💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➧የመልካም ሚስት ስብዕና ➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻ ➭ለባሏ ደስታን የምትፈጥር ➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱ ➲"አይኔንም አልጨፍንም" ማለት ይቅር ብለኸኝ በእኔ ደስተኛ እስከምትሆን፣ ይሄንንም በዓይኔ አይቼ እስከማረጋግጥ ድረስ ለእንቅልፍም እራሴን አላዘጋጅም አልተኛም ለማለት ነው። በጣም የሚያሳዝነው ግን አንዳንድ ሴት ባሏ አንድ፣ ሁለት ወይም ሶስት ለሊት ከዚያም አልፎ ሳምንታትና ወር ድረስ በእርሷ…
➧የመልካም ሚስት ስብዕና
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

➧ባሏን አፍቃሪ
➻➻➻➻➻➻

▪️تزوّجوا الودود الولود ، فإني مكاثِرٌبكم الأمم يوم القيامة

➲"አፍቃሪ እና ወላድ የሆነችን ሴት አግቡ፣ ምክንያቱም እኔ የቂያማ ዕለት (ከሌሎቹ) ሕዝቦች ጋ እፎካከርባችኃለሁና።

ስለሆነም አንዲት ሚስት ልጆችን ለመውለድ ጥረት ማድረግና ለዚህም የሚያስፈልጉ ሰበቦችንም ማድረስ ይጠበቅባታል። እንድሁም ልጆችን ኮትኩቶ ማሳደግ፣ በመልካም ባህሪ አንፃ ማብቃት፣ መጠበቅና መከባከብ ላይ ከፍተኛ ጥረትና ትግል ማድረግ ይገባታል።

➧ይህንንም ስትፍፅም ከአላህ የምታገኘውን ምንዳ እያሰበች መሆን አለበት በማህበረሰቡ ዘንድ መልካም የሆኑ ልጆች የለውጥ አርዓያ የሆኑ (አስተካካይ) ዱአቶች (ተጣሪዎች) እንድፈጠሩ ምክንያት ለመሆን እቅድ መሆን ይገባል። ይሄንን አላማ ወደ ትዳር ከገባችበት የመጀመሪያ ቀን ጀምሮ ግምት ውስጥ ማስገባት ያስፈልጋል።

➲እንድህ በማለት በእራሷና በአላህ መካከል (ቃል ትግባ) ምን አልባትም አላህ የቅን ጎዳና መሪ ወይም የሙስሊም ምሁራንና ልሂቃን ወይም ወደ መልካም የሚጣሩ (ዱዓት) በሆኑ ልጆች ያከብረኝና ያልቀኝ ይሆናል። በዚህም መልካምና ታላቅ እሳቤዋ እንድሁም ልጆቿን በአግባቡ በመንከባከቧና በመጠበቋ ለዚህም በሰጠችው ትኩረት ታላቅ ምንዳ ይፃፍላታል።

➧ አል ሙዋቲየቱ المُوَاتِيَةُ
➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛

➲"አል ሙዋቲየቱ" ማለት ዐመለ መጥፎ (ግርጭርጭ) እና ልበ ደረቅ (ጨካኝና ግትር) ያልሆነች ማለት ነው። ይልቁኑ እርሷ ታጋሺና ቻይ (ገር እና ለስላሳ) ባሏን የምታዳምጥና የምትታዘዝ፣ መልካም ምላሺ የምትሰጥ፣ ትዕቢተኛ ወይም እብርሪተኛ ያልሆነች፣ የማትጠባረር፣ በባሏ ላይ ራሷን የማትሰቃቅል( ከፍ ከፍ የማታደርግ) እንድሁም ባሏን የማታምፅና በእርሱ ላይ የበላይነት የማይሰማት ናት።

➧ አል ሙዋሲየቱ المُوَاسِيَةُ
➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻

➲ "አል ሙዋሲየቱ" ማለት ባሏን የምትመክር (የምታፅናና) እና ከባሏ ጎን የምትቆም ማለት ነው። በመልካም ተግባርና አላህን በመታዘዝ ላይ ረዳት የምትሆን ናት። ደስታና ስኬትን በሚያስገኝ ነገር ላይ ሁሉ አለኝታው የሆነች ናት።

➧አላህን ከፈሩ "إِذَا اتَّقَيْنَ اللَّه"
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

➠አላህን ከፈሩ" ሲባል እነዚህ ከላይ የተዘረዘሩ መገለጫ ባህሪያት አንዲትን ሴት የሚጠቅማት ልዕለ ሀያልና ከፍ ያለውን አላህን ከፈራችና ከተጠነቀቀች ብቻ ነው ። አፍቃሪ፣ ወላድ፣ ቻይ እና ታጋሺ እንዲሁም ባሏን አፅናኝና አጋዥ ብትሆን እንኳ በእነዚህ ነገሮች የዱኒያ ጥቅምን ብቻ የምትፈልግና አላህን የምትፈራ ከሆነች እነዚህ ባህሪያት ምንም አይጠቅሟትም።

