➧ሸኽ ፈውዛን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላላ።
✅ ከአላህ እዝነት ፈፅሞ ተስፋ እንዳትቆርጥ። አላህን በአፅንኦት ለምን። የዱአህ ምላሽ ይዘገያል እንጂ እንዲሁ በባዶ አይቀርም።
📚المنتقى لأبي البركات 16-06-1437ه

✍️ይሔ_ነው_ባል_ማለት__!!
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
➛የትዳርን ትርጉም ያወቀ ጠንቅቆ፡
ደግነት የሞላው ከክፋት ተላቆ፡
➛መጥፎን አስወግዶ በበጎነት ደምቆ፡
በፍቅር የሚኖር ቤቱ የደመቀ፡
▪ሚስቱን ከማስከፋት የተጠነቀቀ፡
➛በጥብጦ የጠጣ የፍቅርን ጭማቂ፡
ውድ ባለቤቱን ዘወትር ናፋቂ፡
➛ሙሉ እንቅስቃሴው ለሚስቱ የሚመች፡
ለርሷ ምንም ቢሆን ሁሌም የማይሰለች፡
✍️በኑረድን አል አረቢ
https://t.me/https_Asselefya1
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
➛የትዳርን ትርጉም ያወቀ ጠንቅቆ፡
ደግነት የሞላው ከክፋት ተላቆ፡
➛መጥፎን አስወግዶ በበጎነት ደምቆ፡
በፍቅር የሚኖር ቤቱ የደመቀ፡
▪ሚስቱን ከማስከፋት የተጠነቀቀ፡
➛በጥብጦ የጠጣ የፍቅርን ጭማቂ፡
ውድ ባለቤቱን ዘወትር ናፋቂ፡
➛ሙሉ እንቅስቃሴው ለሚስቱ የሚመች፡
ለርሷ ምንም ቢሆን ሁሌም የማይሰለች፡
✍️በኑረድን አል አረቢ
https://t.me/https_Asselefya1
✍️ለስኬታማ ትዳር!
▪ተጋቢዎች በእርስ በርስ ግንኙነታቸው ላይ ችግር እንዳይፈጠር አንዳቸው የሌላውን ስሜት መረዳት፤ ፍላጎትን ማወቅ እና መተግበር ፤የራስ ወዳድነትን በማስወገድ መተሳሰብን፤ መፋ ቀርን ከልባቸው ተግባራዊ ማድረግ ይገባቸዋል፡፡
▪ስለዚህም ነው ትዳር ቁልፉ በሁለቱ ተጋቢ ሰዎች እጅ እንጂ በሌላ ሰው እጅ አይደለም የሚባለው፡፡
▪ይህንን የተረዱ ባልና ሚስት የግል ፍላጎትን ብቻ ከማንጸባረቅ ተቆጥበው የእርስ በእርስ ግንኙነታቸውን በማሻሻል አንዳቸው በአን ዳቸው ላይ የሚኖራቸውን ብስጭትና ቁጣ በመተው አብረው ጥሩ ጊዜን በማሳለፍ ትዳራቸውን በሰመረ መልክ ለመምራት ይችላሉ፡፡
➧በእርግጥ የተበላሸን ነገር ለማስተካከል በአንድ ምሽት የሚ ሰራ ነገር የለም፡፡

ወጣትነትና ጌዜ
abu fewzan abdu shikur
♦️አድስ ወሳኝ ሙሀደራ
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱
➲ምክር ለወጣቶች ወጣትነትና ጊዜ
⌚️ ወጣቶች ጊዜያቸዉን በአግባቡ መጠቀም እንዳለባቸዉ የሚገልጽ ምክር
🎙በአብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን حفظه الله
🕌በኢማሙ ማሊክ መስጂድ አሶሳ🕌
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱
➲ምክር ለወጣቶች ወጣትነትና ጊዜ
⌚️ ወጣቶች ጊዜያቸዉን በአግባቡ መጠቀም እንዳለባቸዉ የሚገልጽ ምክር
🎙በአብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን حفظه الله
🕌በኢማሙ ማሊክ መስጂድ አሶሳ🕌
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ) – 013 ፊርቀቱ አናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራህ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
