💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም


➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

ክፍል 1⃣1⃣6⃣


🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
ጀነት መግቢያ ከእሳት መጠበቂያ 2
Sadat
♦️ቆየት ካሉ ሙሀደራዎች
➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛

ክፍል ሁለት
➭➭➭➭➭➭➭➭

ጀነት መግቢያ ከእሳት መጠበቂያ ምንድን ነው?

🎙በሳዳት ከማል አቡ መሬም
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
◾️تفسير آية الكرسي

🎙 الشيخ العلامة الدكتور :
صالح بن فوزان الفوزان
- حفظه الله تعالى -

https://t.me/https_Asselefya1/5414
Audio
🍂 فَأَيْنَمَا تُوَلُّوا فَثَمَّ وَجْهُ اللَّه

⁦القارئ #عبدالحكيم_الصافي🎙


https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➧ከተውሂድ አርማዎች ➛➛➛➛➛➛➛➛ ➻ክፍል አስራ ሶስት ➲ይህ አይነቱ ማጋራት አራት አይነት ክፍሎች አሉት ➧አንደኛው አይነት፡ የተማጽኖ ወይም የጥሪ ማጋራት ለዚህ ማስረጃው የሚከተለው የአላህ ቃል ነው፡ ▪️فَإِذَا رَكِبُوا فِي الْفُلْكِ دَعَوُا اللَّهَ مُخْلِصِينَ لَهُ الدِّينَ فَلَمَّا نَجَّاهُمْ إِلَى الْبَرِّ…
ከተውሂድ አርማዎች
▰▱▰▱▰▱▰▱

ክፍል አስራ አራት
➻➻➻➻➻➻➻

ሁለተኛው የማጋራት አይነትትንሹ ማጋራት
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

እርሱም ሪያእ (ይዩልኝ) ነው፡፡ለዚህ ማስረጃው የሚከተለው ቁርኣናዊ አንቀጽ ነው፡

♦️ فَمَن كَانَ يَرْجُو لِقَاءَ رَبِّهِ فَلْيَعْمَلْ عَمَلًا صَالِحًا وَلَا يُشْرِكْ بِعِبَادَةِ رَبِّهِ أَحَدًا

የጌታውንም መገናኘት የሚፈልግ ሰው ፤ መልካም ስራን ይስራ፡፡ በጌታውም መገዛት አንድንም አያጋራ” በላቸው፡፡” አል ከህፍ፡110

ሶስተኛው የማጋራት አይነትድብቅ ማጋራት
➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛

ለዚህ ማስረጃው የሚከተለው የረሡል صلى الله عليه وسلم ቃል ነው፡

▪️"الشرك في هذه الألمة أخفى من دبيب النمل على الصفاة السوداء في ظلمة الليل" ، وكفارته قوله صلى الله عليه وسلم: "اللهم إني أعوذ بك أن أشرك بك شيئا وأنا أعلم ، وأستغفرك من الذنب الذي لا أعلم"

➲“በዚህ ማህበረሰብ ውስጥ ያለው ማጋራት በሌሊት ጨለማ ፣ በጥቁር ልሙጥ ዲንጋይ ላይ እንደምትንቀሳቀስ ጥቁር ጉንዳን ኮቴ የተደበቀ ነው፡፡” ለዚህ ወንጀል መሰረዣው የሚከተለው ዱዓ ነው፡-አላህ ሆይ! እያወቅሁ በአንተ ከማጋራት እጠበቃለሁ ፤ ከማላቀውም ወንጀል ደግሞ ይቅርታን እጠይቅሃለሁ” 📝አቡ የዕላ፡ 60 ኢብኑ ሂባን ፊ አል መጅሩሂን ፡ 3/130 አልባኒ ሐዲሱን ሶሂህ ብለውታል ሶሂህ አል ጃሚዕ ፡3731

