💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
➲ጥሩ ሚስት እረፍት ናት💎
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

♦️قال الشيخ مقبل بن هادي الوادعي رحمه الله:"أحسن ما يستريح به العبد في هذا الزمان بعد الإيمان بالله، طلب العلم: والزوجة الصالحة"

▪️ሸይኽ ሙቅቢል ((ረሂመሁላህ)) እንዲህ ይላሉ፦

➲በአሁን ጊዜ አንድን ሰው ከምንም በላይ ደስተኛ ሊያደርገው የሚችለው ነገር እውቀትን መማርና መልካም ሚስትን ማግባት ነው::

📚((الإمام الألمعي ~٢٥٣))
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌹ተጋበዙልኝ🌹

➲ቁረአንን ላስተነተነው ሰው የማይጠገብ የአላህ ፀጋ ልብን የሚያረጋጋ ሀሳብን የሚያስረሳ ያአላህ ... የአርሹ ጌታ ልባችንን በዚህ በማይጠገበው ቃሉ ያለምልምልን ይሙላልን ሀቂቃ ለአወቀው ሰው እኮ እንደ ቁረአን የደስታ ሰበብ የለምምምም!
ጠፊዋ ዱኒያ የማይጠገበውን የአላህ ፀጋ ጀነትን እንዳታሳጣን ጌታችንን እንለምነው ወደ ጌታችን እንመለስ!

➛ከቁረአን ጋር እንኑር!
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
❀•°


﴿ رَبَّنا لا تُزِغ قُلوبَنا بَعدَ إِذ هَدَيتَنا وَهَب لَنا مِن لَدُنكَ رَحمَةً إِنَّكَ أَنتَ الوَهّابُ ﴾ - آل عمران

القارئ عبد العزيز العسيري....

#تلاوة

.
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

➰ክፍል 1⃣2⃣7⃣➰
〰〰〰〰〰〰〰

♦️የመጨረሻ ክፍል

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
«ሰለፎች (ቀደምት ደጋግ የአላህ ባሮች) ስህተታቸውን (ድክመታቸውን) የሚነግራቸውን ሰው ይወዱ ነበር» !

«በአሁኑ ዘመናችን ግን አብዛኛው እኛ ዘንድ የተጠላው ሰው ያ ! ስህተታችንን (ድክመታችንን) የሚነግረን ሰው ነው» !

📝ኢብኑ ቁዳመህ መንሐጁ አል-ቃሲዲን: 158
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➧ምርጥ ባል ማለት ለሚስቱ እንደ ህፃን ልጁ የሚሳሳላት ላይ ታች ብሎ ፍላጎቷን የሚያሟላላት!

➧እንደ ታላቅ ወንድሙ የሚያማክራት አስተያየቱን የሚቀበላት!

➧እንደ አባቱ የሚናፍቃት የሚወዳት እንዴ ባለ ስልጣን የሚጠነቀቃት!

➧እንደ ነፍሱ የሚኮራባት የሚተማመንባት ነዉ።

➭ሴቶችዬ አላህ ይወፍቃችሁ!


➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
022 ፊርቀቱ አናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራህ
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
♦️አዲስ ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

▪️كتاب منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة

➲ፊርቀቱ አናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራህ

▪️ክፍል ሀያ ሁለት
〰〰〰〰〰

♦️የኪታቧን PDF ለማገኘት
➴➴➘➘➷➷➴➴➘➘➷
https://t.me/https_Asselefya1/3725

🎙በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/UstazKedirAhmed
https://t.me/https_Asselefya1
➲"ልብ የአይን ተከታይ ( ተጎታች) ነው ይባላል ፣ ያስለመደውን ይለምዳል ።
አይን መጥፎ ነገርን በለመደ ግዜ ቀልብም ይህንኑ መጥፎ የሚለምድና የሚመኝ ይሆናል ። መልካሙም ላይ እንዲሁ ነው ። እናም አይኖቻችንን ከሓራም እንጠብቅ ። መልካም ነገርን እናስለምዳቸው ።
"ያኦኽቲ ብልህ ሴት ማለት ነገ ለልጆቿ የምታወርሰዉን ሸሪዓዊ እዉቀት በመማር ላይ የበረታች ናት"። እናም ብልጥ ሁኚ!!
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
♦️ከተውሂድ አርማዎች ➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱ ➧ክፍል አስራ አምስት ➻➻➻➻➻➻➻➻➻ ➲አራተኛው፡- የመዞር ወይም የመተው ክህደት ለዚህ ማስረጃው የሚከተለው ቁርኣናዊ አንቀጽ ነው፦ ♦️ وَالَّذِينَ كَفَرُوا عَمَّا أُنذِرُوا مُعْرِضُونَ “እነዚያም የካዱትም ከተስፈራሩት ነገር (ትተው) ዟሪዎች ናቸው፡፡” አል አህቃፍ፡3 ➲አምስተኛው፡ የንፍቅና ክህደት ለዚህ…
♦️ከተውሂድ አርማዎች
➠➠➠➠➠➠➠➠➠