014 ፊርቀቱ አናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራህ
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
♦️አዲስ ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
▪️كتاب منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة
➲ፊርቀቱ አናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራህ
▪️ክፍል አስራ አራት
〰〰〰〰〰
♦️የኪታቧን PDF ለማገኘት
➴➴➘➘➷➷➴➴➘➘➷
https://t.me/https_Asselefya1/3725
🎙በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/UstazKedirAhmed
https://t.me/https_Asselefya1
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
▪️كتاب منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة
➲ፊርቀቱ አናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራህ
▪️ክፍል አስራ አራት
〰〰〰〰〰
♦️የኪታቧን PDF ለማገኘት
➴➴➘➘➷➷➴➴➘➘➷
https://t.me/https_Asselefya1/3725
🎙በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/UstazKedirAhmed
https://t.me/https_Asselefya1
ኑራዲን
قَنَاۃُ عَبْدِالرَّحْمَٰنْ أَبِي عُثَيْمِيْنْ
➡️አድስ ~ ሙሐደራ
➖➖➖➖➖➖
▪ተዉሒድ የሁለት ሃገር የስኬት ቁልፍ!
🎙በወንድማችን ኑረድን አል አረቢ
حفظه الله
➧https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/https_Asselefya1
➖➖➖➖➖➖
▪ተዉሒድ የሁለት ሃገር የስኬት ቁልፍ!
🎙በወንድማችን ኑረድን አል አረቢ
حفظه الله
➧https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➧እስልምና ሀይማኖታችን ።
➛ዳዕዋ በትግርኛ ቋንቋ
🎙በወንድም አቡ ዑሰይሚን
➧አድምጡት ለማለት ያክል ነዉ
በዙ ከማድመጥ መቻል ይመጣል ቋንቋዉን እ?!
➛ቻናሉ ከፈለጋችሁ➷➷➷➷➷➷
➧https://t.me/abuUseyminTigrgna
➛ዳዕዋ በትግርኛ ቋንቋ
🎙በወንድም አቡ ዑሰይሚን
➧አድምጡት ለማለት ያክል ነዉ
በዙ ከማድመጥ መቻል ይመጣል ቋንቋዉን እ?!
➛ቻናሉ ከፈለጋችሁ➷➷➷➷➷➷
➧https://t.me/abuUseyminTigrgna
▪እወድሻለሁኝ!!
➬➬➬➬➬➬
➧የታለች እህቴ ንቁዋ ሙዳዪ
ንግግሯ ጣፋጭ ልብንም ሰቃይ!
➧ምክሯ ማይጠገብ አንደበተ እሩቱ
አሁንስ ናፍቀሽኝ ነይልኝ እህቱ!
➧ደስሥሥ ይለኛል ምክርሽ ሀያእ ውበትሽ
ሠዎችን ስጠቀሚ ባለሽ ችሎታሽ!
➧ሡኒይነት ያምራል አችንም ሲየዩሽ
ሁሉም ይመኙሻል አችን ሊጠልፉሽ!
➧ላወራሽ ብፈልጌ ከውስጤ ካንጀቴ
ቀርቤ ላዋይሽ እሩቅ ነሽ ከቤቴ!
➧በሡና አግኝቼሽ ወዶሻልም ልቤ
ስብእናሽ ማረኮኝ አኖርኩሽ በልቤ!
➧መዋደድ መፋቀር ግድ ነው ለኛማ
ልዩነት አይኑረን ፍቅራችንም ይልማ!
➧መጓዝ ጀምረናል በረሡሉ ሡና
በሠሀቦች መንገድ በቀናው ጎዳና !
➧አንችንም ለመምሠል ዝምድናን ፈልጌ
መጥፎ ጎኖቼንም ወደኃላ አርጌ!
➧የልብሽን ባላቀው የውስጥሽን ደውል
በግድ ውደጅኝ አፍ አውጥቼ ባልል!
