይመለከታል።

🌸ጓደኛው ሁኚ🌸

➢ባልሽ ሚስቱ ብቻ ሳይሆን ጓደኛውም እንድትሆኚ ይፈልጋል።

➢ልቡን በእጅሽ ለማስገባት ከማንም በላይ የሚቀርበው ጓደኛ ሁኚለት፣ ሁሉንም ጉዳዪቹን ተካፈይው።

➢ችግሮቹን አድምጪው። ለርሱ ችግር መጨነቅሽንና በችግሩ ፊት አብረሽው አንደምትቆሚ አስረጂው።

➢ጓደኝነታችሁን የጠለቀ እንዲሆን በምድር ላይ የሚያስፈልግሽ ብቸኛው ሰው እርሱ እደሆነ እንዲሠማው አድርጊው፣ ጓደኛሞች የሚያደርጉትን ሁሉ አብራችሁ አድርጉ።


📚ምንጭ ከነሲሓ መጽሔት የተወሰደ
➴➴➴➴➴➴➘➘➘➘➘➘➘➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➧ብዙ ዝርክርኮች ስማችን ቢያስጠቁሩም በስመ ሴት ስንትና ስንት ጀግና ቁጥብ ሴቶች አሉን።
አልሐምዱሊላህ!


➧አላህ አቅላችሁ ይመልስላችሁ!

◉أم عثيمين
የሙሓመድ አወል መንዙማ ( 8 )
Abu Useymin
➡️ ተከታታይ ሙሐደራ
➛➛➛➛➛➛➛

▪የሙሐመድ አወል መንዙማ!!

➲የሽርክ ስንኞቹ ከራሱ ድምፅ ጋር!

➡️ ክፍል ስምንት

🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

➧https://t.me/abuUseyminabdurehman/7251

https://t.me/https_Asselefya1
♦️ሴት ልጂ እና ሃያዕ!
قَنَاۃُ عَبْدِالرَّحْمَٰنْ أَبِي عُثَيْمِيْنْ
▪ደጋግሞ ቢሰማ የማይጠገብ ገሳጭ ልብ ሰርስሮ የሚገባ ሙሐደራ

♦️ሴት ልጂ እና ሃያዕ!!

🎙በወንድማችን አቡ ዓኢሻ حفظه الله

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/Abuebrahim22322
https://t.me/https_Asselefya1
أذكار الصباح بصوت وصوره يريح القلب رائعه (مكتوبه) azkar al sabah
Learn Us
➲የጠዋት ዚክር
➻➻➻➻➻➻➻

➛ ተውሂድ ሺርክን ሲያጠፋ ኢስቲግፋር ደግሞ ወንጀሎችን ያብሳል።

(فَاعْلَمْ أَنَّهُ
لَا إِلَٰهَ إِلَّا اللَّهُ وَاسْتَغْفِرْ لِذَنْبِكَ)

"እነሆ ከአላህ ሌላ አምላክ አለመኖሩን እወቅ። ስለ ስህተትህም ምህረትን ጠይቅ።
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1