➧የአላህ መልእክተኛ(ሰለላህ ዐለይሂ ወሰለም)
እንድህ አሉ
➙አመስጋኝ ቀልብ!
➙ አወዳሽ ምላስ!
➙በዱኒያህና በድንህ ጉዳይ አጋዥህ የሆነች መልካም ሚስት!
➙ሰወች ከጠቀጠቁት (ሃብት) በላጭ ናቸው።
https://t.me/https_Asselefya1
እንድህ አሉ
➙አመስጋኝ ቀልብ!
➙ አወዳሽ ምላስ!
➙በዱኒያህና በድንህ ጉዳይ አጋዥህ የሆነች መልካም ሚስት!
➙ሰወች ከጠቀጠቁት (ሃብት) በላጭ ናቸው።
https://t.me/https_Asselefya1
سورة فصلت|وَيَوْمَ يُحْشَرُ أَعْدَاءُ اللَّهِ إِلَى النَّارِ فَهُمْ…
▪የማለዳ ዉብ ቲላዋ ግብዣ
➧ኢብኑል ጀውዝይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።
➛ለታመመ አካል ለህመሙ ማርና ሌሎች መድሀኒቶች ከሚጠቅሙት በላይ ቁርአን መቅራት ይጠቅመዋል።
📕انظر : التبــصـرة 79
➧https://t.me/https_Asselefya1
➧ኢብኑል ጀውዝይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።
➛ለታመመ አካል ለህመሙ ማርና ሌሎች መድሀኒቶች ከሚጠቅሙት በላይ ቁርአን መቅራት ይጠቅመዋል።
📕انظر : التبــصـرة 79
➧https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
كل مبتلى يُبشر بالمٍنح والعاقبة الحميدة إذا صبر | فضيلة الشيخ أ.د/…
<unknown>
🖋 كلّ مبتلى يبشٌر بالمنح والعاقبة الحميدة إذا صبر -
﴿ وَبَشِّرِ الصّابِرينَ ﴾
🎙ሸይኽ አብዲረዛቅ አልበድር
حفظه الله
https://t.me/https_Asselefya1
﴿ وَبَشِّرِ الصّابِرينَ ﴾
🎙ሸይኽ አብዲረዛቅ አልበድር
حفظه الله
https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ) – 011 ፊርቀቱ አናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራህ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
012 ፊርቀቱ አናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራህ
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
♦️አዲስ ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
▪️كتاب منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة
➲ፊርቀቱ አናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራህ
▪️ክፍል አስራ ሁለት
〰〰〰〰〰
♦️የኪታቧን PDF ለማገኘት
➴➴➘➘➷➷➴➴➘➘➷
https://t.me/https_Asselefya1/3725
🎙በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/UstazKedirAhmed
https://t.me/https_Asselefya1
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
▪️كتاب منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة
➲ፊርቀቱ አናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራህ
▪️ክፍል አስራ ሁለት
〰〰〰〰〰
♦️የኪታቧን PDF ለማገኘት
➴➴➘➘➷➷➴➴➘➘➷
https://t.me/https_Asselefya1/3725
🎙በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/UstazKedirAhmed
https://t.me/https_Asselefya1
➧ሓያትህ መርፌ ቢሆን እንኳን ሪዝቅህ ክር ሆኖ ይመጣል እንጂ አይስትህም!! ልብህን አረጋጋው በጌታህ ላይ የቂን ይኑርህ...!
➛ምርጫሽ ወደ ጀነት የሚወስድሽ!
➛ልጆችሽን ኮትኩቶ በዲን የሚያሳድግ!
➛ለነሱ ተምሳሌትና መመሪያ የሚሆን ይሁን!
➛ሩጫሽ ለሀብቱና ለዝናው ሳይሆን
ለጀነት ጓደኝነትና ወዳጅነት ይሁን!
➛ዱኒያ ዛሬ ትመጣና ነገ ትመለሳለች!
✅ዲን ያለው ወንድ እድሜ ልኩን ሲጠብቅሽና ሲሳሳልሽ ይኖራል!!
https://t.me/https_Asselefya1
➛ልጆችሽን ኮትኩቶ በዲን የሚያሳድግ!
➛ለነሱ ተምሳሌትና መመሪያ የሚሆን ይሁን!
