💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
👉ጌጥሽ ነው ኒቃቡ👈
ኑረዲን አል አረቢ
ሸር በማድረግ እናዳርሰው ለእህቶቻችን አደራ!!

#ጌጥሽ_ነው_ኒቃቡ__!!
-------------------------------
በፍቅር ልበሽው ፈፅሞ አታውልቂው፡
ያምርብሻል ወሏህ ውበትሽን እወቂው፡
ኒቃቡን ልበሽ ክብርሽን ጠብቂው፡

➽➽➽➽➽➽➽➽➽➽➽➽➽
ስቃይ ጎርፍ ሆኖ ቢጥልም ዝናቡ፡
በዱንያዊ ህይወት ቢበዛም ኢቃቡ፡
ከቶ እንዳታወልቂው ጌጥሽ ነው ኒቃቡ፡
----------------------------------------------

➽#በኑረዲን_አል_አረቢ
---------------------------------------------
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
013 ፊርቀቱ አናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራህ
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
♦️አዲስ ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

▪️كتاب منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة

➲ፊርቀቱ አናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራህ

▪️ክፍል አስራ ሶስት
〰〰〰〰〰

♦️የኪታቧን PDF ለማገኘት
➴➴➘➘➷➷➴➴➘➘➷
https://t.me/https_Asselefya1/3725

🎙በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/UstazKedirAhmed
https://t.me/https_Asselefya1
~ያኡኽታ በአንድም ነገር ላይ መፀፀትን!
~ካልፈለግሽ ሁሉንም ነገር
~ለአላህ ብለሽ ስሪ!

https://t.me/https_Asselefya1
"ያሱብሀነሏህ" 🎧


وَلَقَدْ زَيَّنَّا السَّمَاءَ الدُّنْيَا بِمَصَابِيحَ وَجَعَلْنَاهَا رُجُومًا لِّلشَّيَاطِينِ ۖ وَأَعْتَدْنَا لَهُمْ عَذَابَ السَّعِيرِ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌹👆🌹
~ዘከሪያ በአላህ ቻይነት እርግጠኛ ነበር

☞ ነገር ግን አላህ ልጅ እንዲሰጠው መለመን የጀመረው መርየም
"ይህ (ፍራፍሬ ሲሳይ) ከአላህ ዘንድ ነው አላህ የፈለገውን ያለ ሂሳብ ሲሳዩን ይለግሳል…" ብላ ስትመልስለት ነበር።

☞አንዳንድ የምትሰማቸው ንግግሮች አንተን ለማንቃት ከጌታህ የሚላኩ ናቸው።
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
✍️ውዱ ባለቤቴ!
➬➬➬➬➬➬

ውበቴም ድምቀቴም ላንተነው በቤቴ፣
ደስታህን ሳየው ነው የኔ መደሰቴ፣

ወልደው ካሳደጉኝ ከእናት አባቴ፣
ካደኩበት ሰፈር ካሳደገኝ ቤቴ፣
ሁሉን ነገር ትቼ ካንተጋ መምጣቴ፣
ከሁሉም ተቀደምክ አንተ በሂወቴ፣

ለኔ ትልቅ ሰው ነህ ውዱ ባለቤቴ፣
የልጆቼ አባት የፍቅሬ መብራቴ፣
ባንተነው ምታምረው የዱኔያ ሂወቴ፣
ምስጋና ይገባው ለኔ ስላረገህ፣
ውዱ ባለቤቴ የደስታ ምንጬነህ፣
ፈገግታህ አጅቦኝ ስደሰት በሳቅህ፣

የትዳርን ትርጉሙ አወኩት በስምህ፣
ለልጅህ ጥሩ አባት ለኔ ጥሩ ባል ነህ፣
አላህን ምትፈራ በመልካም አዛዥ ነህ፣
ላልጨርስ አልጀምር አንተን የተሰጠህ፣
ቅን አሳቢነትህ ምግባረ ሷሊህ ነህ፣

አልሀምዱሊላህ ወሽኩር ለኔ ያደረገህ፣
አንተ ሳሊህ ሁነህ በመልካም መራሀኝ፣
ድሮማላውቀውን ድኔን አስተማርከኝ፣
ልጆቼን በተግባር በኢልም አነፅክልኝ፣
ውዱባለቤቴ እድሜህ ይርዘምልኝ፣
በዱኒያም ደስታውን ሁሌም አግኝልኝ፣
ባኼራም መኖሪያክ በጀነት ያርግልኝ፣

የልጆቼን አባት ክፉ አያግኝብኝ፣
የልጆቼን አባት ክፉ አያግኝበኝ።

➧ሚስቶች ለባሎቻችሁ ጋብዙ

➲ላጤዎች እንግድህ አብሽሩ

🖋ተነካክቶ የተወሰደ

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1