💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
🌸እውነተኛ ፍቅር🌸
➸➸➸➸➸➸➸

እውነተኛ ፍቅር ከልብ የመነጨ
ትዳር ተፈላልጎ በክብር ከታጨ
!

ከሚሁኑት ጋር ከተገጣጠመ
ሲያምኑት ለማይከዳ በቃሉ ለቆመ
ፍቅር ይጨምራል ደጋግሞ እየጣመ
!

በግልፅነት መንገድ እውነትን አውርቶ
ስህተት እንኳን ቢኖር በይቅርታ ትቶ
!

ስህተትን ተረድቶ አጠፋሁኝ ብሎ
ለጠብ ሳይቸኩሉ ነገርን አቅልሎ!

በክብር ከያዙት እውነተኛ ፍቅር
አብሮ ዘላቂ ነው ተጀምሮም አይቀር!

እውነተኛ ፍቅር አክባሪውን ያውቃል
እስከእድሜ ፍፃሜ በክብር ይዘልቃል
!

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from نشر السنه بفهم سلف الأمة
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ተውሂድን ለቤተሰቦቻችን እነናድርስ ስንል በዚህ መልኩ ነው ።ይሄን ብቻ ገዝተን እናት አባቶቻችንን ዳእዋን እናድርስ!
ይህ ጉዳይ የሁላችንም ግዴታ ስለሆን ለዳእዋው የቻልነውን ያክል ዋጋ መክፈል አለብን!

👉ስለ ቴፑ አጠቃቀም
👉ስለ ዳእዋው ሁኔታ ጥቅል መረጃ ከቪዶው መረዳት ይችላሉ!!

⚡️በዚህ መልኩና በቀላል መንገድ ለቤተሰቦቻችን ተውሂድን ማድረስ እንችላለን!


የተውሂድ ጥሪ በገጠሩ ክፍል!
https://t.me/Yetwhidtrii
https://t.me/Yetwhidtrii
Forwarded from /أبو نوح/አብዱልዓዚዝ ገለታው (نشر السنه بفهم سلف الأمة)
አሰላሙ አለይኩም ወሯህመቱሏሂ ወበረካትሁ በቅድሚያ።፦በመላው አለም ለምትገኙ ዱአቶች እና የቴሌግራም የቻናል እንድሁም የግሩፕ ባልተቤቶች ባጠቃላይ የሱና ወዳድ ቤተሰቦች በሙሉ ይህን መልእክት ሼር በማድረግ እንድተባበሩን በአሏህ ስም እንጠይቃለን።
↪️ እንደሚታወቀው በጃማ ደጎሎ የቂርዓት እና የዳእዋ እንቅስቃሴው በጣም የቀዘቀዘ ሆኖል ።ይህም የሆነበት እዛ ያሉት ሰለፍዬች የራሳቸው የሆነ መስጊድም ሆነ መድረሳ ዬላቸውም ።ይሄ እንዳንቀሳቀስ ትልቅ ችግር ሆኖናል ስለዚ ይህን ችግር ለመቅረፍ የራሳችን የሆነ መርከዝ ገንብተን ቂርዓቱ ለማህበረሰቡ ተደራሽ ለማድረግ ተነስተናል።ይህን ለማድረግም በዚህ መርከዝ ግንባታ ላይ አሻራዎን በማኖር ቀጣይነት ባለው ሶደቃ ተጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ
በተለያዩ ሀገር የምትገኙ ሰለፍይ ወንድም እና እህቶቻችን የገቢ ማሰባሰቢያ የቴሌግራም ግሩፕ የከፈትን መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን። ስለዚህ በመላው አለም ለምትገኙ ሰለፍዮች እንድታግዙን ስንል ጥሪያችንን እናስተላልፋለን
፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦
➲ ከናንተው ከእህት ወንድሞቻችን ገንቢ ሀሳብ አስተያየቶችን እንፈልጋለን ይህ ጉዳይ ሱናን እወዳለሁ እንድሁም እከተላለሁ ለሚል ሁሉ ስለሆነ እንደዚህ ብናደርግ ውጤታማ መሆን እንችላለን እኔጋ ጥሩ መፍትሄ አለ የምንል እህት ወንድሞች ሱናን የበላይ ለማድረግ ጊዜው አሁን ነው። አሁን እንረባረብ እናም ገንቢ ሀሳብ አስተያየቶችን ካሎቶ፦
🖊🖊🖊🖊🖊🖊🖊🖊🖊🖊
@Abdulazizi0939912164

➡️ ካለምንም ማቅማማት ይህንን ገንዘብ ነገ ከአሏህ አገኘዋለሁ ለነገየ ስንቅ ይሆነኛል የዚህ ቀጣይነት ያለው ሶደቃ ተጠቃሚ መሆን እፈልጋለሁ የሚል ከታች ባለው አካውንት ቁጥር ያስገቡልን አካውንት ቁጥር

1️⃣0️⃣0️⃣0️⃣4️⃣7️⃣5️⃣4️⃣4️⃣8️⃣9️⃣0️⃣5️⃣
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት

ስም፦ ሚፍታህ ሀይሌ,ሙሀመድ ከማል እና ጀማል

📞ማሳሰቢያ " አካውንት ላይ ሲያስገቡ ስም መፃፍን እንዳይረሱ

በካርድ መነየትና ማስገባት ከፈለጋችሁ ደግሞ ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ ተጠቀሙ
🖊🖊🖊🖊🖊🖊🖊🖊🖊🖊🖊🖊
📲0️⃣9️⃣3️⃣7️⃣2️⃣8️⃣5️⃣7️⃣6️⃣1️⃣
@Jemadegolo0937285761
==================