➛ይልቁኑ እነዚህ ባህሪያትና መልካም መገለጫዎች የሚጠቅሟት የአላህን ውደታ ፈልጋ የተላበሰቻቸውና ለአላህ ያላትን ፍራቻ ተግባራዊ ለማድረግ (በፍፁምነት ለማሟላት) ፈልጋ የታገለችና የጣረች ከሆነ ብቻ ነው።
◉
◉
◉
◉✍️ኢንሻአላህ ይቀጥላል

➧የመልካም ሚስት ስብዕና ከሚለው ከአብዱረዛቅ ቢን ዐብዱልሙሕሲን አልበድር ኪታብ የተወሰደች!

🖊ام فاروق
➧ወ ደ ቻ ና ላ ች ን ይ ቀ ላ ቀ ሉ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➧አልሀምዱሊሏህ!

በፈቃዱ መሽቶ በፈቃዱ ነጋ
ከእቅልፍ ተነሳን ልባችን ረጋ

በዛው ገደም እዳልን ተኝተን ሳንቀር
ማን ህያው አረገን ከአሏህ በስተቀር

አልሀምዱሊሏሂ ልበል ደጋግሜ
ከመኝታ ነቃሁ ተቀሳቅሷል ደሜ


➛ምስጋና ሁሉ ለአለማቱ ጌታ ይገባው
ያጨለማውን በብርሀን ብርሀኑን በጨለማ የሚያቀያይር ለሆነው ቻይ ጥበበኛ ጌታ
አልሀምዱሊሏህ!

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
▪تلاوة لسورة فصلت

🎙 بصوت الشيخ #علي_جابر رحمه الله تعالى

➧https://t.me/https_Asselefya1
«ሙናፊቅ በወንድሙ ላይ ነውርን ይፈልጋል።
ሙዕሚን በወንድሙ ላይ ኡዝርን ይሰጣል።»
【ኢማሙ ማሊክ】 ረሂመሁላህ
➧ልቧ_በእውነተኛ_ኢማን የተስተካከለላት እንስት ተግባሯም ይስተካከላል!!

▪ዉዷ እህቴ ሆይ!! ከማንም ጋር ለመመሳሰል አትሞክሪ ባይሆን ከጥሩዎች ጋር ጥሩ ለመሆን ጣሪ መምሰልና መሆን ይለያያሉ ሰለዚህ መሆንን ምረጭ ።

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
ኡስታዞቻችን እዚሁ ደሴ ስኞ ገባያ ፓሊስ ጣቢያ ውስጥ ናቸው ወዴ ሌላ ቦታ አልወሰዷቸውም ሁላችንም በዱዓ አንርሳቸው ። አላህ ከእስር በሰላም ነፃ እንዲያወጣቸው።

ወንድማች አቡ ሒበቱሏህ
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

➰ክፍል 1⃣1⃣2⃣➰
〰〰〰〰〰〰〰

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➛አበባን በቁሙ ማንም ይወደዋል
ጠወላልጐ ሲረግፍ ሁሉም ይረግጠዋል
ከፍቶት የወደቀን ከፈጣሪ በቀር ማን ያስታውሰዋል!!
ፋኖን ለሚረዱ ሙስሊሞች አድርሱ በአሏህ!!