ክህደት ሁለት አይነት ነው። የመጀመሪያው ከኢስላም የሚያስወጣው ሲሆን ይህ ዓይነቱ ክህደት አምስት አይነት ክፍሎች አሉት፡፡

አንደኛውየማስተባበል ክህደት
ለዚህ ማስረጃ የሚሆነው የሚከተለው የአላህ ቃል ነው፦

♦️وَمَنْ أَظْلَمُ مِمَّنِ افْتَرَىٰ عَلَى اللَّهِ كَذِبًا أَوْ كَذَّبَ بِالْحَقِّ لَمَّا جَاءَهُ ۚ أَلَيْسَ فِي جَهَنَّمَ مَثْوًى لِّلْكَافِرِينَ

“በአላህም ላይም ውሸትን ከቀጣጠፈ ሰው ወይም እውነቱ በመጣለት ጊዜ
ከአስዋሸ ይበልጥ በዳይ ማነው በገሀነም ውስጥ ለከሃዲዎች መኖሪያ የለምን?”
አል አንከቡት፡68

ሁለተኛውየኩራት ወይም የእምቢተኝነት ክህደት ለዚህ ማስረጃው የሚከተለው ቁኣናዊ አንቀጽ ነው፡

♦️وَإِذْ قُلْنَا لِلْمَلَائِكَةِ اسْجُدُوا لِآدَمَ فَسَجَدُوا إِلَّا إِبْلِيسَ أَبَىٰ وَاسْتَكْبَرَ وَكَانَ مِنَ الْكَافِرِينَ

ለመላእክትም “ለአደም ስገዱ” ባልን ጊዜ (አስታውስ)፡፡ ሁሉም ወዲያውኑ
ሰገዱ ፤ ኢብሊስ ብቻ ሲቀር እምቢ አለ ፤ ኮራም ከከሃዲዎቹም ሆነ
፡፡” አል በቀራህ፡34

ሶስተኛው፡- የመጠራጠር ክህደት ማስረጃው የሚከተለው ቁርኣናዊ አንቀጽ ነው፡

♦️وَدَخَلَ جَنَّتَهُ وَهُوَ ظَالِمٌ لِّنَفْسِهِ قَالَ مَا أَظُنُّ أَن تَبِيدَ هَٰذِهِ أَبَدًاوَمَا أَظُنُّ السَّاعَةَ قَائِمَةً وَلَئِن رُّدِدتُّ إِلَىٰ رَبِّي لَأَجِدَنَّ خَيْرًا مِّنْهَا مُنقَلَبًاقَالَ لَهُ صَاحِبُهُ وَهُوَ يُحَاوِرُهُ أَكَفَرْتَ بِالَّذِي خَلَقَكَ مِن تُرَابٍ ثُمَّ مِن نُّطْفَةٍ ثُمَّ سَوَّاكَ رَجُلًا

እርሱም ነፍሱን በዳይ ሆኖ ወደ አትክልቱ ገባ፡፡ “ይህች ዘላዓለም ትጠፋለች ብዬ አልጠረጥርም” አለ፡፡ “ሰዓቲቱንም ቋሚ (ኋኝ) ናት ብዬ አልጠረጥርም፡፡(እንደምትለው) ወደ ጌታየም ብመለስ ከእርሷ የበለጠን መመለሻ በእርግጥ አገኛለሁ” (አለው)፡፡ ጓደኛው (አማኙ) እርሱ ለእርሱ የሚመላለሰው ሲሆን “በዚህ ከዐፈር ፣ ከዚያም ከፍትወት ጠብታ ከፈጠረህ፣ ከዚያም ሰው ባደረገህ (አምላክ) ካድክን?” አለው፡፡” አል ከህፍ፡35__37

አራተኛው፡- የመዞር ወይም የመተው ክህደት የሚለውን ኢንሻአላህ ቀጣይ ክፍል እይናየዋለን።


✍️ኢንሻአላህ ይቀጥላል

تأليف: فضيلة الشيخ عبدالرزاق بن عبد المحسن البدر

አንብብ በማንበብ ብዙ እውቀት ይገኛል】

🖊ام فاروق

➧ ወ ደ ቻ ና ላ ች ን ይ ቀ ላ ቀ ሉ ን
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
#የማለዳፈገግታ!!

#ያገባሽው_እህቴ_ሆይ__!!

