💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Forwarded from قَنَاةُ:أبِي رَسْلَانِ السَلَفي (أبو رسلان إدريس السلفي)
هذا المخرف المُنشِّد باسم(أناشيد الإسلامية) ولكنها في الحقيقة (أغاني الشيطانية )ـ والله المستعان ـ
المدعو ب(معاذ بن حبيب من الحبشة الأثيوبيا)

قد أخذ وعقد موعدا لأغانيه الشيطانية في بلاد التوحيد الوحيد المملكة العربية السعودية( في جدة)
إذا،
فعليكم أن تحذروا وتحذروا من ضلاله وخرافاته (خاصة من كان لكم قربة إلى شرطة جدة)
لأن يأخذوا بأيديه قبل أن ينشر أغانيه وجنايته على التوحيد في بلاد التوحيد....

وأخذ موعده( may /19/ 2022) ولا أدري متى تقع هي بتقويم الهجري

وحسبتها الآن هي موافق(شوال 18/1443)


واحذروا وحذروا منه لا سيما من له علم بسيط بلغة العربية ويحسن كتابتها


هذا كله منبعه الجهل والتساهل عن معالم الإسلام والسنة

كما يقال؛
العلم،
مبلغُ قومٍ زِروةَ الشرف ِ
وصاحبُ العلمِ محفوظٌ من التلفِ


نسأل الله تعالى أن يفقهنا في ديننا ويوفقنا لما فيه صلاح العباد والبلاد ومرضاته

#أخوكم؛ أبو رسلان إدريس السلفي من الحبشة الأثيوبيا



#مكان موعده في ( قاعة جالية جدة)


https://t.me/abumuhammedasselefy/1286
ውዷ እህቴ....!

የማይፈተን የለም! የሳቀ ሁሉ ደስተኛ ነው ማለት አይቻልም ምክኒያቱም ስንቱ ነውና ሀዘኑን በፈገግታ ሚሸፍነው!

እናማ ፈተና ሲደርስብሽ
አንች ላይ ብቻ አይምሰልሽ በኒ አደም ተፈታኝ ነው ሁሉም ያዝናል ሀዘንም ይደርስበታል! ስለዚህ በህይወታችን ውስጥ ትዕግስት ማድረግ ግድ ይለናል።

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

በረመዷን ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የቂርአት ፕሮግራማችን በአላህ ፍቃድ ከዛሬ ጀምሮ ባማረና በተሻለ ሁኔታ የሚቀርብ ይሆናል። በዚህም መሰረት ከምሽቱ 9:30 ላይ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ ይጀመራል።

ሌሎችም እጅግ ወሳኝና አንገብጋቢ ፕሮግራሞች እንደ ሁኔታው ጊዜያቸውን ጠብቀው ይቀርባሉ።

አላህ ተጠቃሚ ያድርገን!!
መልካም ሚስት ማለት የባሏ ስሜት ገብቷት ስሜቱን ለመጠበቅ የምትጥር ሴት ናት "

➧የትዳር ህይወት ታላቅ የመተሳሰቢያ መድረክ ነው !

➛እህቶች ነቃ በሉ ማንበብ መፃፍ መማር ምንም ትርጉም የለውም ያለ ተግባር ራሳችንን ለተግባር እናዘጋጅ። ያ ኦኽቲ‼️

➱ተነካክቶ የተወሰዴ!

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም


➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

ክፍል 1⃣0⃣7⃣


🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
ዱባዮች ስራ በማፈላለግ እንተባበር
~
በምንችለው አቅም አንዳችን ለሌላኛው ይቁም።ብዙዎች በስራ እጦት ምክንያት በመቀመጥ ወራትን እየገፉ ነው።በሰው ሀገር ስራ ጠፍቶ"…!በቤት ኪራይ አለያም ጓደኛ ጋር ተጠልለው ስንቶች በሀሳብ እየተፈጩ ነው።በተለይም አንዳንድ እህቶች ከአልባስታቸው ጋር በተያያዘ ብዙ ይፈጃሉ።

ጥሩ ሰዎች ዘንድ ስራ በማፈላለግ ተቀምጠው ያሉ እህቶችን ሰበብ እንሁናቸው።

ስራ መኖሩን ስትሰሙ ከስር ያለውን username በመጠቀም አሳውቁን።
↪️
@umu_Anes_Aselefly ↩️
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
﴿إِلَّا ابتِغاءَ وَجهِ رَبِّهِ الأَعلى ۝ وَلَسَوفَ يَرضى﴾

إن الرضى ينسكب في قلب من اتقى، ويغمر روحه، ويفيض على جوارحه..فيرضى بدينه، ويرضى بربه، ويرضى بقدره، ويرضى بنصيبه..فلا يكون ذلك الجزاء الا لمن أخلص وبذل وعمل ابتغاء لوجه الله تعالى.