➧ክፍል አስራ ስድስት
〰〰〰〰〰〰

➲የተውሂድ መሰረቱና ምንጩ
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

➧አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ የሚከተለውን ተናግሯል፦

♦️وَلَقَدْ بَعَثْنَا فِي كُلِّ أُمَّةٍ رَّسُولًا أَنِ اعْبُدُوا اللَّهَ وَاجْتَنِبُوا الطَّاغُوتَ ۖ
“በየሕዝቡም ሁሉ ውስጥ “አላህን ተገዙ ፤ ጣዖትንም ራቁ” በማለት መልክተኛን በእርግጥ ልከናል፡፡” አን ነሕል36

♦️أَتَىٰ أَمْرُ اللَّهِ فَلَا تَسْتَعْجِلُوهُ ۚ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَىٰ عَمَّا يُشْرِكُونَ ▪️يُنَزِّلُ الْمَلَائِكَةَ بِالرُّوحِ مِنْ أَمْرِهِ عَلَىٰ مَن يَشَاءُ مِنْ عِبَادِهِ أَنْ أَنذِرُوا أَنَّهُ لَا إِلَٰهَ إِلَّا أَنَا فَاتَّقُونِ

➲“የአላህ ትዕዛዝ መጣ ፤ ስለዚህ አታስቸኩሉት ፤ ከማይገባው ሁሉ ጠራ ከሚያጋሩትም ሁሉ ላቀ፤ ከባሮቹ በሚሻው ሰው ላይ መላእክትን ከራእይ ጋር በፈቃዱ ያወርዳል (ከሓዲዎችን በቅጣት) አስጠንቅቁ ፤ እነሆ ከኔ በቀር ሌላ አምላክ የለም ፤ ፍሩኝም ማለትን (አስታውቁ በማለት ያወርዳል) ፡፡” አን ነሕል፡1__2

➤ከተውሒድ ውጭ የሚገኙ እምነቶች ሁሉ ሰው ሰራሽ ፣ ሰዎች ያስገኙዋቸው ምድር በቀል እምነቶች ናቸው፡፡ በዚህ ምክንያት በሰዎች መካከል ያሉትን ሸርክ ፣ ክህደት ፣ኒፋቅ እና ሌላም የጥመት አይነቶችን ወህይ (ራዕይ) ያልወረደባቸውን እምነቶች ከንቱ ማድረግ ከነብያቶች መንገድና አላማ አንዱ ነው፡፡
▪️ዩሱፍ ለእስር ቤት ጓደኞቹ ምን እንደተናገረ አላህ እንደሚከተለው ገልጾልናል፡-

يَا صَاحِبَيِ السِّجْنِ أَأَرْبَابٌ مُّتَفَرِّقُونَ خَيْرٌ أَمِ اللَّهُ الْوَاحِدُ الْقَهَّارُ ▪️مَا تَعْبُدُونَ مِن دُونِهِ إِلَّا أَسْمَاءً سَمَّيْتُمُوهَا أَنتُمْ وَآبَاؤُكُم مَّا أَنزَلَ اللَّهُ بِهَا مِن سُلْطَانٍ ۚ إِنِ الْحُكْمُ إِلَّا لِلَّهِ ۚ أَمَرَ أَلَّا تَعْبُدُوا إِلَّا إِيَّاهُ ۚ ذَٰلِكَ الدِّينُ الْقَيِّمُ وَلَٰكِنَّ أَكْثَرَ النَّاسِ لَا يَعْلَمُونَ

“የእስር ቤት ጓደኞቼ ሆይ!የተለያዩ አምላኮች ይሻላሉን? ወይስ አሸናፊው አንዱ አላህ “ከእርሱ ሌላ እናንተና አባቶቻችሁ (አማልክት ብላችሁ)
የጠራችኋቸውን ስሞች እንጅ አትገዙም፡፡ አላህ በእርሷ ምንም አስረጅ አላወረደም፡፡ ፍርዱ የአላህ እንጅ የሌላ አይደለም፡፡ እርሱን እንጅ ሌላን እንዳትገዙ አዟል፡፡ ይህ ትክክለኛው ሃይማኖት ነው፡፡ ግን አብዛኞቹ ሰዎች አያውቁም፡
፡” ዩሱፍ፡ 39__40