ባልሽ ከኋላሽ እብድ መስሎ እየሮጠ እንድከተልሽ ከፈለግሽ...!!

#ስልኩን_ቀምተሽ_አምልጭው!!

👉#ያኔ_እብድ_መስሎ_ይከተልሻል

ምክር ብሎ ዝም ወላሒ

ግን ሮጦ ይያዝሽና እኔ የለሁበትም።

በዚህ ዘመን በፍቅር ከሚሮጠው ይልቅ ስልኩ እንዳይፈተሽበት የሚሮጠው እጂግ ብዙ ነው።

👉#ይህን_ስታይ_ላጤነት_ይደላሀል

t.me/nuredinal_arebi
t.me/nuredinal_arebi

አጀብ ነው!! ፈገግ በሉ ፈገግታ ሱናነው።
ይመጣል እራሡ!!
➴➴➴➴➴➴➴➴

ብትሄጂም ባይከፋ ለህይወትሽ ደስታ
ዝናቡን ፈርተሽ የውስጥን ሁካታ
አመዛዝነሽ ስሪ ሁሉንም በእርጋታ


አቅሙ ካለሽ የመቋቋም ብቃት
ልበ ደንዳና ካለሽም ፅናት
ባትሄጂም ይመጣል ጊዘውን ጠብቆ
የጌታችን ፀጋ ከማንስ ተነጥቆ


ያለ አብራክ ክፋይ አትቀሪም ካልፈለግሽ
የትም አትደርሽም አንቺ በመስጋትሽ
ብጠቢቂ ይሻላል ልብሽን አስፍተሽ
ያኔ ሳትመጪ ተፅፏል እርዝቅሽ
ተፀንሠሽ ሣለ ከማህፀን ሆነሽ
ሁሉም ተከትቧል በሆድ ውስጥ እያለሽ
ማስተካከል ብችይ በዱአ ለምነሽ
ቀድርን ሚቀይር ጥሩ መሣሪያ አለሽ


ስጋትሽ እንዳይደርስ የፈራሽው ሁሉ
ከስጁድሽ ሆነሽ ይጠየቅ ጀሊሉ
ምንም ማይሣነው ጌታሽ ነው ሀያሉ ።


💎 አሪፍ አይቸኩልም!!!💎

🖊copy
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
ሰለፊይ ካልሆነ ካላማረ እምነቱ፣
ቪላ ቤት ቢኖረው ቢበዛ ንብረቱ ፣

መልኩ ቆንጆ ቢሆን ቢያማልል ውበቱ፣
አቂዳው ካልጠራ ካላማረ እምነቱ

ትዳር አልፈልግም!! ይቅርብኝ ማግባቱ!!

➷➷➷ ሰለፍያ ◊◊ መንሀጁና➴➴➴

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
"ከሰው ሁሉ አስተዋይ ማለት መልካም ሰሪ ሆኖ (የአላህን ቅጣት) የሚፈራ ነው
ከሰው ሁሉ ቂል ማለት ክፉ ሰሪ ሆኖ የሚታማመን ነው።"

📝[አትተብሲራ፣ ኢብኑል ጀውዚ: 1/351]
ወጣትነትና ኢስላም
abdu shikur abu fewzan
📀ወጣትነት በኢስላም
🌅አዲስ ሙሓደራ

⚡️ለወጣቶች የተደረገ ምክር አሏህ ከሚሰሩት ያድርገን

🎙በአብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛንحفظه الله

እሁድ ቀን

🕌🕌በኢማሙ ማሊክ መስጂድ አሶሳ

t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
💎عن أَبي موسى رضي الله عنه قَالَ: قَالَ رَسُول الله ﷺ :
((المُؤْمِنُ للْمُؤْمِنِ كَالبُنْيَانِ يَشُدُّ بَعْضُهُ بَعْضًا)) وشبَّكَ بَيْنَ أصَابِعِهِ.
📚مُتَّفَقٌ عَلَيهِ.
➴➴➴➴➴ተማፅኖ ➴➴➴➴➴
➻➻➻
ጌታዬ!

አንተን አልኩኝ’ንጂ ሁሉን እማዋየው
ሰውማ ፍጡር ነው የውስጤን፣
የሆዴን ብሶቴን ማን አየው
?!

