💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
‏
۝ إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى
النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا
عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ۝ ﷺ

▪️اللهم صلي وسلم وبارك على نبينا محمد صلي الله عليه وسلم🌸

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
ኢኽዋኖች ለምን ተበጣበጡ ??
Abu Useymin
♦️አድስ ~ ሙሐደራ
➫➫➫➫➫➫➫

☞︎︎︎ኢኽዋኖች ለምን ተበጣበጡ ??

☞︎︎︎የአላህን ድል ( ነስር ) በምንድነው የሚገኘው ??

☞︎︎︎ትክክኛለው አንድነት በምን ይገኛል ?

🎙𝐀𝐛𝐝𝐮𝐫𝐞𝐡𝐦𝐚𝐧 𝐀𝐛𝐮 𝐔𝐬𝐞𝐲𝐦𝐢𝐧

➧https://t.me/abuUseyminabdurehman/6469
✍️ቡጢ_ነው_ፍፃሜው__!!
------------------------------------
የአህባሽ የኢኽዋን አላቻ ጋብቻ፡
አንድ ጥቅም የለው ትርፉ ቡጢ ብቻ፡
ያውና መጂሊሱ ሆኖ መደበቂያ፡
አደረጉን እኛን የጠላት መሳቂያ፡
የኦርቶ አክቲቪስቶች ግሩም መሳለቂያ፡
የላይክና የሸር ፈገግታ ማድመቂያ፡
#አይ_ዘንድሮ_በስንቱ ልቃጠል፡
የት አባቴ ልሒድ ወደ ምን ልንጠልጠል፡
------------------///-----------------
በዚህ ጊዜ ቡጢው እጂግ ያሳፍራል፡
እንድህ ሆነ ብሎ ለማውራት ያስፈራል፡
በጠላት መካከል እንደት ይነገራል!!?
ከህዝበ ሙስሊሙ ተቋም ላይ ተቀምጦ፡
ሀቅን ከመናገር ስሜት አስበልጦ፡
------------------------------------------_
የእምነትን መርህ በርሱ ልክ መስፋት፡
ግድ እመኑኝ ብሎ ተረቶችን መትፋት፡
ደፋ ቀና ማለት ሌትም ቀንም መልፋት፡
መጥፎ ነው ፍፃሜው ተያይዞ መጥፋት፡
----------------------------------------------
በጣም ያሳፍራል ይህን ነገር መስማት፡
ግን ይህ ነው ፍፃሜው ባጢል ላይ መስማማት፡
የዕምነት መሪ ሆኖ ማይክ እንደመቀማት፡
መወያየት ቀርቶ ፊትና እንደመጠማት፡
አርቆ ላሰበ ቆሞ ላስተዋለ፡
ከዚህ የበለጠ ምን የሚከብድ አለ!!?
-------------------------------------------
ለመጣው ፈተና እንደመመካከር፡
የሙስሊሙን ዑማ እንደማጠናከር፡
መጂሊሱ በስልጣን ይዟል መከራከር፡
ሽርክን ተገድፎ በጨለማ ጉዞ፡
መንገድን መጀመር ሳርን ተመርኩዞ፡
ፍፃሜው ውድቀት ነው አያዛልቀንም፡
ተውሒድን እንዘምር እንተወው ሁሉንም፡
------------------------------------------------
ሙስሊሙን በመተው ካፊር ጋር መታከክ፡
ከጠላት ወግነው ከወዳጂ መላከክ፡
ራስን ማታለል ውጤቱ ነው እከክ፡
አህባሽ ተመሳስሎ አንድነት መመስረት፡
በቡጢ መመታት በሚገርም ንዝረት፡
ከታላቅ ተቋም ላይ የሚያስነሳ ውጥረት፡
በዚህ ወቅት ፀቡ ለኛ ሆኗል ሀፍረት!!?
መጨረሻው ይህነው ፍፁም ውል የሌለው፡
ግን ይህ ነው ለኢኽዋን ስኬት የሚመስለው!
-----------------------------------------------
#ሰላም_ነው_ቦክሰኛው_!?
የመጂሊሱ መሪ እንደምን ነሁ ማኛው!?
የካፊሮች ወዳጂ የስልጣን ሱሰኛው!?
እኛ አለን በቡጢሁ ሰላም ነው ቦክሰኛው!?
------------------------------------------------
እኔ እናገራለሁ የሚሰማ ካለ ሲነገረው እውነት፡
ቡጢ ነው ፍፃሜው ይህ አይነት አንድነት፡
ብዙ ርቀት ሳይሔድ ፈጥኖ ያጥራል እድሜው፡
መጠውለግ ነው እንጂ የለም ልምላሜው፡
ቁንጨጮው ነው እንጂ አይታይም ጋሜው፡
የውሸት አንድነት ቡጢ ነው ፍፃሜው፡
--------------------------------------------
✍️
#በኑረዲን_አል_አረቢ
--------------------------------------------

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
--------------------------------------------
ይህንን ፅሁፍ በደንብ አንብቡና ተግብሩበት👇👇👇👇👇👇👇

አንድ ጥሩ አማራጭ ልጠቁማችሁማ!