♦️أَفَرَأَيْتُمُ اللَّاتَ وَالْعُزَّىٰ▪️وَمَنَاةَ الثَّالِثَةَ الْأُخْرَىٰ▪️أَلَكُمُ الذَّكَرُ وَلَهُ الْأُنثَىٰ▪️تِلْكَ إِذًا قِسْمَةٌ ضِيزَىٰ▪️إِنْ هِيَ إِلَّا أَسْمَاءٌ سَمَّيْتُمُوهَا أَنتُمْ وَآبَاؤُكُم مَّا أَنزَلَ اللَّهُ بِهَا مِن سُلْطَانٍ ۚ إِن يَتَّبِعُونَ إِلَّا الظَّنَّ وَمَا تَهْوَى الْأَنفُسُ ۖ وَلَقَدْ جَاءَهُم مِّن رَّبِّهِمُ الْهُدَىٰ
“አልላትንና አልዑዛን አያችሁን? ሶስተኛይቱንም አነስተኛዋን መናትን (አያችሁን? የምትገዟቸው ሃይል አላቸውን?) ለእናንተ ወንድ ለእርሱም ሴት (ልጅ) ይኖራልን? ይህቺ ያን ጊዜ አድሏዊ ክፍያ ናት፡፡ እነርሱ እናንተና አባቶቻችሁ (አማልክት ብላችሁ) የጠራችኋቸው ስሞች ብቻ እንጅ ምንም አይደሉም፡፡” አን ነጅም፡19____23

➲ሁድ ለህዝቦቹ የሚከተለውን ተናግሯል፡

♦️قَالَ قَدْ وَقَعَ عَلَيْكُم مِّن رَّبِّكُمْ رِجْسٌ وَغَضَبٌ ۖ أَتُجَادِلُونَنِي فِي أَسْمَاءٍ سَمَّيْتُمُوهَا أَنتُمْ وَآبَاؤُكُم مَّا نَزَّلَ اللَّهُ بِهَا مِن سُلْطَانٍ ۚ فَانتَظِرُوا إِنِّي مَعَكُم مِّنَ الْمُنتَظِرِينَ

“እናንተና አባቶቻችሁም (አማልክት ብላችሁ) በጠራችኋቸው ስሞች አላህ በእርሷ ምንም ማስረጃ ያላወረደባት ስትሆን ትከራከሩኛላችሁን? ተጠባበቁም እኔ ከእናንተ ጋር ከተጠባባቂዎቹ ነኝና” አለ፡፡” አል አዕራፍ፡71

➠የተውሒድ ምንጭ የአላህ ኪታብ እና የነብዩ صلى الله عليه وسلم ሱና ናቸው፡፡
◉
◉
◉✍️ኢንሻአላህ ይቀጥላል

تأليف: فضيلة الشيخ عبدالرزاق بن عبد المحسن البدر

【አንብብ በማንበብ ብዙ እውቀት ይገኛል】

🖊ام فاروق


➧ ወ ደ ቻ ና ላ ች ን ይ ቀ ላ ቀ ሉ ን
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
♦️ወሀቢያ
➻➻➻➻

➲ብዙ ጊዜ በየ ሚዲያው በተለያዩ ቦታዎች ሰዎች ወሀቢይ የሚለውን ስም ሲጠሩት እንሰማለን፡፡ ግን ወሀቢይ ምን ማለት ነው? ወሀብዮችስ እነማን ናቸው? ይሄንን ጥያቄ ለመመለስ እንዲረዳን የ አንድ አሊም ታሪክ ልንገራቹ፡፡ ሙሀመድ ጀሚል ዘይኑ ይባላሉ ታሪካቸውን እንዲህ ይተርኩልናል፡

➧አንድ ሼህ ዘንድ የ አርበኢነወዊ ሸርህ ላይ የ ኢብኒ አባስን ሀዲስ እየቀራሁ ነበር እሱም ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል .......በጠየክ ጊዜ አላህን ብቻ ጠይቅ, እገዛንም በሻህ ጊዜ በአላህ ታገዝ፡፡

➲የኢማሙ ነወዊ ሸርህ (ማብራሪያ) እንዲህ በማለቱ አስገረመኝ "ያቺ የምትጠይቋት ሀጃዋ (ጉዳይዋ) በሰዎች እጅ በተለምዶ የማትከሰት ( ሰዎች ሊሰርዋት የማይችልዋት) ከሆነች፡ ሂዳያን(መመራትን) መፈለግ, እውቀትን, ከበሽታ መዳንንና አፊያን ማስገኘትን የመሰለ ይሄንን ፈጣሪውን ይጠይቅ፡፡ ይሄንን ነገር ሰዎችን መጠየቅና ወደነሱ መደገፍ(መጠጋት) የተወገዘ ነው (አይቻልም)"::