ረቢ!!
➱➱
ሰላሙ፣ ከሪሙ፣ ሁሉን ቻዩ ጌታ
አግዘኝ፤ ፍቀደኝ ኢማኔ እንዲፀና ውስጤ እንዲበረታ


አንድየ!
➻➻➻

ረሕማኑ ረሒሙ፣ ለጢፉ፣ ኸቢሩ፣
ሸክሜ ከብዶብኛል፣ ሰውነቴ ዝሏል፣
የወንጀል ክምሩ እባክህ ገላግለኝ፣
እጠበኝ፣ፈውሰኝ፣ አዛኙ፣ ገፉሩ።


ኢላሂ!

ሙእሚኑ፣ መቲኑ፣ ዐሊሙ፣ ሐኪሙ
ወዱዱ፣ ሶመዱ፣ ሐሊሙ፣ ቀዩሙ
እባክህ ራራልኝ መሸሻ፣ መጠጊያ፣
ተስፋ፣ መከታዬ ያላንተ ማን አለኝ?!


ጎፍታኮ!

ፋጢሩ፣ ሻኪሩ፣ ጀባሩ፣ ቃዲሩ
ነሲሩ፣ በሲሩ፣ ከቢሩ፣ ቃሂሩ

ጉልበተኛው በዛ፣ አቅማችን ኮሰሰ
ጉልበቱን ተማምኖ፣ ወገኔን ጨረሰ
አደርገው ቢጨንቀኝ እንባየ ፈሰሰ።

አምላኬ!

አንድ አርገን በተውሒድ፣ ሰብስበን በሱንና
አድለን ሰኪና፣ አርቀህ ፈተና
"መታ ነስሩላሂ?" የሚል በዝቷልና


🖊ኢብኑ ሙነወር፣ መጋቢት 7/2010)
የቴሌግራም ቻናል

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/IbnuMunewor
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
🔊حكم إظهار المرأة عينيها ⚠️


⁉️السؤال
هل العين من زينة المرأة أو لا ⁉️

🌸العين ليست من الزينة؛ لأنها تحتاج إلى إبرازها للنظر في الطرق، فالذي يظهر ونص عليه كثير من أهل العلم أنها غير داخلة في الزينة التي نهى الله عن إبدائها، لكن إذا تيسر سترها وأن تنظر من وراء الخمار وتعرف الطريق من وراء الخمار الساتر يستر وجهها ولكنها تتمكن من رؤية الطريق فهذا أكمل ؛

🍒 وإذا لم يتيسر ذلك وأخرجت العين أو العينين فلا حرج كما يفعل بعض البادية وهو النقاب يسمى النقاب، يسمونه البرقع، فإذا جعلت لها برقعًا أو نقابًا يستر وجهها كله إلا إحدى العينين أو إلا العينين فلا حرج في ذلك إن شاء الله؛ لأنها محتاجة إلى أن ترى الطريق، أن ترى ما أمامها.

● الشيخ' [ابن باز رحمه الله] 📚

#فتاوى_النساء

https://t.me/https_Asselefya1/5429
https://t.me/https_Asselefya1/5429
قال تعالى :

﴿ رَبَّنَا وَٱبۡعَثۡ فِیهِمۡ رَسُولࣰا مِّنۡهُمۡ یَتۡلُوا۟ عَلَیۡهِمۡ ءَایَـٰتِكَ وَیُعَلِّمُهُمُ ٱلۡكِتَـٰبَ وَٱلۡحِكۡمَةَ وَیُزَكِّیهِمۡۖ .................................﴾
Anonymous Quiz
47%
إِنَّكَ أَنتَ ٱلۡعَلِیمُ ٱلۡحَكِیمُ
16%
إِنَّكَ أَنتَ ٱلسَّمِیعُ ٱلۡعَلِیمُ
7%
إِنَّكَ أَنتَ ٱلتَّوَّابُ ٱلرَّحِیمُ
30%
إِنَّكَ أَنتَ ٱلۡعَزِیزُ ٱلۡحَكِیمُ