This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
تِلاوةٌ..
القارئ عبدالله الخلف
أرِحْ قَلبَك! .
♦️የማለዳ ዉብ ቲላዋ ግብዣ
➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺
➧ኢብኑል ጀውዝይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።
▪ለታመመ አካል ለህመሙ ማርና ሌሎች መድሀኒቶች ከሚጠቅሙት በላይ ቁርአን መቅራት ይጠቅመዋል።
📕انظر : التبــصـرة 79
https://t.me/https_Asselefya1

➧ከልብ የሆነ ምክር ለእህቴ !!
▪የንጉሱ ሚስት ነብዩላህ ዩሱፍ
ዘንድ ለመድረስ የተጠቀመችው
ማማለል ሽንገላና ማስፈራሪያ
ዩሱፍን ለማግኘት አላስቻላትም
➛ነገር ግን
▪የነብዩላህ ሹዐይብ ልጅ ግን
በነበራት ሀያእ ነብዩላህ ሙሳን
ማግባት ችላለች።
➧እናማ እህቴ አደራ ሀያእሽን ጠብቂ።
https://t.me/https_Asselefya1
▪የንጉሱ ሚስት ነብዩላህ ዩሱፍ
ዘንድ ለመድረስ የተጠቀመችው
ማማለል ሽንገላና ማስፈራሪያ
ዩሱፍን ለማግኘት አላስቻላትም
➛ነገር ግን
▪የነብዩላህ ሹዐይብ ልጅ ግን
በነበራት ሀያእ ነብዩላህ ሙሳን
ማግባት ችላለች።
➧እናማ እህቴ አደራ ሀያእሽን ጠብቂ።
https://t.me/https_Asselefya1
ما نصيحتكم لرجل يريد يتزوج الثانية ومقصده تطبيق السنة فقط ؟
للشيخ العلامة / عبدالعزيز البرعي حفظه الله
➧ሁለተኛ ማግባት ሱና እንደሆነ ብዙዎች ሲናገሩ ይሰማል
➧ነገር ግን ሸይኹ ሱና መሆኑን የሚጠቁም ማስረጃ አላውቅም ይሉናል!!
🎙الشيخ عبد العزيز بن يحيى البرعي حفظه الله
▪በደንብ እናድምጠው ከመልሱም ባሻገር ምክራቸዉም በጣም ልብ አርስ ነዉና እንመከርበት!!
https://t.me/https_Asselefya1
➧ነገር ግን ሸይኹ ሱና መሆኑን የሚጠቁም ማስረጃ አላውቅም ይሉናል!!
🎙الشيخ عبد العزيز بن يحيى البرعي حفظه الله
▪በደንብ እናድምጠው ከመልሱም ባሻገር ምክራቸዉም በጣም ልብ አርስ ነዉና እንመከርበት!!
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን
➰ክፍል 1⃣0⃣9⃣➰
〰〰〰〰〰〰〰
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን
➰ክፍል 1⃣0⃣9⃣➰
〰〰〰〰〰〰〰
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
👉#በደሴ_አሊሞች_ላይ_አፈናው_ዛሬም ቀጥሏል።
--------------------------------------
👉አሁን ከደቂቃወች በፊት #ሸይኽ_ሙሀመድ_አሚን_ደበቅ ተይዘው ወደ ወህኒ ተወርውረዋል።
ግን እስከመቼ
በምን እና ለምን እንደሆነ በማናውቀው ነገር እየታሰርን እንቀጥላለን እስከመቼ__!!
ሌሎችም በቀጠሮ ላይ እንደሆኑና ስማቸው ተይዞ በድብቅ እየተጠኑ እንደሆነ መረጃወች እየወጡ ነው።
http://t.me/nuredinal_arebi

📢 ምክናያቱ ባልተወቀ ነገር በየሀገሩ በገጠር በከተማ ሳይሉ ድናቸው ላይ ጠንካራ ጠንካራ የሆኑትን ሸይኾችና ኡስታዞች ስማቸው በፖስታ ታሽጎ እየተመረጡ ስም ዝርዝራቸው እየተነበበ እየታሰሩ ነው ።
ደሴ ላይ 10 ሰዎችን ለማሰር ነው የታቀደው እስካሁን ሁለት ኡስታዞች ታስረዋል ።
ይህ የነገር የመንግስትና የአህባሾች እጅ እንዳለበት ያስታውቃል እየታሰሩ ያሉት ወሀብያ ብለው የሚያስቧቸውን ሰዎች ነው ።
ይህንንም የሚያደርጉት ከሁለት ወር ቡሀላ በየሀገሩ የመጅሊስ ምራጫ ስላለ መንግስት ህዝቡ ዘንድ ተሰሚነት ያላቸውን ሰዎች በማሰር እሱ ይሄንን የረከሰ አላማውን ለማስፈፅም የሚረዱትን አህባሾችን ለመሾም አስቦ ሳይሆን አይቀርም ይሄንን የሚያደርገው ።
በጎንደር በሙስሊሞች ላይ የሰራው ሴራ ግፍ በደል ጭፍጨፋ አልበቃ ብሏቸው ይሄው አሁን ደግሞ ኡስታዞቻችንን ለማሰቃየት እየተንቀሳቀሱ ነው ።
እስልምናን ለማጥፋት አላም ቢሰበሰብ አይደለም ሊያጠፉት ቅንጣት ታክል እንኳ አይቀንሱትም እንዴውም እስልምና ይበልጥ እንዲገን ነው የሚያደርጉት ።
እስልምናን ለማጥፋት አይደለም መሪዎችን በማሰር ሙስሊሞችን በጣቃላይ ብታስሩና ብትገድሉ ራሱ ልታጠፉት አትችሉም ራሳችሁ ትጠፋላችሁ እንጅ አዩሀል ዟሊሙን ።
ለእስልምናየ መሞትም ሆነ መታሰር ለኔ ክብር እንጅ ውርደት አይደለም ።
#አቡ_ሒበቲላህ
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

አብሽሩ…‼
•====•
ዳዒ (ወደ አላህ የሚጣራ ሰው) በደዕዋው ሂደት በሚያደርገው እንቅስቃሴ ላይ መንገዱ አልጋ በአልጋ እንዳልሆነ ያውቃል፡፡ ቀደምት የእምነት አባቶቹ የመጡበትን የመከራ ሕይወት ሁሌም ያስተውሳል፡፡ ስለሆነም በመንገዱ ላይ የትኛውንም የመከራ ዓይነት ለመቀበል ዝግጁ ነው፡፡ በአላህ መንገድ መገደልም ሆነ መታሠር፣ መታረዝም ሆነ የመከራ ዓይነቶች ሁሉ ማየት አለና አብሽሩ!!
= t.me/AbuSufiyan_Albenan
•====•
ዳዒ (ወደ አላህ የሚጣራ ሰው) በደዕዋው ሂደት በሚያደርገው እንቅስቃሴ ላይ መንገዱ አልጋ በአልጋ እንዳልሆነ ያውቃል፡፡ ቀደምት የእምነት አባቶቹ የመጡበትን የመከራ ሕይወት ሁሌም ያስተውሳል፡፡ ስለሆነም በመንገዱ ላይ የትኛውንም የመከራ ዓይነት ለመቀበል ዝግጁ ነው፡፡ በአላህ መንገድ መገደልም ሆነ መታሠር፣ መታረዝም ሆነ የመከራ ዓይነቶች ሁሉ ማየት አለና አብሽሩ!!
= t.me/AbuSufiyan_Albenan
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
التذكير اليومي بـ التقويم الهجري يوم الخميس
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ) – 014 ፊርቀቱ አናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራህ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
015 ፊርቀቱ አናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራህ
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
♦️አዲስ ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
▪️كتاب منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة
➲ፊርቀቱ አናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራህ
▪️ክፍል አስራ አምስት
〰〰〰〰〰
♦️የኪታቧን PDF ለማገኘት
➴➴➘➘➷➷➴➴➘➘➷
https://t.me/https_Asselefya1/3725
🎙በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/UstazKedirAhmed