➧ከዛም ለሼሄ ይህ ሀዲስና ማብራሪያው ከአላህ ውጪ ባለ አካል መታገዝ (እስቲዐና) እንደማይቻል ያሳያል አልኩት፡፡ ሼሄ ግን ይቻላል አለኝ፡፡ እኔም ማስረጃህ ምንድነው አልኩት

➲ሼሄም ተቆጣና እየጮኸ እንዲህ አለኝ የ አባቴ እህት(አክስቴ) አንተ ሼህ ሰዕድ ትላለች (አሱ(ሼህ ሰዕድ) መስጂድ ውስጥ ተቀብሯል በሱ እርዳታን ትፈልጋለች) ከዛ ለሷ አክስቴ ሆይ ሼህ ሰዕድ ይጠቅምሻልን እላታለሁ፡ ከዛም እሷ እንዲህ ትለኛለች " እጠራዋለሁ (አለምነዋለሁ) እሱም በአላህ ላይ ገብቶ ያማልደኛል"፡ ይሄንን የ አክስቱን ንግግር እንደማስረጃ አቀረበ፡፡

➧ለሼሄ አልኩት አንተ ኪታብ በመቅራት እድሜህን የጨረስክ አሊም ነህ ደግሞ አቂዳህን ጃሂል(አላዋቂ) ከሆነች አክስትህ ትይዛለህ፡፡ ከዛም ሼሁ አንተ የ ወሀብይ አፍካር(አስተሳሰብ) አለብህ ለዑምራ እየሄድክ የ ወሀብያን ኪታብ ይዘህ ትመጣለህ አለኝ፡፡ነገር ግን ከሼሆቼ የምሰማው ካልሆነ ስለ ወሀብያ ምንም የማውቀው ነገር አልነበረም፡፡

➧ሼሆቻችን ወሀቢዮች ሰዎችን ይቃረናሉ, በወልዮችና በከራማቸው አያምኑም ነብዩን ሰለላሁአለይሂወሰለምን አይወዱም እና ሌሎች የውሸት ጥርጣሬዎችን ይነግሩን ነበር፡፡እናም በውስጤ ወሀብዮች ኢስቲዐናን (እገዛን መጠየቅ) ሚቻለው አላህን ብቻ ነው ብለው ሚያምኑ ከሆነ፡ ከበሽታ ሚያድነው አላህ ብቻ ነው ብለው ሚያምኑ ከሆነ፡ ግዴታ እነሱን ማወቅ አለብኝ አልኩ፡፡

♦️በመቀጠል ጀመዐቸው የት እንደሚገኝ ስጠይቅ ሀሙስ ማታ ተፍሲር፡ ሀዲስና ፊቅህ ለመቅራት የሚሰበሰቡበት ቦታ እንዳላቸው ነገሩኝ፡፡ ከልጆቼና ከተወሰኑ እውቀት ካላቸው ወጣቶች ጋር ወደነሱ ሄድንና ትልቅ ፎቅ ውስጥ ገብተን ደርስ(ትምህርት) መጠባበቅ ጀመርን፡ ከትንሽ ጊዜ በሇላ በእድሜ ገፋ ያለ ሼህ ገባና ሰላምታ አቅርቦልን ከቀኝ ጀምሮ ሁላችንንም ጨበጠን፡፡ ከዚያም መቀመጫ ላይ ቁጭ አለ ነገር ግን ማንም ሰው ለሱ ተነስቶ አልቆመለትም፡ እኔም በውስጤ ይህ ሰው የሚተናነስና ሰው ሲቆምለታ የማይወድ ሰው ነው አልኩ፡፡

➲ሼሁም ደርሱን ነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ንግግራቸውንና ትምህርታቸውን ይከፍቱበት(ይጀምሩበት) በነበረው ንግግር እንዲህ ሲል ጀመረ ........ምስጋና ለአላህ የተገባው ነው እናመሰግነዋለን እርዳታንም እንጠይቀዋለን፡ መሀርታንም እንጠይቀዋለን.. እስከመጨረሻው ተናገረው፡፡ ከዛም በዐረብኛ ቋንቋ መናገር ጀመረ ሀዲሶችን ይናገራል ትክክለኛ መሆናቸውንና ያስተላለፋቸውን ግልጽ ያደርጋል፡ በነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ላይም ስማቸው በተጠራ ቁጥር ሰለዋት ያወርዳል፡፡