➧ልገርሽ የእኔን ልቤ ይወድሻል
በሡና አግኝቶሽ ልቤ አንግሶሻል!
✍️ከኡሙ ዑሰይሚን ለዉዷ ኡሙ ፍሩቅ
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➬➬➬➬➬➬
➧የታለች እህቴ ንቁዋ ሙዳዪ
ንግግሯ ጣፋጭ ልብንም ሰቃይ!
➧ምክሯ ማይጠገብ አንደበተ እሩቱ
አሁንስ ናፍቀሽኝ ነይልኝ እህቱ!
➧ደስሥሥ ይለኛል ምክርሽ ሀያእ ውበትሽ
ሠዎችን ስጠቀሚ ባለሽ ችሎታሽ!
➧ሡኒይነት ያምራል አችንም ሲየዩሽ
ሁሉም ይመኙሻል አችን ሊጠልፉሽ!
➧ላወራሽ ብፈልጌ ከውስጤ ካንጀቴ
ቀርቤ ላዋይሽ እሩቅ ነሽ ከቤቴ!
➧በሡና አግኝቼሽ ወዶሻልም ልቤ
ስብእናሽ ማረኮኝ አኖርኩሽ በልቤ!
➧መዋደድ መፋቀር ግድ ነው ለኛማ
ልዩነት አይኑረን ፍቅራችንም ይልማ!
➧መጓዝ ጀምረናል በረሡሉ ሡና
በሠሀቦች መንገድ በቀናው ጎዳና !
➧አንችንም ለመምሠል ዝምድናን ፈልጌ
መጥፎ ጎኖቼንም ወደኃላ አርጌ!
➧የልብሽን ባላቀው የውስጥሽን ደውል
በግድ ውደጅኝ አፍ አውጥቼ ባልል!
➧ልገርሽ የእኔን ልቤ ይወድሻል
በሡና አግኝቶሽ ልቤ አንግሶሻል!
✍️ከኡሙ ዑሰይሚን ለዉዷ ኡሙ ፍሩቅ
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
وسيق الذين اتقوا
مزامير الفرقان
➧ቁርኣን ህይወት ነው
➧ቁርኣን መመሪያ ነው
➧ቁርኣን ብርሃን ነው
➧ቁርኣን መድኃኒት ነው
➧ቁርኣን መከበሪያ ነው
▪እነዚህ ከቁርኣን መገለጫዎች የተወሰኑት ናቸው። በማንበብ፣ በመረዳት፣ በመማርና በመተግበር ከርሱ ጋር ጓደኝነቱን ያጠናከረ እርሱ እድለኛና ስኬታማ ነው።
https://t.me/https_Asselefya1
➧ቁርኣን መመሪያ ነው
➧ቁርኣን ብርሃን ነው
➧ቁርኣን መድኃኒት ነው
➧ቁርኣን መከበሪያ ነው
▪እነዚህ ከቁርኣን መገለጫዎች የተወሰኑት ናቸው። በማንበብ፣ በመረዳት፣ በመማርና በመተግበር ከርሱ ጋር ጓደኝነቱን ያጠናከረ እርሱ እድለኛና ስኬታማ ነው።
https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➲የመልካም ሚስት ስብዕና ➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛ ➧ለባሏ ደስታን የምትፈጥር ➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫ ➲ከምዕመናን እናት አኢሻ ረድየላህ አንሃ እንደተወራው እንድህ ብላለች:- ▪️قدرَسُوْل صَلَى اْللّٰهُ عَلَيْه وَسَلَم من سفرٍ وقد سترت بقرامٍ على سهوة فيها تماثيل فلما رآه رسول الله هتكه• وقال: የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ከጉዞ ተመለሱ…
➧የመልካም ሚስት ስብዕና
➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻
➭ለባሏ ደስታን የምትፈጥር
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱
➲"አይኔንም አልጨፍንም" ማለት ይቅር ብለኸኝ በእኔ ደስተኛ እስከምትሆን፣ ይሄንንም በዓይኔ አይቼ እስከማረጋግጥ ድረስ ለእንቅልፍም እራሴን አላዘጋጅም አልተኛም ለማለት ነው።
በጣም የሚያሳዝነው ግን አንዳንድ ሴት ባሏ አንድ፣ ሁለት ወይም ሶስት ለሊት ከዚያም አልፎ ሳምንታትና ወር ድረስ በእርሷ ተቆጥቶ ቢተኛ ግድ አይሰጣትም፣ ልክ ጉዳዩ የማይመለከታት ይመስል (ቁብም አትሰጠውም) የቂያማ ዕለት አላህ ሱበሀኑሁ ወተአላ ፊት የምትቆምና በዚህ ጉዳይዋና በዚህ ስራዋ የሚተሳሰባትም አይመስላትም።
➲ባሏን አፍቃሪ
➭➭➭➭➭➭
➧ሌላኛዋ የመልካም ሚስት መገለጫ ባህሪ "በ ሱነን አል በይሀቂይ"ላይ የሰፈረውና ከአቢ ኡዘይና አስሰደፊይ የተወራው ሀድስ ነው።
▪️خَيرُ نِسَائِكُم الوَدُودُ الْوَلُودُ المُوَاتِيَةُ المُوَاسِيَةُ إِذَا اتَّقَيْنَ اللَّه ، وَشَرُّ نِسَائِكُم الْمُتَبَرِّجَاتُ الْمُتَخَيِلاَتُ وَهُنَّ الْمُنَافقَاتُ لا يَدْخُلُ الْجَنَّةَ مِنْهُنَّ إِلا مِثْلُ الْغُرَابِ الأَعْصَمِ.
➲" ከሴቶቻችሁ መካከል መልካሞቹ (ባሎቻቸውን) አፍቃሪ፣ ወላድ፣ ቻይና ታጋሺ (አል ሙዋቲየቱ)፣ አፅናኝ (አል ሙዋሲየቱ) የሆኑት ናቸው አላህን የሚፈሩ ከሆነ ። ከሴቶቻችሁ መካከል መጥፎዎቹ የሚገላለጡ ፣ኩራተኞች (እብሪተኞቹ) ናቸው። እነርሱ ሙናፊቆች ናቸው ከእነርሱ መካከል ጀነት የሚገቡት እንደ "አልጉሬቢል አዕሰም" በጣም ጥቂቶቹ ናቸው።"
➛እስኪ እነዚህን የመልካም ሚስት ስብዕና እና መገለጫ ባህሪያት በደንብ አስተውላችሁ ተመልከቱ።
▪️ " الْوَدُودُ " ¶አል ወዱድ ¶ አፍቃሪ የሆነች
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
➠ይህ የተመሰገነና የተከበረ ባህሪ የመልካም ሴት ፣ የተባረከች ሚስት መገለጫ ስብዕና ነው።
➲ አል ወዱድ "الودود" ማለት የመውደድን ባህሪ መላበስ (አፍቃሪ መሆን) እና ባማረ ሁኔታ (እጅግ አድርጎ) መውደድ ማለት ነው። ለዚህ ደግሞ በዋናነትና በጣም ተገቢ የሆነው አካል ባል ነው። እርሱ ዘንድ እጅግ ለመወደድ ጥረት ማድረግ ይገባታል። በውብና ለስላሳ ቃላት፣ ሳቢና ጣፋጭ በሆነ አንድበት ስሜቱን ልታሸንፍ፣ በፍቅር ልትማርከው ቀልቡን ልትገዛው ይገባል። ከእርሱ ጋ ባላት መስተጋብር በገፅታዋና በተክለ ሰውነቷ በምታሳያቸው ክንዋኔዎች ፍቅሯን መግለፅ መቻልም ይጠበቅባታል።