🎙القارئ #فيصل_بن_سلطان

https://t.me/https_Asselefya1
Audio
🍃أرح_قلبك🍃 ልባችሁ አሳርፉበት

🎙 القاريء خليفة الطنيجي

https://t.me/https_Asselefya1
الزمر ( ٦٢ - ٦٧ ) 🌙
﴿اللَّهُ خالِقُ كُلِّ شَيءٍ وَهُوَ عَلى كُلِّ شَيءٍ وَكيلٌ﴾

🎤 القارئ: عبدالله المنسلح

https://t.me/https_Asselefya1
➧የዕለቱ ምርጥ መልዕክት👇

ባል ሆይ ለሚስትህ እንደ አዝካር ጠዋትና ማታ 2,3,4 እያልክ አታዝጋት ማግባት ከቻልክ ፋከራውን ትተህ በተግባር አሳይ ሲደርስ ሚስትህ ሁሉንም ትችለዋለች ኢንሻ አሏህ!!

ላኪን ያሁኑ እንደ አዝካር መደጋገምህ እና ማሟረትህ የሷን ልብ ቢያሻክር እንጂ ያንተን ማግባት አያስቆምህም እናማ አኺል አዚዝ የሚስትህን ስሜት ተረዳ እንዲወሳ የምትጠላውን ነገር በየደቂቃው እያነሳህ አታዝጋት ማድረግ ካለብህ በተግባር እንጂ በምላስ አይደለምና!!

ወሬአችሁ ሁሉ ስለ 2,3,4 የሆናችሁ ባሎች ጥንቃቄ አድርጉ ለሚስቶቻችሁ የምታዝኑ ከሆነ ይህንን ድርጊት እንደማስፈራሪያ አትጠቀሙት!!

➧ሞያ በልብ ነዉ ተግብሩት ግን በወሬ ብቻ የሴት ልብ አታቁሱሉ በተግባሩ ራሷ ማሳመን አያቅታትም ወሬ ግን ልቧ ይቆስላል አላህን ፍሩየሰዉ ልብ አታቁስሉ ባረከላሁ ፊኩም!!

➧ጆይን ሸር በማድረግ ይቀላቀሉን👇
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➲ከተውሂድ አርማዎች ➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭ ➭ክፍል ዘጠኝ ➧የተውሂድ ምንነትና እውነታ ➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱ ➲አንደኛው ተውሒድ አር'ሩቡብያ፡ አላህ በመፍጠርም ፣ ሲሳይ በመስጠትም ፣ ሁሉን ተቆጣጣሪ በመሆኑም ፣ ጸጋን በመስጠቱና ሁሉን በማገለባበጡ ብቸኛ መሆኑንና በእነዚህ ነገሮች ምንም አይነት ተጋሪ የሌለው መሆኑን አምኖ ብቸኛ ማድረግ ማለት ነው፡፡ ➲አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጾቹ የሚከተለውን…
➲ከተውሂድ አርማዎች
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

ክፍል አስር


ሶስተኛው ክፍል፡ ተውሒድ አል'ኡሉሑያ አላህን በአምልኮት ፣ በዱዓ ፣ ተስፋ በማድረግ ፣ በፍርሀት ፣ በስለት ፣ በእርድ ፣ በሶላት ፣ በጾም እና በመሳሰሉ
አምልኮቶች አላህን ብቸኛ ማድረግ ማለት ነው፡፡
ዲንን ለእርሱ ብቻ ማጥራትና
ከማጋራት መጽዳት ማለት ነው
፡፡
አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ የሚከተለውን ተናግሯል፡-

▪️وَمَا أُمِرُوا إِلَّا لِيَعْبُدُوا اللَّهَ مُخْلِصِينَ لَهُ الدِّينَ
አላህን ሃይማኖትን ለእርሱ ብቻ አጥሪዎች፣(እንጅ ያልታዘዙ ሲሆኑ) በይናህ፡5

▪️أَلَا لِلَّهِ الدِّينُ الْخَالِصُ ۚ
ንቁ! ፍጹም ጥሩ የሆነው ሃይማኖት የአላህ ብቻ ነው፡፡” አዝ ዙመር፡3

▪️قُلْ إِنَّ صَلَاتِي وَنُسُكِي وَمَحْيَايَ وَمَمَاتِي لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَلَا شَرِيكَ لَهُ ۖ وَبِذَٰلِكَ أُمِرْتُ وَأَنَا أَوَّلُ الْمُسْلِمِينَ

➧“ስግደቴ ፣ እርዴም ፣ ሕይወቴም ፣ ሞቴም ለአለማት ጌታ ለአላህ ነው” በል፡፡
“ለእርሱ ተጋሪ የለውም፡፡ በዚህም (በማጥራት) ታዘዝኩ፡፡” አል አንዓም፡162__163