➠በመጨረሻም ወረቀት ላይ የተጻፉ ጥያቄዎች ቀረቡለት እሱም ከቁርዐንና ከ ሀዲስ ማስረጃ እያቀረበ መልስ ይሰጣል፡፡ ከተቀመጡት ሰዎች መሀከል ከፊሎቹ ይከራከሩታል፡፡ አንድንም ጠያቂ ጥያቄህን አልቀበልም ብሎ አይመልስም ( ሁሉንም ጥያቄዎች ይመልሳል):: በትምህርቱ መጨረሻ ላይ እንዲህ አለ፡ " ለ አላህ ምስጋና ይገባው እኛ ሙስሊሞች ሰለፊዮች ( የ እነዚያ የደጋግ ቀደምቶች መንገድ የ ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እና የ ሰሀቦቻቸው ተከታዮች) ነን፡፡ ነገር ግን ከፊል ሰዎች በቅጽል ስም ለማነወር ወሀብዮች ናቹ ይሉናል፡፡ ነገር ግን አላህ ከዚህ ( በቅጽል ስም ከማነወር) እንዲህ ሲል ከልክሎናል .... በመጥፎ ስሞች አትጠራሩ (አል-ሁጅራት)

➧በፊትም ኢማሙ ሻፊዒን በራፊዳነት (ሺዐ) ጠረጠሩ እሱም እንዲህ ሲል መለሰላቸው " የ ሙሀመድ ቤተሰብ መውደድ ራፊዳነት ከሆነ ሰውም ጂንም ይመስክር እኔ ራፊዳ ነኝ"::እኛም ወሀብይ ብሎ ለሚጠረጥረን በአንዱ ገጣሚ ንግግር እንዲህ እንመልስላቸዋለን " አህመድን መከተል ወሀብይነት ከሆነ እኔም ወሀብይ መሆኔን አረጋግጥላችኋለሁ"::

➲ደርሱ ሲያልቅ ከከፊል ወጣቶች ጋር በ በ እውቀቱና በመተናነሱ እየተገረምን ወጣን፡፡ ከመካከላችን አንዱ ትክክለኛ ሼህ ማለት ይሄ ነው ሲል ሰምቼዋለሁ፡፡

➲ታዲያ የወሀብያ ትርጉም ምንድነው?
➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻

➧የተውሂድ ( አላህን በአምልኮ መነጠል ) ጠላቶች አላህን ብቻ አምልኩ ሽርክና ቢድዐን ተዉ የሚሉ ሰዎችን ወሀብያ የሚለውን ስም ይሰጧቸዋል። ሀሳባቸውም ወደ ሙሀመድ ኢብኑ አብድል ወሀብ ለማስተጋት ነው፡ እውነት በተናገሩ ኖሮ ወሀብይ ሳይሆን ወደ ስሙ ሙሀመድ በማስጠጋት ሙሀመዲዩን ባሉ ነበር ነገር ግን አላህ (ወሀብይ) የሚለው ከሱ መልካም ስሞች አንዱ ወደሆነው ወሀብ ወደሚለው ስሙ እንዲጠጋ አደረገው፡፡

(ወሀበ የሚለው የ ሙሀመድ ኢብኑ አብድል ወሀብም ሆነ የአባቱ ስም አይደለም) ወሀብ ከ አላህ መልካም ስሞች አንዱ ነው!!!

➧ሱፊያ የሚለው ሱፍ የሚለብሱ ሰዎች ጀመዐ የሚጠጋ ከሆነ፡ ወሀብይ የሚለው ደግሞ ወደ ወሀብ (እሱም ለሱ ( ለሙሀመድ ኢብኑ አብድል ወሀብ) ተውሂድንና ወደ ተውሂድ መጣራትን ወዳመቻቸለት ወደ አላህ) ነው ሚጠጋው፡፡

📝(ምንጭ ፊርቀቱ ናጂያ ገጽ 33--34)
➘➘➘➘➘➘➘➴➴➴➴➴➴➴➘➘➘
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
የሙሓመድ አወል መንዙማ ( 6 )
Abu Useymin
➡️ ተከታታይ ሙሐደራ
➛➛➛➛➛➛➛

▪የሙሐመድ አወል መንዙማ!!

➲የሽርክ ስንኞቹ ከራሱ ድምፅ ጋር!

➡️ ክፍል ስድስት

🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

➧https://t.me/abuUseyminabdurehman/7156


https://t.me/https_Asselefya1