💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
➡️ሙግት የዒልምን በረካህ ያሳጣል!!
➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠

▪ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን رحمه الله እንዲህ ብለዋል፦

《ደረቅ ሙግትን የተቸረ ማንኛውም ሰው በአብዛኛው የእውቀትን በረከት ይነፈጋል፤ ምክኒያቱም አብዛኛው ሙግተኛ የሚያቅደው የራሱን አቋም ለመርዳት ብቻ ነው። በዚህም የዒልምን በረካህ ያጣል። እዉነትን ለፈለገ ሰዉ ግን ሐቅ ቀላል እና ለመረዳትም የቀረበ ነው፤ ግልጽ ነዉና ብዙ ክርክርን አይፈልግም። ስለዚህም ለቢድዓቸው የሚሞግቱ የቢድዓህ አራማጆች ዒልማቸዉ በረካህ የጎደለውና ጥቅም የሌለው ሆኖ ታገኛለህ። የተጨበጠ ነገር ላይ ላይደርሱ እንዲሁ ይሞግታሉ፤ ይከራከራሉ! እውነታም ላይ አይደርሱም።》

(የሱረቱ'ል-በቀራህ ተፍሲር 2/444)

▪الجدل سبب لحرمان بركة العلم
قال الشيخ ابن عثيمين رحمه الله : "ما من إنسان في الغالب أعطي الجدل إلا حرم بركة العلم ؛ لأن غالب من أوتي الجدل يريد بذلك نصرة قوله فقط ، وبذلك يحرم بركة العلم ..
أما من أراد الحق ؛ فإن الحق سهل قريب ، لا يحتاج إلى مجادلات كبيرة ؛ لأنه واضح ..
ولذلك تجد أهل البدع الذين يخاصمون في بدعهم علومهم ناقصة البركة لا خير فيها ، وتجد أنهم يخاصمون ويجادلون وينتهون إلى لا شيء ! .. لا ينتهون إلى الحق . "
( تفسير سورة البقرة / ج2 / ص 444 )

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/abuUseyminabdurehman
https://t.me/abuUseyminabdurehman
🌷ሴት ልጂ ማንኛውም ሰው ሊያነሳት የሚመኝ ቆንጆ አበባ ነች!!

➧ውዷ እህቴ ይህንን ስልሽ የሴት ልጂ ውበቷ!!

➠ በገፅታዋ
➠በቆዳ ቀለም
➠ወይም ባላት ማቴሪያሎች ሳይሆን

➡️ትክክለኛና እውነተኛ ውበቷ••••••••!!
➠በልቧ
➠በሀያዋ
➠በኢማኗ

➠በተቅዋዋ ና ለዲነል ኢስላም ባላት ፍቅር መሆኑን እወቂ።
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
የሙሓመድ አወል መንዙማ ( 4 )
Abu Useymin
➡️ ተከታታይ ሙሐደራ
➛➛➛➛➛➛➛

▪የሙሐመድ አወል መንዙማ!!

➲የሽርክ ስንኞቹ ከራሱ ድምፅ ጋር!

➡️ ክፍል አራት

🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

➧https://t.me/abuUseyminabdurehman/7040


https://t.me/https_Asselefya1
▪ጀግና ወንድማለት:- ጓሮ ለጓሮ እየሄደ በመስኮት የሚያጮልቅ ሳይሆን በፊት ለፊት በር ቀጥ ብሎ የመጣ ነዉ።

▪ውድ እህቴ ለኳኳልሽ ሁሉ ልብሽን አትክፈቺ አንቺኮ ውድ ነሽ!!

▪ومَا الحب إلاَّ لمن أتو البُيوتَ من أبوابهَا

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➛ምንም ቢሆን የሚወድሽን ምርጫሺ አድርጊ የሚወድሺ ከወደደሺ ተንከባክቦ ያኖርሻል ከጠላሽም በስርዓት አባትሺ ቤት ያደርስሻል!

➛የምወደዉ ብለሺ ራስሺ አትጉጂ!ታገሺ የሚወድሺ እስኪመጣ አትቸኩይ ህይወትሺ እዳይበላሺ!!
ጋብቻ
ሐጂ መሐመድ ወሌ
♦️ቆየት ካሉ ሙሀደራዎች
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

➲ጋብቻ

♦️ጣፍጭ ሙሓደራ! ወጣቱ ያለበት ሁኔታ የተዳሰሰበት ቁም-ነገር በፈገግታ ታጅቦ ይከታተሉ…!

➲በፈገግታ ጀምረው በፈገግታ ይጨርሱታል!

🎙በሸይኽ ሙሐመድ ወሌ
(ረሒመሁላሁ ተዓላህ)

➘➘➘➘➘➘➴➴➴➴➴➴➴➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

➰ክፍል 1⃣2⃣4⃣➰
〰〰〰〰〰〰〰

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
Suratul Fath (سورة الفتح) | Sh. Okasha Kameny | Ru
InkTV
‍ ➧ቤት ውስጥ ስራ እየሰራች በዛውም ቁርአን የምታዳምጥ ሴት በሁለት መንገድ አጅር ታገኛለች አንደኛ የቤት ስራ በመስራቷ ሁለተኛ ቁርአን በማዳመጧ።

▪ሸይኽ ፈውዛን
     
👉 ራሀል ቀልበክ__ቁረአን

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
🍇አይጠገብም የጌታችን ዉብ ቃል
ተጋበዙልኝ🍇

https://t.me/https_Asselefya
Audio
➡️አድስ ሙሐደራ
▱▰▱▰▱▰▱

➧ለምን ቅድሚያ ለተዉሒድ እንላለን!

📲በጃማ ደጎሎ ሰለፍዬች መርከዝ ግንባታ ግሩፕ ቀጥታ ስርጭት የተደረገ!


🎙በኡስታዝ ሁሰይን ዓሊ
حفظه الله

⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
https://t.me/Jamadegolo
https://t.me/Jamadegolo
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

➰ክፍል 1⃣2⃣5⃣➰
〰〰〰〰〰〰〰

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
«እህቴ ሆይ!»
➲➲➲➲➲

✍ስለ አላህ የሚያስታውሱሽን ሰዎች ተወዳጂ ለነገው ህይወትሽ ይጠቅሙሻል ። ዛሬ አብሮሽ የሳቀ ሁሉ ወዳጅሽ እንዳይመስልሽ ነገ ወዳጅ ለወዳጁ ጠላት የሚሆንበት ቀን ይመጣል በዚያን ቀን ዛሬ ስለ አላህ ሲያስታውሱሽ የሸሻቸው ሰዎች ጋር ሆኜ በነበር ብለሽ ትመኛለሽ። ያኔ ምኞትሽ ምን ዋጋ አለው?

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
በልዩነት ጊዜ
abdu shikur abu fewzan
🌅በ ልዩነት ጊዜ እንደዚሁም በፊትና ጊዜ
ምን ማድረግ አለብን?

🎙አብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን

t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
Audio
➲ቆየት ካሉ ሙሀደራዎች
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘

➤ተከተል አድስ ነገር አትጨምር!!

♦️ሱናዬን አደራ
➭➭➭➭➭➭➭➭

➲መዳንን ትፈልጋለህ መንገዱን ግን አልገባህም!

➲ጀልባ እኮ በየብስ ላይ አትጓዝም!

➲ሱና የኑህ መርከብ ናት! የተሣፈረ ይድናል ወደኋላ የቀረ ይሰምጣል‼


🎙𝐔𝐬𝐭𝐚𝐳 𝐈𝐛𝐧𝐮 𝐌𝐮𝐧𝐞𝐰𝐨𝐫حفظه الله

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1