አንድ ሀሳብ ለተወሰኑ እህቶች አጋርቼ ነበር: : እሱም ሚሞሪ ዳዕዋ ተጭኖ ማዳመጫ ቴፕ ተገዝቶ ለቤተሰብ ብትልኩ እኔ ለመላክና ዳእዋውን ለመጫን ለመግዛት አለሁ ብዬ
አጋርቼያቸው ነበር! ሀሳቡንም ተቀበሉና የተወሰኑ እህቶ ለቤተሰብ እንዲደርስላቸው አደረጉ ተላከላቸውም! የሚገርመው የኡስታዝ ሳዳት ከማል !ሙሃደራዎች አብዘሃኛው ተውሂድ አዘል መሆኑ ይታወቃል ያንን ዳዕ ጭኜ የላኩላቸው የቤተሰብ አባል ከነ ጎረቢታቸው ቡና ሲጠጡ ሁሌም ሙሃደራውን እየከፈቱ እንደሚያዳምጡ ነገሩኝ! ከተወሰነ ቀናት በሃላ ወደዛ ሀገር ህጄ ነበርና ያለውን ሁኔታ ጠየቅኳቸው ወላሂ እስከዛሬ ስንሰራው የነበረውን አላህ ይማረን ካሁን በሃላ የምን መውሊድ የምን ጫት አሉኝ! እጅግኑ ደስ አለኝ እንደተለወጡና እንደገባቸው ነገሩኝ አልሀምዱ ሊላህ አልኩ! ስለዚህ የዳእዋው ሲስተም ብዙ ነው! ተውሂድን ለማሰራጨት ያለንን አማራጮች ሁሉ አሟጠን መጠቀም አለብን ብየም አሰብኩ! ግን ለቤተሰቦቻችን ምን ያህል ተግተናል? የሚለው ሌላ ጥያቄ ይሆናል!

ወደ መልእክቴ ስሄድ
ቤተሰቦቻችን ከሽርክና ከቢደአ እንዲወጡ ካሰብን ጥሩ አማራጭና ተሞክሮ እንኩላችሁ !!
ሚሞሪጭናችሁ ቴፕ ገዝታች እንኩ አድምጡ ብላችሁ ስጡዋቸውና ሰበቡን አድርሱ ! አንተ ላይ ማድረስ እንጂ ሌላ የለም!
”وَمَا عَلَيْنَآ إِلَّا ٱلْبَلَٰغُ ٱلْمُبِينُ“
«በእኛ ላይም ግልጽ የኾነ ማድረስ እንጂ ሌላ የለብንም፡፡» ያሲን ‘
=>ማን ይልክልኛል ብለው ሀሳብ አይግባዎት ያናግሩን እናግዞዎታለን!
ዳእዋውንም እንጭንላቹሃለን! ካገርውጭ ለሆናችሁና ለማይመቻችላችሁ በቻልነው እናግዛቹሃለን!

👌አላማችን ሽርክን ከስሩ ነቅሎ የተዉሂድን ዛፍ መትከል ነው

መልዕክቱን በቻላችሁ ሽር ለማድረግ
ይህንን ፅሁፍ በደንብ አንብቡና ተግብሩበት👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+F6rNyv22pns2Y2I0
https://t.me/+F6rNyv22pns2Y2I0
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ይህንን ፅሁፍ በደንብ አንብቡና ተግብሩበት👇👇👇👇👇👇👇 አንድ ጥሩ አማራጭ ልጠቁማችሁማ! አንድ ሀሳብ ለተወሰኑ እህቶች አጋርቼ ነበር: : እሱም ሚሞሪ ዳዕዋ ተጭኖ ማዳመጫ ቴፕ ተገዝቶ ለቤተሰብ ብትልኩ እኔ ለመላክና ዳእዋውን ለመጫን ለመግዛት አለሁ ብዬ አጋርቼያቸው ነበር! ሀሳቡንም ተቀበሉና የተወሰኑ እህቶ ለቤተሰብ እንዲደርስላቸው አደረጉ ተላከላቸውም! የሚገርመው የኡስታዝ ሳዳት ከማል !ሙሃደራዎች…
➲ተጠቀሙበት እህት. ወንድሞች ቤተሰቦቻችንን ከሺርክ አሮንቃ ለማላቀቅ ሰበብ እንሁን!!
ኹጥባ_ዱዓዕ የአማኞች መሳሪያ ነዉ
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
▪خُطْبَةُ الْجُمُعَةِ
♦️የጁሙዓ ኹጥባ

▪الدُّعَاءُ سِلَاحُ المُؤْمِنِ

➧ዱዓዕ የአማኞች መሳሪያ ነዉ

🕌 ደሴ አል-አዝሓር መስጂድ

📅 يوم الجمعة شوال /12/ 1443

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

t.me/abu_reyyis_arreyyis/5831
t.me/abu_reyyis_arreyyis/5831
➧ውዷ እህቴ እስቲ ይህን ሐዲስ አስተውይው! እባካችሁ ይህን ሐዲስ በደንብ አጢኑት፤ ተግባራችሁንም ፈትሹ!
አላህ ግንዛቤን ይለግሰን!