➛ሩጫሽ ለሀብቱና ለዝናው ሳይሆን
ለጀነት ጓደኝነትና ወዳጅነት ይሁን!
➛ዱኒያ ዛሬ ትመጣና ነገ ትመለሳለች!
✅ዲን ያለው ወንድ እድሜ ልኩን ሲጠብቅሽና ሲሳሳልሽ ይኖራል!!
https://t.me/https_Asselefya1
«ውዷ እህቴ ሆይ!
➬➬➬➬➬➬➬
➛የባእዳንን አለባበስ ፣ አረማመድ ፣ አመጋገብ እና የኑሮ ዘይቤን ከመከተል ተቆጠቢ ነብያዊ ግልፅ ሀዲስም ሰፍሮበታልና!
▪የአላህ መልክተኛ (ሰለላሂ ዐለይሂ ወሰለም) ከህዝቦቻቸው ጋር በእምነት ጉዳይዎች የተመሳሰለ ከነሱ ነው ብለዋል።
👉መመሳሰልን ከጠላሽ እንግዲያውስ ሰለፎችን ሞዴልሽ አድርጊ!
https://t.me/https_Asselefya1
➬➬➬➬➬➬➬
➛የባእዳንን አለባበስ ፣ አረማመድ ፣ አመጋገብ እና የኑሮ ዘይቤን ከመከተል ተቆጠቢ ነብያዊ ግልፅ ሀዲስም ሰፍሮበታልና!
▪የአላህ መልክተኛ (ሰለላሂ ዐለይሂ ወሰለም) ከህዝቦቻቸው ጋር በእምነት ጉዳይዎች የተመሳሰለ ከነሱ ነው ብለዋል።
👉መመሳሰልን ከጠላሽ እንግዲያውስ ሰለፎችን ሞዴልሽ አድርጊ!
https://t.me/https_Asselefya1
سورۃ النَّحل
Abu Useymin
▪ጣፍጭ የቲላዋ ግብዣ!
➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛
➧አሳ በህይወት ለመኖር ውሀ እንደ ሚያስፈልገው ሁሉ ቀልባችን ህያው ይሆን ዘንድ ቁርአን ያስፈልገዋል!!
🎙አቡ ዑሰይሚን حفظه الله
➧https://t.me/abuUseyminabdurehman
➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛
➧አሳ በህይወት ለመኖር ውሀ እንደ ሚያስፈልገው ሁሉ ቀልባችን ህያው ይሆን ዘንድ ቁርአን ያስፈልገዋል!!
🎙አቡ ዑሰይሚን حفظه الله
➧https://t.me/abuUseyminabdurehman
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
◼️قالت عائشة رضي الله عنها :
يا معشر النساء، لو تَعلَمن بحق أزواجكن عليكن، لجعلَت المرأةُ منكن تمسح الغبار عند قدمَي زوجها بحُرِّ وجهِها.
#ابن أبي شيبة ٤/٢٠٥
➲እናታችን ዓኢሻ ረዲየላሁ ዐንሀ እንዲህ ትላለች :-
«እናንተ ሴቶች ሆይ ከናንተ ውስጥ በሷ ላይ ያለባት የባልዋን ሀቅ ብታውቅ ኖሮ የጫማውን አቧራ በግንባርዋ በጠረገችለት ነበር »
ኢብኑ አቢ ሸይባ ( 4/205)
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
يا معشر النساء، لو تَعلَمن بحق أزواجكن عليكن، لجعلَت المرأةُ منكن تمسح الغبار عند قدمَي زوجها بحُرِّ وجهِها.
#ابن أبي شيبة ٤/٢٠٥
➲እናታችን ዓኢሻ ረዲየላሁ ዐንሀ እንዲህ ትላለች :-
«እናንተ ሴቶች ሆይ ከናንተ ውስጥ በሷ ላይ ያለባት የባልዋን ሀቅ ብታውቅ ኖሮ የጫማውን አቧራ በግንባርዋ በጠረገችለት ነበር »
ኢብኑ አቢ ሸይባ ( 4/205)
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
ተደብቆ እንደመኖር ሰላም
ተደብቆ እንደመኖር ረፍት
ተደብቆ እንደመኖር ክብር
➴አለን?!