📝 የጃማ ደጎሎ ከተማ ሰለፍይ ጀመአዎች

➷ ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት ኦፊሻላዊ የቴሌግራም ግሩፓችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/Jamadegolo
https://t.me/Jamadegolo
Forwarded from /أبو نوح/አብዱልዓዚዝ ገለታው (نشر السنه بفهم سلف الأمة)
/أبو نوح/አብዱልዓዚዝ ገለታው
አሰላሙ አለይኩም ወሯህመቱሏሂ ወበረካትሁ በቅድሚያ።፦በመላው አለም ለምትገኙ ዱአቶች እና የቴሌግራም የቻናል እንድሁም የግሩፕ ባልተቤቶች ባጠቃላይ የሱና ወዳድ ቤተሰቦች በሙሉ ይህን መልእክት ሼር በማድረግ እንድተባበሩን በአሏህ ስም እንጠይቃለን። ↪️ እንደሚታወቀው በጃማ ደጎሎ የቂርዓት እና የዳእዋ እንቅስቃሴው በጣም የቀዘቀዘ ሆኖል ።ይህም የሆነበት እዛ ያሉት ሰለፍዬች የራሳቸው የሆነ መስጊድም ሆነ…
🔊የትብብር ጥሪ‼️

#መልእክት_ለባለ_ቴሌ_ግራም_ቻናሎች
<>=====<>====<>
ለኡስታዝ ሳዳት ከማል

ለኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

ለኡስታዝ ሙሀመድ ሲራጅ

ለኡስታዝ ኸድር አህመድ

ለዶክተር ሰዒድ ሙሳ

ለወንድም አቡል ዐባስ ናሲር

ለኡስታዝ አቡ ሙስሊም

ለወንድም ኑረድን አረብ

ለወንድም አቡ ረይስ

ለወንድም ፉአድ ሙሀመድ

ለወንድ አቡ ኡሰይሚን

ለወንድም ኢብኑ ኸይሩ

ለወንድም አቡ አዩብ

ለወንድም አቡ ሂበቲላህ

ለወንድም ጀማል እንድሮ

ለወንድም አቡ ዘከርያ

ለወንድም አቡ ማሂ

#ለሌሎችም_ስማቹህ_ላልተጠቀሳቹህ ወንድምና እህቶች ይህን ሊንክ ሼር በማድረግ የቡኩላችን ድርሻ እንወጣ ስል በአሏህ ስም እንጠይቃለን

# ጃማ ደጎሎ ሰለፍዬች
ባረከሏሁ ፊኩም።


https://t.me/Jamadegolo
https://t.me/Jamadegolo
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም


➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

ክፍል 1⃣1⃣4⃣


🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
https://t.me/https_Asselefya1
020 ፊርቀቱ አናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራህ
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
♦️አዲስ ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

▪️كتاب منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة

ፊርቀቱ አናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራህ

▪️ክፍል ሀያ


♦️የኪታቧን PDF ለማገኘት
➴➴➘➘➷➷➴➴➘➘➷
https://t.me/https_Asselefya1/3725

🎙በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/UstazKedirAhmed
https://t.me/https_Asselefya1
ከጠየቅነው በላይ ሊሰጠን ካልሆነ በቀር ለዱዓችን መልስ አሏህ ረጅም ጊዜ እንድንጠብቅ አያደርገንም!!
👑የሰለፍያ እንስት👑

🖋ጥብቅ ጥቁቅ ነች

👉🏻እሷን በሚያረክሳት ቦታ አትገኝም‼️

⭕️በየ ቦታው ስታወራ ስትስቅ አትውልም⭕️

💎የነዛ ጀግና እናቶቻ አርአያ ተከታይ እጅ የማንም አዲስ መጤ ተከታይ አይደለችም።

🌹የሰለፍያ ሴት እሷማ ውድ ናት🌹


https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
የታላቅ ሰው ታላቅ ምክር ለሴቶች
▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰

♦️ታላቁ የዒልም ሊቅ ሼይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ እንዲህ ይላሉ ፦

"🖋ሴት ልጅ ምላሷ ከረዘመ ከባሏ ጋር ያላት ቆይታ ያጥራል "

እህቶች ሆይ ምላስሽ ስንት ሜትር ይረዝማል ?? ይህ ማለት ቁመቱን አይደለም የተፈለገው ዝም ብለሽ መለፍለፍና ባልሽን አዛ ከማድረግ ምን ያክል ተቆጥበሻል ?? ልብ በይኝ ይህ ምላስ ከረዘመ ትልቅ ችግር ነው ይዞ የሚመጣውና እርዝመቱን መቀነሱ መልካም ነው , እንዲሁም ሰውን በምላስሽ መሳደብ እና መዝለፉን እንዴት ይዘሽዋል ??

ስለዝህ ምላስሽን እንደፈለግሽ መዘርጋት የለብሽም የሰው ልጅ ምላስ ከመርዝ በላይ ሰውን ይጎዳልና አላህ ፍሪ እህቴ ።

ምላስሽ እንደ እሾህ የሚዋጋ አይሁን ሰውን ተሳዳቢ እና አስቀያሚ አትሁኚ ሰውን እመክራለሁ ካልሽም በስነስርአት ሰውም ሲመክርሽ ለምን ተነካሁ ብለሽ ዘራፍ ብለሽ በምላስሽ ሰው አታስቀይሚ።

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/abuUseyminabdurehman
https://t.me/abuUseyminabdurehman
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🍃🌸
‏﷽
(إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آَمَنُواصَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا)

https://t.me/https_Asselefya1