➧የአላህ መልዕክተኛ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል:~
‹‹ከእሳት ሰዎች መካከል ሁለት አይነት ሰዎች እኔ ያላየኋቸው (ወደፊት የሚመጡ)፤ (አንደኛቸው) ለብሰው ያልለበሱ አካሄዳቸው እና እንቅስቃሲያቸው ወደ ፀያፍ ተግባር ያዘነበሉ፤ ሌሎችንም የሚያሳስቱ ፀጉራቸው ልክ እንደ ግመል ሻኛ የተከመረ ሴቶች ናቸው፤ እንደነዚህ አይነቶቹ ጀነትን አይገቡም ሽታዋንም አያገኙትም፡፡›› [ሙስሊም ዘግበውታል]

https://t.me/https_Asselefya1
➧ትዳር ውበትሽ ነው!!!

➛ስለገረመኝ ነው የአኼራ እህቴ
መልስን በመፈለግ ጥያቄ ማንሳቴ


➛ከቁርዓን ከሀዲስ መረጃሽን ስጪኝ
መዋብሽ ማጌጥሽ ለማነው ንገሪኝ

➛ከቤት ስትወጪ መኳኳል ሽቶ መነስነሱ
ለህዝቡ ነው እንዴ ለጅን ለኢንሱ?


➛አባያ ቀሚሱን ፋሽን ተቀምሮ
ወገብ ከደረትሽ የፊጥኝ ታስሮ
ቅርፁ ጎልቶ ወጣ መሰለ ማሰሮ


➛ይህ ሁሉ ጋጋታ ማንን ለመማረክ
ባልሽን ነው ህዝቡን ማንን ለማንበርከክ
?

➛የት ጠፋ ተቅዋሽ ሀያእን ምን በላው
ለባል ሳትዋቢ ለህዝቡ ምንድነው?


➛መደሰት ያለበት መማረክ ያለበት
የመልክ ቁንጅና ባልሽ ነው ባለቤት


➛መዋብሽ ማጌጥሽ ከሆነ ለህዝቡ
እሱን ችላ ብለሽ ከወጣሽ ከልቡ

➛ትዳርም ፈርሶ ቤቱም ይበተናል
ነገም በአኼራ ለችሎት ይቀርባል


➛ሳይረፍድ ንቂና ፍቅራቹ ይታደስ
መዋብ ለባል ሆኖ ሂጃቡ ይለበስ


➛እኔ ልምረጥልሽ ሸሪዓን ያሟላ
መሆንን ከፈለግሽ የዲንሽ ከለላ


➛ኢስላማዊ ውበት አጃኢበ ረቢ
በጅልባብ በኒቃብ ድመቂ ተዋቢ


https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➧ሴት ልጅ ስትከፈን በ5 ልብስ ነው መሸፋፈን ያለባት ይላል ሐዲሱ ይሄ ጀናዛ ሆና ነው እንግዲህ።

➧ታድያ ሟች ሆና እንደዚህ መሸፈን ካለበት
እንዴት በሀያት እያለች በገዛ ፍቃዷ ተገላልጣ ተራቁታ ምድር ላይ ትሄዳለች?

"ነፍስህን በሀቅ ቢዚ ካለደርግካት እሷ በባጢል ቢዚ ታደርግሃለች።"‼

https://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from Ů‚ŮŽŮ†ŮŽŘ§ŘŠŮ:أبِي رَسْلَانِ السَلَفي (أبو رسلان إدريس السلفي)
هذا المخرف المُنشِّد باسم(أناشيد الإسلامية) ولكنها في الحقيقة (أغاني الشيطانية )ـ والله المستعان ـ
المدعو ب(معاذ بن حبيب من الحبشة الأثيوبيا)‼

قد أخذ وعقد موعدا لأغانيه الشيطانية في بلاد التوحيد الوحيد المملكة العربية السعودية( في جدة)
إذا،
فعليكم أن تحذروا وتحذروا من ضلاله وخرافاته (خاصة من كان لكم قربة إلى شرطة جدة)
لأن يأخذوا بأيديه قبل أن ينشر أغانيه وجنايته على التوحيد في بلاد التوحيد....‼

وأخذ موعده( may /19/ 2022) ولا أدري متى تقع هي بتقويم الهجري

وحسبتها الآن هي موافق(شوال 18/1443)‼


واحذروا وحذروا منه لا سيما من له علم بسيط بلغة العربية ويحسن كتابتها‼


هذا كله منبعه الجهل والتساهل عن معالم الإسلام والسنة

كما يقال؛
العلم،
مبلغُ قومٍ زِروةَ الشرف ِ
وصاحبُ العلمِ محفوظٌ من التلفِ‼


نسأل الله تعالى أن يفقهنا في ديننا ويوفقنا لما فيه صلاح العباد والبلاد ومرضاته‼

#أخوكم؛ أبو رسلان إدريس السلفي من الحبشة الأثيوبيا



#مكان موعده في ( قاعة جالية جدة)


https://t.me/abumuhammedasselefy/1286