ጌታዬ አስችለኝና ተደብቄ ልኑር
አቅም ስጠኝና አብዝቼ ልገዛህ
ቁረዓንን የዘወትር ጓዴ አድርግልኝ
በእዝነትህ ማረኝ በጥበቃህ አካበኝ
የሀያዕን ካባ አልብሰኝ ኢኽላስን ወፍቀኝ
በሱንናህ ተውቤና አብቤ ሸሪዓን ጠብቄ
~ልኑር ተደብቄ...አምሬ ደምቄ!
በኢማን ታጥሬ ኢልምን አንድቀስም
➛አግዘኝና ተደብቄ ልኑር!!
➴Ꮋ➘
ተደብቆ እንደመኖር ረፍት
ተደብቆ እንደመኖር ክብር
➴አለን?!
ጌታዬ አስችለኝና ተደብቄ ልኑር
አቅም ስጠኝና አብዝቼ ልገዛህ
ቁረዓንን የዘወትር ጓዴ አድርግልኝ
በእዝነትህ ማረኝ በጥበቃህ አካበኝ
የሀያዕን ካባ አልብሰኝ ኢኽላስን ወፍቀኝ
በሱንናህ ተውቤና አብቤ ሸሪዓን ጠብቄ
~ልኑር ተደብቄ...አምሬ ደምቄ!
በኢማን ታጥሬ ኢልምን አንድቀስም
➛አግዘኝና ተደብቄ ልኑር!!
➴Ꮋ➘
➧ኒቃቤ_ውበቴ! አላወልቀውም!
➨➨➨➨➨➨➨➨➨➨
➛ከሥጋ ከደሜ በለጠ ከበረ
ሠላሜን አገኘሁ ጭንቀት ተሠበረ!
➛ለማንም አለብሠው ለሠዎችም ብዬ
ፍቃድ አያሻኝም በቃ የጌታዬ
ትዛዝ መሆኑንም ተቀበልኩ አምኜ!
➛ማንንስ ልሠማ ከሀቀኛው ሆኜ
ሂጃብ ነው ተብሎ ብጣሽ ጨርቅ ተጥሎ
ለብሣ ያለበሠች ትመጣለች ተብሎ!
➛እራቁት መሆኔ ለምን አሥፈለገ
እሥልምና ይሄን መቼ ደነገገ!
➛እግር እሣት ሆኖል ያለፈው ህይወቴ
ይህን ኑር ሣላቀው ተገለጧል ውበቴ!
➛በቅቶኛል ጅልነት ተመለሠ ሀብቴ
መኖሩን መረጥኩኝ በሡና ታቅቤ!
➧አልደራደርም መቼም በኒቃቤ!!
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➨➨➨➨➨➨➨➨➨➨
➛ከሥጋ ከደሜ በለጠ ከበረ
ሠላሜን አገኘሁ ጭንቀት ተሠበረ!
➛ለማንም አለብሠው ለሠዎችም ብዬ
ፍቃድ አያሻኝም በቃ የጌታዬ
ትዛዝ መሆኑንም ተቀበልኩ አምኜ!
➛ማንንስ ልሠማ ከሀቀኛው ሆኜ
ሂጃብ ነው ተብሎ ብጣሽ ጨርቅ ተጥሎ
ለብሣ ያለበሠች ትመጣለች ተብሎ!
➛እራቁት መሆኔ ለምን አሥፈለገ
እሥልምና ይሄን መቼ ደነገገ!
➛እግር እሣት ሆኖል ያለፈው ህይወቴ
ይህን ኑር ሣላቀው ተገለጧል ውበቴ!
➛በቅቶኛል ጅልነት ተመለሠ ሀብቴ
መኖሩን መረጥኩኝ በሡና ታቅቤ!
➧አልደራደርም መቼም በኒቃቤ!!
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
▪አደራ ሙዕሚን የሆነችዋን እና እንዲሁም በአኼራ ጉዳይ ላይ የምታግዝህ የሆነችዋን ሴት አግባ ።
➧ነብዩ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም
➛መልካም ሚስት ስጦታ እንጂ ምርጫ አይደለችም !!
https://t.me/https_Asselefya1
➧ነብዩ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም
➛መልካም ሚስት ስጦታ እንጂ ምርጫ አይደለችም !!
https://t.me/https_Asselefya1