#ከፍሎ_ለመታረድ!?
--------------------------
የሙስሊም ንፁህ ደም ከንቱ እየፈሰሰ፡
የእምነት ተቋማትን ፋኖ እያፈረሰ፡
የሙስሊሙን ንብረት ገብቶ እየዘረፈ፡
የኢስላም ጥላቻን ደፍሮ እየለፈፈ፡
ሙስሊሚቷ እህቴ አንችው እረዳሽው!?
ለዚህ ዘግናኝ በደል አለሁልህ አልሽው!?
👉
#አዝናለሁ__!!
የፋኖን እረዳት ኧረ እንምከራቸው፡
ለካ እሚያስገድሉን የኛው ልጆች ናቸው፡
ሀቁን ሳይረዱ እውነቱን ሳያውቁ፡
ፋኖ ገዳያችን መሆኑን ሳይነቁ፡
ሳይረዱ ቀርተው የሚሰራውን ግፍ፡
አላዩትም መሰል ሚናራ ሲያረግፍ፡
የጠላት እረዳት ሙስሊም እህቶቼ፡
እኔ ልምከራችሁ አላህን ፈርቼ፡
--------------------------------------
በእናንተው እርዳታ ፋኖ ከገደለን!?
ለምን እንደት ብለን እንታገላለን!?
በስደት በረሀ የሰራሽው ለፍተሽ፡
የአረብ ገረድ ሆነሽ ተንቀሽ ተገፍተሽ፡
ኑሮን ለመቀየር ሀብት እንደመሰብሰብ፡
ለምን አስገደልሽን እንደ ህብረተሰብ!?
በየሚዲያው ላይ አታዩትም እንዴ!!
ምን እንደሚሰራ የፋኖ ወንበዴ!!
ምንድን ነው መጃጃል ለጠላት መዋረድ፡
ለአሏህ ጠላቶች ወዶ መሆን ገረድ፡
በእምነትሽ ተመርጠሽ ከፍሎ ለመታረድ!?
-----------------------------------------------
ምነው በገንዘብሽ መልካም ብትከስቢ፡
መስጂድ ለመገንባት ብታሰባስቢ፡
ኢስላምን በመርዳት ኸይር ብታስቢ!?
መስጂድን ለማፍረስ ሙስሊም ለማስገደል፡
ገንዘብ የምትሰጡት ለዚህነውኮ አይደል!?
ለኢስላም ጠላቶች ገንዘብሽን ሰጥተሽ፡
በሸያጢን ጭፍራ ተሰብከሽ ተመርተሽ፡
በወገኖችሽ ላይ ዘግናኝ በደል ሰርተሽ!?
አንች በሰው ሀገር በሰላም ተኝተሽ፡
-----------------------------------------------
ሙስሊም ሆነሽ ሳለ ሙስሊም ለማስጠቃት፡
ገንዘብ እየረዳሽ ለእርኩስ መንፈስ ጭርቃት፡
ውሸትን አንግቦ ሀቅን በመበደል፡
ቆርጦ ለታጠቀ ሙስሊምን በመግደል፡
ለካ ምንጩ አንች ነሽ አሁን ነው የገባኝ፡
የሙስሊሙን በደል ብለሽ ምን አገባኝ!?
-----------------------------------------------
#እንደዛ_ነው_አይደል_!?
እናትና አባትሽን እህት ወንድምሽን፡
ሙስሊም የሆኑትን ጎረቤቶችሽን፡
የእምነት ተቋምና ግሩም መስጂዲሽን፡
ሲያቃጥል እያየሽ በቀን በጠራራ፡
አማኝ እያደነ ሲያሳይ መከራ፡
ለካ እያገኘ ነው ብዙ ገንዘብ ካንች፡
ሙስሊም ለሚገድሉት እየዘጉ መንገድ፡
ፋኖ ናቸው እህት ዘመነ አለም ሰገድ፡
በሚያደርጉት ሁሉ በእምነት በመነገድ ፡
ገንዘብ በመደጎም አብሽሩ እያልሻቸው፡
አንች ነሽ ማለት ነው አንዷ ደጋፊያቸው!?
#ኢናሊላሒ_ወኢና_ኢለይሒ_ራጂዑን_!!
------------------------------------------------
ፋኖ እሚባል ሸይጧን ጨካኝ አረመኔ፡
እኔ አይቸ አላውቅም በህይዎት ዘመኔ፡
የሙስሊም ጥላቻን እስከ አፍንጫው ታጥቆ፡
ሀብትና ንብረቱን ከሱቁ መንጥቆ፡
በጎንደር በወሎ በሞጣ ባህር ዳር፡
አቃጥሎ ሲጨፍር መስጂዳችን በአዳር፡
የእምነትሽ መደፈር ለአንች አይሰማሽም!?
በጣም አዝኛለሁ እህቴ አልዋሽሽም!?
ሙስሊም ለሚገድሉት ጭራሽ ገንዘብ መርዳት!?
ያዝ አብሽር እያሉ ኢስላምን ማስጎዳት!?
ጠላትን ደግፈሽ ሀቅ እውነትን መክዳት!?
#ኢና_ሊላሒ_ወኢና_ኢለይሒ_ራጂዑን!?
------------------------------------------------
ታውቂያለሽ አይደለ፤
ለስደት እህቶች ጠበቃ ሆኛለሁ!!
ስምሽን ሲያጠፉ መልስ ሰጥቻለሁ!!
በዚህ ድርጊትሽ ግን በጣም አፍሬያለሁ፡
ፋኖን በመርዳትሽ አንገት ደፍቻለሁ፡
የእስልምናን ክብር ዝቅ ለሚያደርገው?
ሙስሊምን በመግደል ፅድቅ ለፈለገው!?
ሀበሻን ለማድረግ የክርስቲያን ደሴት፡
እቅዱ ለሆነው ማጥመቅ ወንድናሴት፡
ለዚህ አሸባሪ ገንዘብ ትረጃለሽ!?
ንገሪኝ የኔ እህት አዕምሮ ግን አለሽ!?
--------------------------------------------
የፋኖው ወንበዴ ሲከለክል አዛን!!
ይህን ፈቀደልሽ የእምነትሽ ሚዛን!?
ነው ወይስ በድግምት ቀውለል አደረጉሽ!?
ጂል ሞኝ ያደረገ መጥፎ መርፌ ወጉሽ!?
የውስጥ ብሶቴ በምን ይወለዳል፡
እንደት ሙስሊም እህት ጠላትን ይረዳል?
#አሏህን_ፍሩ__!!
ሙሀመድ ኑረዲን ስም ተሰይማችሁ!!
ፋጡማ ከድጃ እየተባላችሁ!!
አሚናት ሉባባ ረህማ ሆናችሁ!!
የአሏህን ጠላት እየደገፋችሁ!!
ነገ ከአሏህ ፊት ተጠያቂ ናችሁ!!
-----------------------------------------
አውቃችሁ ከሆነ በተውበት ተፅዳዱ!!
በእምነት ወገናችሁ ግድያ አትፍረዱ!!
ከዚህ ዘግናኝ ድርጊት አሁኑ ታገዱ!!
ሳታውቁ ከሆነ ፋኖን የምትረዱት!?
ዕውነታው ይሔ ነው እናንተው ፍረዱት፡
ምንድን ነው ለጠላት ሁሌ መሆን ገረድ፡
ሀቅን እየራቁ ለውሸት ግፍ መፍረድ፡
የምን እርዳታ ነው ከፍሎ ለመታረድ፡
-------------------------------------------
የፋኖ እረዳት ሙስሊሞች ሆይ
#ወላሒ_አዝነንባችኋል_!!
--------------------------------------
👉#በኑረዲን_አል_አረቢ_(ከወሎ)
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ፋኖን ለሚረዱ ሙስሊሞች አድርሱ በአሏህ!! #ከፍሎ_ለመታረድ!? -------------------------- የሙስሊም ንፁህ ደም ከንቱ እየፈሰሰ፡ የእምነት ተቋማትን ፋኖ እያፈረሰ፡ የሙስሊሙን ንብረት ገብቶ እየዘረፈ፡ የኢስላም ጥላቻን ደፍሮ እየለፈፈ፡ ሙስሊሚቷ እህቴ አንችው እረዳሽው!? ለዚህ ዘግናኝ በደል አለሁልህ አልሽው!? 👉#አዝናለሁ__!! የፋኖን እረዳት ኧረ እንምከራቸው፡ ለካ እሚያስገድሉን የኛው…
ሚስጥረ-ሽሀውዚን__!!
የአረበኛ ሊቅ
#ሚስጥረሸሀውዚን!
-------------------------------
ሚስጥረ ሸሀውዚን ትንሽ ግን አልሳሱም፡
ምዕራፍና ክፍል አንቀፅ አልጠቀሱም፡
~~~~~~~
👉#ለማንኛውም__!!
~~~~
የምትሰሩት ስራ ከክፋት ይልቃል!!
የስብከት ዘይቤያችሁ እጂጉን ይደንቃል!!
የውሸት ጥጋችሁ ሸይጧንን ያስንቃል!!
~~~~
ነገር ማያያዣ አቀጣጣይ ቤንዚን፡
እንድህ ነው ሲተረክ ሚስጥረ ሸሀውዚን፡
~~~~~~
https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/nuredinal_arebi
ሸርሑ ኡሱሊ ሱንናህ شرح أصول السنة.apk
55.7 MB
🎁 አዲስ_አፕሊኬሽን_ተለቀቀ !!

📚 أصول السنة للإمام أحمد

🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም

📖ለመቅራት እንዲያመች የኪታቡ ሙሉ የድምፅ ማብራሪያ ከፒድኤፉጋ አብሮ የተዘጋጀ ነው!

⬇️ዳውንሎድ በማድረግ ይጠቀሙ!
#Share በማድረግ ለብዙሃን ይደረሰ ዘንድ የበኩሉዎን አሰተዋጽኦ ያድርጉ!

➧https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam/1964
#تلاوة#مريحة#وطيبة
🍃تلاوة طيّبة بصوت

🎙 القارئ عبد الرحمن الماجد

➧https://t.me/https_Asselefya1
➲ቀን ቀን የደከምንለት ሌት ሌቱን የቃዠንለት ሃብትና ንብረት አመድ መሆኑ አይቀሬ ነው! ! እንኳን ተሰብሳቢው ሰብሳቢውም አይቀርለት!!
كُلُّ مَنْ عَلَيْهَا فَانٍۢ


➛በእርሷ (በምድር) ላይ ያለው ሁሉ ጠፊ ነው።