💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ما نصيحتكم لرجل يريد يتزوج الثانية ومقصده تطبيق السنة فقط ؟
للشيخ العلامة / عبدالعزيز البرعي حفظه الله
♦️ሁለተኛ ማግባት ሱና እንደሆነ ብዙዎች ሲናገሩ ይሰማል !?


➲ነገር ግን ሼኩ ሱና መሆኑን የሚጠቁም ማስረጃ አላውቅም ይሉናል

🎙الشيخ عبد العزيز بن يحيى البرعي حفظه الله

በደንብ እናድምጠው ከመልሱም ባሻገር ምክራቸዉም በጣም ልብ አርስ ነዉና እንመከርበት

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

➰ክፍል 1⃣1⃣8⃣➰
〰〰〰〰〰〰〰

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
♦️وَمَا خَلَقْتُ الْجِنَّ وَالْإِنسَ إِلَّا لِيَعْبُدُونِ

(ሱረቱ አል-ዛሪያት - 56)

ጋኔንንና ሰውንም ሊግገዙኝ እንጅ ለሌላ አልፈጠርኳቸውም፡፡

📚ሸይክ ኢብኑ ባዝ ራህመቱሏህ ተዓላ

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
القارئ عبدالله الخلف | والذين يحاجون في الله من بعد ما استجيب له…
💭🌸خدمة تلاوات🎧​
🌙🌟•تلاوة صباحية•💫⭐️

﴿وَٱلَّذِينَ يُحَآجُّونَ فِى ٱللَّهِ مِنۢ بَعْدِ مَا ٱسْتُجِيبَ لَهُۥ حُجَّتُهُمْ دَاحِضَةٌ عِندَ رَبِّهِمْ وَعَلَيْهِمْ غَضَبٌ وَلَهُمْ عَذَابٌ شَدِيدٌ ۝﴾

🎙قارئ : عبدالله الخلف

ÂŤ
አንድ ነገር ደጋግመን ስንሰማው እንሰለቻለን የአሏህን ቃል ግን ይበልጥ እናፈቅረዋለን።»

«አሏህ ቁርዓንን የልባችን መርጊያ የመንገዳችን ብርሃን ያድርግልን»

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

➰ክፍል 1⃣1⃣9⃣➰
〰〰〰〰〰〰〰

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
የሽርክ አደገኝነት
ጃማ ደጎሎ የሰለፍዬች መርከዝ ግንባታ ገቢ ማሰባሰብያ ግሩፕ
♦️አድስ መሐደራ
▱▱▱▱▱▱▱

👉የሽርክ አደገኝነት!!!

📲 በጃማ ደጎሎ ሰለፍዮች መርከዝ ግንባታ ግሩፕ ቀጥታ ስርጭት የተደረገ!

🎙በወንድማችን አቡ አብዱራሒም

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/Jamadegolo
https://t.me/Jamadegolo
➧ትዳር ማለት ለዲን #ጠበቃ የሚሆኑ ሀገርን #የሚረከቡ ዝምድናን #የሚቀጥሉ ተተኪዎች #የሚፈጠሩበት ትልቅ ተቋም እንጂ #ፈታሁሽ መልስኩሽ እያሉ የሚቀልዱበት #እቃቃ ጨዋታ አይደለም!!!

ይሰመርበት___⤴️

✍ አቡ ዒምራን አሰለፊ

https://t.me/https_Asselefya1
«መልካም ሚስት የአላህ ስጦታ የአይንህ ማረፊያ ነች!!

➛ልክ እንደሷ ሷልህ የሆኑ ፍሬዎችን ዝሪያዎችን የአይንህን ማረፊያ ታፈራልሃለች፣


«መልካም ባል ማለት የባለቤቱን ስሜት ተረድቶ ስሜቷን ለመጠበቅ የሚጥር ነው»‼️

JOIN ⇒➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➡️እውነተኛ ፍቅር ከትዳር በፊት በመንዘላዘል አይገኝም, እውነተኛ ፍቅር በዱዐ እና በሀላል ፍቅር ብቻ ነው የሚገኘው።

👉እስቲ ጠይቁ ራሳቹን የምር እውነተኛ ፍቅር ላይ ያለን ስንቶቻችን ነን?

👉በተለይ በየ ሚድያ ፍቅር ፍቅር እያላችሁ አታለቃቅሱ መጀመሪያ ቦታዉን ፈልጉ የፍቅሩን
ያለ ቦታዉ ገብታችሁ እየመጣችሁ አታለቃቅሱ !!

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➡️ሚድያን ጥሩ ነገር በማስተላለፍ እንጠቀምበት!!!
▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰

➛ይሄ ሚድያ ብዙ ጥሩ ነገር እዳለዉ ሁሉ ብዙ መጥፎ ነገሮችም አሉበት።

➛ድናችን በመማር እንጠቀምበት ጥሩ ትምህርቶች እናስተላልፍበት ሰዎች ይጠቀሙበት ዘንድ!

➛ነገር ግን በተለይ እህቶች ድሮ ሴቶች ቡና ሲጠጡ ነበር ወሬ ያበዛሉ የሚባል አሁን በሚድያ በአደባባይ ወሬ ተጀመረ አላሁመ ሙስተዓን!

➛በፓስት እከሌ አገባች እከሌ ተፈታች እከሌ ባሏ ተቀማች ምን ጉድ ነዉ ስለ እከሌ ምን አገባችሁ?
እንደ መልካም ለአለም በአደባባይ የምለጥፎት ምንስ ሊጠቅም ነዉ? ይልቅ አንድ ጠቃሚ ቁርአን አያ ወይንም ሀድስ ብትፓስቱ አይሻልም?
ዝም ብላችሁ ኮተት ከመለጠፍ!!

➛እዚህ ላይ እህቶች ትልቅ ጥንቃቄ ያሻል ከዚህ ተግባር መራቅ ግድ ይላል አለዛ የወሬ መጨረሻዉ አደጋዉ የከፍ የሚሆን!

➛እህቶች ይቅርብን እከሌ እከሌ እያሉ መለጠፍ! ይልቅ ቂርአታችን እየቀራን የተፃፎ ኪታቦች እየፃፍን ካልቻልን መፃፍ የተፃፎት በማስተላለፍ
እራሳችንን ሸሪዓ በሚያዘን ነገር ቢዚ እናድርገዉ!!


✅አላህ ሁላችንም አላህ በሚወደዉ ተግባር ላይ ያጠንክረን!!


https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
♦️የጁመዓ ቀን ሱናዎች
➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻
➲ገላን መታጠብ
➲ሽቶ መቀባት
➲ሲዋክ መጠቀም
➲ጥሩ ልብስ መልበስ

➲ሱረቱ ከህፍን መቅራት
➲በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ
በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማብዛት

➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

اللهم صل وسلم على نبينا محمد
اللهم صل وسلم على نبينا محمد
اللهم صل وسلم على نبينا محمد

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1