➧ስለዚህ ፍቅርን በንግግር፣ በተክለ ሰውነት ወይም ውጫዊ ገፅታ፣ በድርጊትና በስነ ምግባር ( ባህሪና አመለካከት) ለባል መግለፅና ማሳየት ይቻላል።
➲አል ወሉድ "الولود" ወላድ
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
➤አል ወሉድ ማለት ብዙ የምትወልድ ማለት ነው ። ይህ ለሴት ልጅ የተወደደ (የተመሰገነ) መልካም የሆነ መገለጫ እና መልካም ሴት ለመባል (አንዱ) ምልክት ነው።
ነገር ግን ሴት ልጅ በመውለድ ችግር ከተፈተነች አልያም በሺታ ከገጠማት ይህ ምንም አይጎዳትም ምክንያቱም ይህ በእርሷ (ጥፋት) ማጓደል ወይም ላለመውለድ ባደረገችው ጥረት የተከሰተ ነገር ስላልሆነ ነው። በመሆኑም አላህ በዚህ ጉዳይ አይተሳሰባትም፤ ይህ ነገር መከሰቱም እርሷን አይጎዳትም፤ መልካም ከመሆኗም ጋ ፍፁም የሚጋጭ አይደለም።
➛ሆኖም መውለድ እየቻለች ልጆችን የማትፈልግ ከሆነ፣ እንድሁም ፅንስን የምታቋርጥና ለዚህም የምትጥር ከሆነ ይህ በእርሷ ላይ ጉዳት ያመጣል።
◉
◉
◉
◉✍️ኢንሻአላህ ይቀጥላል
➧የመልካም ሚስት ስብዕና ከሚለው ከአብዱረዛቅ ቢን ዐብዱልሙሕሲን አልበድር ኪታብ የተወሰደች!
🖊ام فاروق
➧ወ ደ ቻ ና ላ ች ን ይ ቀ ላ ቀ ሉ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴

➲ከተውሂድ አርማዎች ➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱ ➭ክፍል አስር 〰〰〰〰 ➲ሶስተኛው ክፍል፡ ተውሒድ አል'ኡሉሑያ አላህን በአምልኮት ፣ በዱዓ ፣ ተስፋ በማድረግ ፣ በፍርሀት ፣ በስለት ፣ በእርድ ፣ በሶላት ፣ በጾም እና በመሳሰሉ አምልኮቶች አላህን ብቸኛ ማድረግ ማለት ነው፡፡ ዲንን ለእርሱ ብቻ ማጥራትና ከማጋራት መጽዳት ማለት ነው፡፡ አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ የሚከተለውን ተናግሯል፡…
➧ከተውሂድ አርማዎች
➛➛➛➛➛➛➛➛
➭ክፍል አስራ አንድ
➲3⃣ኛው አንኳር ነጥብ
ተውሒድን ማረጋገጥና ማሟላት
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱
➧ተውሒድን ማረጋገጥ ከፍተኛና የላቀ ደረጃ አለው፡፡ ረሡል صلى الله عليه وسلم በታወቀው ሐዲሳቸው የተውሒድ ባለቤቶች ያለምንም ሒሳብ እና ቅጣት ጀነት እንደሚገቡ አውስተዋል፡፡
▪️وعن ابن عباس وغيره رضي الله عنهم قال صلى الله عليه وسلم : "معهم سبعون ألفا يدخلون الجنة بغير حساب ولا عذاب" ثم ذكرهم بقوله : "هم الذين لا يسترقون , ولا يتطيرون ، ولا يكتوون وعلى ربهم يتوكلون"
