💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
◼️قالت عائشة رضي الله عنها :

يا معشر النساء، لو تَعلَمن بحق أزواجكن عليكن، لجعلَت المرأةُ منكن تمسح الغبار عند قدمَي زوجها بحُرِّ وجهِها.

#ابن أبي شيبة ٤/٢٠٥

እናታችን ዓኢሻ ረዲየላሁ ዐንሀ እንዲህ ትላለች :-

«እናንተ ሴቶች ሆይ ከናንተ ውስጥ በሷ ላይ ያለባት የባልዋን ሀቅ ብታውቅ ኖሮ የጫማውን አቧራ በግንባርዋ በጠረገችለት ነበር »

ኢብኑ አቢ ሸይባ ( 4/205)
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➧የድሮ ወንድ መልካም ነበር ከነ መሀይምነቱ!!


✍️አቡ መርየም حفظه الله
➧ኒቃቤ_ውበቴ! አላወልቀውም!
➨➨➨➨➨➨➨➨➨➨

➛ከሥጋ ከደሜ በለጠ ከበረ
ሠላሜን አገኘሁ ጭንቀት ተሠበረ!

➛ለማንም አለብሠው ለሠዎችም ብዬ
ፍቃድ አያሻኝም በቃ የጌታዬ
ትዛዝ መሆኑንም ተቀበልኩ አምኜ!

➛ማንንስ ልሠማ ከሀቀኛው ሆኜ
ሂጃብ ነው ተብሎ ብጣሽ ጨርቅ ተጥሎ
ለብሣ ያለበሠች ትመጣለች ተብሎ!


➛እራቁት መሆኔ ለምን አሥፈለገ
እሥልምና ይሄን መቼ ደነገገ!

➛እግር እሣት ሆኖል ያለፈው ህይወቴ
ይህን ኑር ሣላቀው ተገለጧል ውበቴ!


➛በቅቶኛል ጅልነት ተመለሠ ሀብቴ
መኖሩን መረጥኩኝ በሡና ታቅቤ!

➧አልደራደርም መቼም በኒቃቤ
!!

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from SadatKemal Abu Meryem
በኢስላም "ለቤተሰብ ዚያራ" ተብሎ ያልተነጠለን ቀን ለዚያራ ብሎ መነጠል ታላቅ አደጋና የሸር በር ነው።

እንደ ሀረሬ ክልላዊ መንግስት ያሉትም ክልላዊ ዝግ ቀን አድርገውታል። አላህ መቼ አዘዘበትና?
ሌሎች ደግሞ ባህል ነው ይላሉ። ጥያቄው እውነት እናንተ እንደምትሉት ባህል ከሆነ ለምን ኢስላም ከሚያውቀው የሸዋል ፆም ጋር ታስጠጉታላችሁ?

"የኢድ ቀን ለዚያራ አልተመቸንም" የሚሉም አሉ። ሰይጣንና ነፍስያችሁ አይጫወቱባችሁ። እስቲ የሚከተለውን ልብ እንበል።

1) አላህ አመታዊ ሁለት ኢዶችን ደነገገልን ስማቸውንም ኢድ አልፊጥርና፣ ኢድ አል አድሀ ብሎ ጠራቸው፣
2) ሁለቱንም ኢዶች የመደሰቻ እና እሱን ማመስገኛ ቀን አደረጋቸው፣
3) በውስጣቸው ምን መሰራት እንዳለብንም በዝርዝር ተነገረን፣
4) ሁለቱም አመታዊ ባአላት ቀነ ገደባቸውን ከነ ተክቢራው ጭምር በዝርዝር፣ ግልፅ በሆነ መንገድ ተላለፈልን፣
5) ለምሳሌ ኢድ አል ፊጥር ለድሆች የሚሰጥ ዘካተል ፊጥር ተደንግጎለታል (ይህም ከኢድ ሶላት በፊት)፣
6) ኢድ አል ፊጥር የበአል ቀን ሆኖ የሚውለው ያችን ቀን ብቻ ነው፣
7) ኢድ አል አድሀ በአል የሚሆነው ቀኑን እና ከሱ በኀላ ያሉት ሶስቱ ቀናቶች ነው። በነዚህ ቀናቶች ውስጥ ከየሶላቱ በኀላ ተክቢራ ይደረጋል። የኢዱ ቀን ያላረደ ከነዚህ ሶስት የበአሉ ቀናት ውስጥ በአንዱ ማረድ ይችላል።