የአላህ መልክተኛ صلى الله عليه وسلم የሚከተለውን ሐዲስ ተናግረዋል፡-
▪️"من مات وهو يدعو من دون الله ندا دخل النار"

➧“ከአላህ ውጭ ጣኦትን እየጠራ የሞተ ሰው እሳት ገባ፡፡” ቡኻሪ፡ 4497

ተውሒድና የተውሒድ እውነታ ማለት ይህ ነው፡፡ ለእነዚህ የተውሒድ ክፍሎች ሁሉ የራሳቸው የሆኑ ተቃራኒዎች አሏቸው፡፡

ተውሒድ አር'ሩቡብያ ፡ ማለት አላህ ብቸኛው ፈጣሪ ፣ መጋቢ ፣ ህይዎት ሰጪ ፣ገዳይ ፣ ሁሉንም ነገር የሚያስተናብር ፣ ፍጡራኑን ሁሉ እንደፈለገ የሚያገላብጥ ፣ፍጡራኖችን በመቆጣጠር አንድም ተጋሪ የሌለው መሆኑን ካረጋገጥክና ካወቅህ ፣የዚህ ተቃራኒ አንድ ባሪያ አላህ እንጅ ማንም በማይችለው ነገር ከአላህ ጋር ሌሎች አካላት ይህን ዓለም እንደፈለጉ የሚያንቀሳቅሱ አሉ ብሎ ማመኑ ነው፡፡

ተውሒድ አስማእ ወስ'ሲፋት ፡ ማለት አላህ እራሱን በጠራበት ስም መጥራት ፣ ራሱ በገለጸው መገለጫ መግለጽ ፣ እንዲሁም ነብዩ ሙሀመድ صلى الله عليه وسلم ከእርሱ ላይ ማመሳሰልን በማራቆት አላህን በገለጹበት መግለጽ መሆኑን ካረጋገጥክና ካወቅህ የዚህ ተቃራኒ ሁለት ነገሮች ይኖራሉ፡፡ እነዚህን ሁለት ነገሮች “ኢልሀድ” የሚለው ስያሜ ያጠቃልላቸዋል፡፡

አንደኛ፡- በቁርኣንና በሱና የተረጋገጠውን ሙሉና የተላቀ የሆነውን የአላህ ባህሪያት ማራቆት ነው፡፡

ሁለተኛ፡- የአላህን መገለጫዎች ከፍጡራን መገለጫዎች ጋር ማመሳሰል ነው፡፡

አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጾች የሚከተለውን ተናግሯል፡

▪️لَيْسَ كَمِثْلِهِ شَيْءٌ ۖ وَهُوَ السَّمِيعُ الْبَصِير

“የሚመስለው ምንም ነገር የለም፡፡ እርሱም ሰሚው ተመልካቹ ነው፡፡” አሽ ሹራ፡11

▪️قُلِ ادْعُوا اللَّهَ أَوِ ادْعُوا الرَّحْمَٰنَ ۖ أَيًّا مَّا تَدْعُوا فَلَهُ الْأَسْمَاءُ الْحُسْنَىٰ ۚ

አላህን ጥሩ ወይም አር'ረሕማንን ጥሩ ፤ (ከሁለቱ) ማንኛውንም ብትጠሩ (መልካም ነው) ፡፡ ለእርሱ መልካም ስሞች አሉትና” አል ኢስራእ፡110

ተውሒድ አል'ኡሉሑያበማንኛውም የአምልኮ አይነቶች አላህን ብቸኛ ማድረግ ፤ከአላህ ውጭ ከሚገኙ አካላት ላይ አምልኮትን ማራቆት መሆኑን ካወቅህ የዚህ ተቃራኒው ከአምልኮ አይነቶች አንዱን ቆርሶ ከአላህ ውጭ ለሚገኙ አካላት አሳልፎ መስጠት ነው፡፡ ይህ ከአብዛኛው ሙሽሪኮች ዘንድ የሚገኝ ሲሆን በመልእክተኞችና በህዝቦቻቸው መካከል የነበረው ውዝግብም በዚህ የተውሒድ ክፍል መሆኑ ይታወቃል፡፡)) መዓሪጀል ቀቡል1/418


✍️ኢንሻአላህ ይቀጥላል


تأليف: فضيلة الشيخ عبدالرزاق بن عبد المحسن البدر

አንብብ! ማንበብ የተሻለ ሰው ያደርጋል】

🖊ام فاروق

ወ ደ ቻ ና ላ ች ን ይ ቀ ላ ቀ ሉ ን
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
▪️‏قال الإمام ابن القـيم-رحمه الله

"فأعظم أسباب شرح الصدر التوحيد ، وعلى حسب كماله وقوته ، وزيادته يكونُ انشراح صدر صاحبه."

📓 زاد المعاد ( ١ / ٢١٥)

https://t.me/https_Asselefya1