➲ኢብን ዓባስ ረድየላሁ አንሁ እና ሌሎችም ባስተላለፉት ሐዲስ የአላህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلم የሚከተለውን ተናግረዋል፡-
“ከእነርሱ ጋር ሰባ ሽ ሰዎች ያለምንም ሒሳብና ቅጣት ጀነት የሚገቡ ናቸው፡፡” ከዚያም በሚከተለው ንግግራቸው አወሷቸው፡- “ከሰዎች ሩቅያን የማይፈልጉ ፣ በገድ የማያምኑ፣ የማይተኮሱ ፣ በጌታቸው የሚመኩ ናቸው፡፡” ቡኻሪ፡5705 ሙስሊም፡218
➠ይህ በተውሒድ ውስጥ ከፍተኛ ደረጃ ያለው ነው፡፡ እርሱም ተውሒድን ማረጋገጥና ማሟላት ነው፡፡
➤ተውሒድን ማረጋገጥ ማለት ተውሒድን ማሟላት ፣ ማጠናቀቅ ፣ ከሽርክ ፣ከቢድዓና ከተለያዩ ሐጢያቶች ማጽዳት እና ማጥራት ማለት ነው። ዑለሞች ወደአላህና ወደመጨረሻው አገር ለሚጓዝ ሰው ሶስት መሰናክሎች እንዳሉበት ይገልጻሉ፡፡ እነርሱም
የማጋራት መሰናክል ፣ የቢድዓ መሰናክል እና የወንጀል መሰናክል ናቸው፡፡
➲የሽርክ መሰናክል፡ ለአላህ አምልኮን ፍጹም በማጥራት ከማጋራት መሰናክል መጽዳት ይቻላል፡፡ ሱናን አጥብቆ በመያዝ ፣ ረሡልን صلى الله عليه وسلمበመከተልና በእርሳቸው ጎዳና በመጓዝ ከቢድዓ መሰናክል መጽዳት ይቻላል፡፡ ከወንጀል ላይ መውደቅን በመጠንቀቅና ከወንጀል እና ከሐጢያት በወደቀ ጊዜ ፈጥኖ ወደ አላህ ጸጸት በማድረግ ከወንጀል መሰናክል መጽዳት ይቻላል፡፡ አንድ ባሪያ ከዚህ ደረጃ ከደረሰ ተውሒድን በትክክል አረጋግጧል ማለት ይቻላል፡፡
➧ተውሒድን ማረጋገጥ ሁለት ደረጃዎች አሉት፡፡ ዋጅብ (ግዴታ) እና ሙስተሀብ (ተወዳጅ ነገሮች) ናቸው፡፡ የሁለቱም ደረጃዎች ባለቤቶች ያለምንም ሒሳብና ቅጣት ጀነትን ይገባሉ፡፡
➤ተውሒድን የማረጋገጥ የመጀመሪያው ደረጃ፡ የሙቅተሲዶች (የመካከለኛዎች)
ደረጃ ነው፡፡
ሙቅተሲድ፡ ማለት ዋጅብን (ግዴታዎችን) የፈጸመ ከሀራም የራቀ ማለት ነው፡፡እንዲህ አይነት ባህሪ ያለው ሰው ተውሒድን በማረጋገጡ ከሙቅተሲዶች (ከመካከለኛዎች) ሆነ ማለት ነው፡፡ እነዚህ ሰዎች ያለምንም ሂሳብና ቅጣት ጀነት ይገባሉ፡፡ ይህ አንደኛው ደረጃ ነው፡፡
➤ሁለተኛው ደረጃ፡ ከመጀመሪያው ደረጃ ከፍ ይላል፡፡ ይህም ዋጅብ ከሆኑ ነገሮች ባሻገር ተወዳጅ ነገሮችን በመፈጸም ተውሒድን ማረጋገጥ ነው፡፡ ይህ ደረጃ የመልካም ቀዳሚዎች (ሳቢቆች) ደረጃ ነው፡፡ በዚህ ደረጃ ላይ ያሉ ሰዎች ዋጅብና ግዴታ ነገሮችን
ተጠባብቀው ይሰራሉ ፣ ከባድ ወንጀሎችንና ሀራሞችን ይርቃሉ ፣ ይህ ብቻ አይደለም ተፈላጊ የሆኑ ሱናዎችን በመስራት ላይ ተሸቀዳዳሚ ናቸው፡፡
◉
◉
◉✍️ኢንሻአላህ ይቀጥላል
تأليف: فضيلة الشيخ عبدالرزاق بن عبد المحسن البدر
【አንብብ በማንበብ ብዙ እውቀት ይገኛል】
🖊ام فاروق
➧ ወ ደ ቻ ና ላ ች ን ይ ቀ ላ ቀ ሉ ን