እነዚህ ያሳለፍናቸው ከሆኑ ሁለቱን አመታዊ ኢዶች በተመለከተ በኢስላም የመጣው ለምን ሌሎችን ምክንያት ያልሆኑ ነገሮችን መዘርዘር አስፈለገ።

ከምንም በላይ የሚገርመው አላህ ተደሰቱበት ያለንን የኢድ ቀን ከሚደሰቱበት በላይ ደስ ብሏቸው መዋሉ ብቻ ሰይጣን የተጫወተበት አዲስ መንገድ ለመሆኑ ምን ጥርጥር አለው?

ቤተሰቡን መዘየር የፈለገ አመቱን ሙሉ ክፍት ነው። ቤተሰብን መዘየር ሳይሆን የተከለከለው፣ ኢስላም ያላዘዘበትን አዲስ በአል ደንግጎ፣ አለፍ ሲባልም ክልላዊ በአል አድርጎ ይሄን "የቤተሰብ ዚያራ" የሚል ሰይጣናዊ ሽፋን፣ የዲን ማፍረሻ ምክንያት መስጠት ነውር ነው።

እኛ መልካም ያልነው ሳይሆን መልካም ተብሎ የሚወሰደው፣ ዲን መልካም ብሎ እውቅና የሰጠው ብቻ ነው መልካም የሚሆነው። ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም "ረመዳን ፆሞ ከዛም ከሸዋል ስድስትን የፆመ አመቱን ሙሉ እንደፆመ ይቆጠርለታል።" ነው ያሉት። ከዚህ ውጭ ልክ ክርስትያኖች የፋሲካ በአል ካከበሩ በኀላ፣ ሳምንት ጠብቀው "ዳግማዊ ትንሳኤ" እንደሚሉት ከኢድ በኀላ ሳምንት ጠብቀን ምንም አይነት የምናርድበት፣ ድፎ የምንጋግርበት፣ ቤተሰብ የምንዘይርበት፣ ክልላዊ በአል የምንለው ቀን የለንም።

አላህ ቅኑን መንገድ ይምራን በሱና ከሚብቃቁት ያድርገን።
Audio
♦️وَلَا يَسْتَخِفَّنَّكَ الَّذِينَ لَا يُوقِنُون

🎙القارئ: عبدالمحسن الضب

https://t.me/https_Asselefya1
Audio
💧ጣፋጭ ቂረአት💧

➧ሃሰኑል በስሪ - (رحمه الله) እንድህ ይላል !

በሶስት ነገራቶች ላይ ጥፍጥናን ካገኛችሁ ፈልጉት።አልበለዚያ በሩ ዝግ ነው።
በሶላት
➧በዚክር
➧በቁረአን

📚مدارج السالكين [(٢ /٣١٣)].

🎙 الشيخ عبدالله القرافي
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
▪️قال الإمام ابن القيم رحمه الله

"فمن صحب الكتاب والسنة و تغرب عن نفسه و عن الخلق و هاجر بقلبه إلى الله فهو الصادق المصيب"

📓مدارج السالكين 2/487

https://t.me/https_Asselefya1
👉ጌጥሽ ነው ኒቃቡ👈
ኑረዲን አል አረቢ
ሸር በማድረግ እናዳርሰው ለእህቶቻችን አደራ!!

#ጌጥሽ_ነው_ኒቃቡ__!!
-------------------------------
በፍቅር ልበሽው ፈፅሞ አታውልቂው፡
ያምርብሻል ወሏህ ውበትሽን እወቂው፡
ኒቃቡን ልበሽ ክብርሽን ጠብቂው፡

➽➽➽➽➽➽➽➽➽➽➽➽➽
ስቃይ ጎርፍ ሆኖ ቢጥልም ዝናቡ፡
በዱንያዊ ህይወት ቢበዛም ኢቃቡ፡
ከቶ እንዳታወልቂው ጌጥሽ ነው ኒቃቡ፡
----------------------------------------------

#በኑረዲን_አል_አረቢ
---------------------------------------------
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi