💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
رَبَّنَا لَا تُزِغْ قُلُوبَنَا بَعْدَ إِذْ هَدَيْتَنَا وَهَبْ لَنَا مِن لَّدُنكَ رَحْمَةً ۚ إِنَّكَ أَنتَ الْوَهَّابُ

«ጌታችን ሆይ! ቅኑን መንገድ ከመራኸን በኋላ ልቦቻችንን አታዘምብልብን፡፡
ከአንተ ዘንድ የኾነን ችሮታም ለኛ ስጠን፡፡ አንተ በጣም ለጋስ ነህና፡፡»
[ ሱረቱ አሊ-ዒምራን - 8 ]
خطبة عيد الفطر المبارك_الشيخ عبد العزيز البرعي_الخطب_1 شوال 1443…
الشيخ العلامة عبد العزيز البرعي
♦️الاستقامة على الطاعة بعد رمضان!!

▪ خطبة عيد الفطر المبارك لعام 1443

🎙️ لفضيلة الشيخ العلامة / عبد العزيز البرعي وفقه الله وحفظه

https://t.me/https_Asselefya1
♦️የመልካም ሚስት ስብዕና
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

➲ለባሏ ደስታን የምትፈጥር
〰〰〰〰〰〰〰〰〰

➧ከመልካም ሚስት ስብዕና መካከል ባለቤቷ ወደ እርሷ በሚመለከታት ጊዜ በተክለ ሰውነቷ፣ በገፅታዋ፣ በሁኔታዋና በአለባበሷ በባሏ ልብ ውስጥ ደስታን የምትፈጥር ናት።

➲መልካም ሚስት ባሏን በመታዘዝ፣ ለትእዛዙ መልካም ምላሺ በመስጠት፣ እርሱን ከመቃወምና አሻፈረኝ ከማለት፣ በእርሱ ላይ ከመኩራትና እራሷን ከፍ ከፍ ከማድረግና እብሪተኛ ከመሆን በመታቀብ ላይ ራሷን ያለማመደች መሆን ይገባታል።

ይሄንን አስመልክቶ "ሱነን አን ነሳኢይ" ላይ የሰፈረውን የነብዩصَلَى اْللّٰهُ عَلَيْه وَسَلَم ሀድስ ማስተዋል ተገቢ ነው። ከአቢ ሁረይራ እንደተወራው ለአላህ መልዕክተኛ صَلَى اْللّٰهُ عَلَيْه وَسَلَم ተከታዩ ጥያቄ ቀረበላቸው:-

▪️في سنن النَّسائي من حديث أبي هريرة رضي الله عنه عن رسول الله صلَّى الله عليه وسلَّم قيل له أَيُّ النِّساءِ خَيْر؟

➧ምርጥ (በላጭ )ሴት የምትባለው ምን አይነት ሴት ናት? እርሳቸውም እንድህ አሉ

قال ¶ الَّتي تَسُرُّهُ إِذَا نَظَرَ ، وَتُطِيعُهُ إِذَا أَمَرَ ، وَلاَتُخَالِفُهُ فِي نَفْسِها وَمَالِها بِمِا يَكْرَهُ.

"ሲያያት የምታስደስተው ፣ ሲያዛት የምትታዘዘው፣ በሚጠላው ነገር በነፍሷና በገንዘቡ ላይ የማትቃረነው ናት።
➲ይህ እንግድህ ከገፅታዋ ከሁኔታዋ እና ከተክለ ሰውነቷ አንፃር ያላት መገለጫ ባህሪ ነው።

➧ባሏ በሚኖርበት ወቅት እርሱ ፊት ስትቀርብ በጥሩ ሳቢና ማራኪ በሆነ ሁኔታ ለመታየት ከፍተኛ ጥረት ታደርጋለች ትኩረትም ትሰጣለች። እንድሁም የእርሱን ትዕዛዝ፣ ፍላጎቱን ጉዳዮችን መፈፀም ዋና ጭንቀቷና ትኩረቷ ይሆናል።

➧በጣም የሚያሳዝነው ግን አብዘሃኛዎቹ ሴቶች መዋዋብና መጊያጊያጥ የሚያውቁት ከቤት መውጣትን ሲያስቡ፣ የሆነ ጉዳይ ላይ ለመገኘት ሲወጡ፣ ስብሰባና መሰል ጉዳዮች ሲገጥማቸው ብቻ መሆኑ ነው።

➧ከባሏ ሐቅ ጋ የተያያዘ ጉዳይ ሲሆን ግን አባወራው ከውጭ ሲገባ ቆሻሻና የደፈ ልብስ ለብሳ ትጠብቀዋለች፣ ጥሩ ባልሆነ ጠረን እና በተጨባረረ ፀጉር ትጠብቀዋለች
፣ ብቻ በጥቅሉ ባሏ ከእርሷ እንድርቅ እና በእርሷ ላይ ፍላጎት እንዳይኖረው በሚያደርግ ሁኔታ ነው አቀባበል የምታደርግለት።
●
●
●✍ኢንሻአላህ ይቀጥላል

➧የመልካም ሚስት ስብዕና ከሚለው ከአብዱረዛቅ ቢን ዐብዱልሙሕሲን አልበድር ኪታብ የተወሰደች!

🖊ام فاروق
ወደ ቻናላችን ይቀላቀሉ ይጠቀማሉ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➛#ባርቆብኝ_ነው__!!
----------------------------
በሙስሊሞች በአል አመፅን ልለኩስ፡
በቅናት ሰክሬ መሳሪያ ስተኩስ፡
የኔ እቅድ ተኩሸ መሰወር ነበረ፡
ግን ሙስሊሞች አዩኝ ሳይሳካ ቀረ፡
➛
#እናም___!!
ዙሪያውን ሲከቡኝ የማደርገው ሳጣ፡
አንድ ግሩም ሀሳብ ከአእምሮዬ መጣ፡
በአይን ምስክሮች ስለተጨነቅኩኝ!?
አፌ ተያያዘ ባርቆብኝ ነው አልኩኝ!!
➛
#ግንኮ__!!
ለሀገሬ ብዬ ወታደር ሆኛለሁ፡
ለአባይ ግድብ ስራ ቦንድ ገዝቻለሁ፡
ትላንት ባጋጣሚ ሙስሊም ስመለከት፡
ውስጤ ተቃጠለ ንደቴ አጣ ለከት፡
ደግሞ ስዘዋወር ችግር ፈጣሪ አጣሁ፡
ከጥላቻዬ አንፃር በንደት ተቀጣሁ፡
➛
#አወ__!!
ይህ የኛ ሀገር መሰለችኝ መካ፡
የዚህን ጊዜና ስሜቴ ተነካ፡
መሳሪያው በራሱ ተቀባበለብኝ፡
በሴቶቹ በኩል ድንገት ፈነዳብኝ፡
እመቤቴ ማሪያም ነካችው መሰለኝ፡
እንደት እንደጨሰ ምንም ትዝ አላለኝ!!
➛
#ብሏል_ፖሊሱ_!!
ምንም ሳላስበው እንደዚህ ሆነብኝ፡
ሙስሊሙን ስጠላ ድንገት ባረቀብኝ፡
ያለ ፍላጎቴ እንደዚህ የሆነው፡
በቃ እስኪ ተረዱኝ አዎ ባርቆብኝ ነው።
--------------------------------------------
✍️በኑረዲን_አል_አረቢ__!!
-------------------------------------------
t.me/nuredinal_arebi
t.me/nuredinal_arebi
ባርቆብኝ ነው!!
ኑረዲን አል አረቢ
♦️ባርቆብኝ_ነው__!!
----------------------------
ሙስሊም ዑማ ላይ ሰቆቃ የሚደርሰው፡
እየባረቀ ነው ከንደዚህ አይነት ሰው፡
ሞጣም ሆነ ጎንደር በብዛት ተባርቋል፡
ብዙ መስጂድ ፈርሶ ብዙ ሙስሊም አልቋል፡

በአማራ ክልል ቢበዛም መብረቁ፡
በአዲስ አበባም አሉ የረቀቁ፡
በጥላቻ ሰክረው ምድር የለቀቁ፡
ሙስሊም የሚያጠቁ ባርቆብን እያሉ፡
ከፖሊሱ ጋራ ብዙወች አይደሉ!?

-----------------------------------------
✍️ማለቴ_ባርቆበት__!!

🎙ኑረዲን አል አረቢ

https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/nuredinal_arebi
የሀገራችን የዛር አምልኮ !!
Abu Useymin
📌አድስ አንገብጋቢ መሐደራ
➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠

▪በዉስጡ የተዳሰሱ ነጥቦች!
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓

♦️የዛር አምልኮ ምንድነዉ?
♦️ዛር አምልኮ ላይ ምን ጥፍቶች አሉ?
♦️ከዚህ አምልኮ በምን መራቅ ይቻላል
?

➡️ሌሎችም ነጥቦች ሰፍ ያለ ዳሰሳ!

🎙
አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

➧https://t.me/abuUseyminabdurehman/6268
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

➰ክፍል 1⃣0⃣5⃣➰
〰〰〰〰〰〰〰

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
إبداع عبيدة موفق في تلاوة سورة الزمر || صوت خيالي يأخذك إلى عالم…
<unknown>
💧ጣፋጭ ቂረአት💧
〰〰〰〰〰〰
➠ሃሰኑል በስሪ - (رحمه الله) እንድህ ይላል !

➲በሶስት ነገራቶች ላይ ጥፍጥናን ካገኛችሁ ፈልጉት።አልበለዚያ በሩ ዝግ ነው።
➧በሶላት
➧በዚክር
➧በቁረአን
📚مدارج السالكين [(٢ /٣١٣)].

https://t.me/https_Asselefya1
‏{ولا تَحسَبَنَّ اللهَ غَافِلًا عَمَّا يَعمَلُ الظَّالِمُونَ}

‏قال ميمون بن مهران-رحمه الله :

‏هي ⁧ تَعزِيَةٌ ⁊ للمظلُوم ووَعيدٌ ⁧ للظالم ⁊ !.

‏⁧ تفسير ⁊ الطبري ŮĄŮŁ/ ٧٠٣

https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔺የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል።

【مَنْ صلَّى عليَّ صلاَةً، صلَّى اللَّه علَيّهِ بِهَا عشْرًا】
🔻በኔ ላይ አንድ ሶላት ያወረደ አላህ በሱ ላይ በአስር እጥፍ አድርጎ ያወርድበታል።
📚 رواهُ مسلم

https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
▪معنى الصلاة على النبي ﷺ ؟

🎙للعـلّامـة ابن عثيمين رحمه اللّٰه •

📌 رابط القناة للإشتراك 👇👇

https://t.me/https_Asselefya1
➲አሏህ የቀደረው ነገር ምንም ዕንቅፋት ቢበዛበትም ይሳካል!! ኢንሻ አሏህ ብቻ እኛ በጌታች የቂን ይኑረን!!
✅ሴራው_ከሽፏል__!!

➡️ሰበር_ሲሰባበር__!!

------------------------------
👉የትም_ቦታ_ያላችሁ_ሙስሊሞች_ንቁ_!!

👉ተጠንቀቁ____!!

➡️በደሴ ከተማ ወቅታዊ ሁኔታወችን በመጠቀም ሊከሰት የነበረው የሀይማኖት ግጭት ራሳቸው ቤተክርስቲያኑን አቃጥለው በኛ ሊያሳብቡ ነበር አልተሳካም የደሴ ሙስሊም ንቃ!!

🖋ነገሩ_ወዲህ_ነው_ወዳጀ_!!

➡️በፍቅሯ የወሎ ከተማ ደሴ ላይ የነበረውን ገብረኤል ቤተክርስቲያንን ለማቃጠል ብሎም አካባቢውን ረብሾ ማቆሚያ የሌለው የሀይማኖት ግጭት ለመፍጠር የነበረው ሙከራቸው በሀያሉ አምላክ በአሏህ ፈቃድ ሊከሽፍ ችሏል።

➽ወገኔ ልብ በል ለኳሿቹም !!
➽አመፅ ቀስቃሾቹውም !!
➽በወንጀል ከሳሾቹም እነርሱው ናቸው።
#ተጠርጣሪወቹ ግን እኛ ሙስሊሞች ነን አየህ !!

🖋እውነታውን_እነሆ_ብያለሁ_ስማ_ወገኔ!!


➡️ሚያዚያ 25 ሌሊት ላይ ነው የደሴ ገብረኤል ቤተክርስቲያን ንብረት ክፍል ሰራተኛ የሆነ ግለሰብ የቤተክርስቲያኒቱን ውድ ንብረቶች ዘርፎና አቃጥሎ ሊሸሽ ሲል ቤተክርስቲያኒቱ የእለቱ ተረኛ ጥበቃ የነበሩት #አቶ_ብርሀነ_መስቀል_ይደርሱበታል።

➡️በዚህ ሰአት ነበር የወንጀሉ ፈፃሚ እውነታ የታወቀው ይህኔ ወንጀለኛው (የቤተስኪያኗ የንብረት ክፍል ሰራተኛ)ጥበቃውን በመጥረቢያ መቶ ሊሰወር ሲል የተያዘውና ሴራው የከሸፈበት አየህልኝ እነዚህን አውሬወች አሁንስ ምን እየሰሩብህ እንደሆነ ገባህ ነቃህ!?

➡️በአሁን ሰአት በመጥረቢ የተመቱት የቤተስኪያኑ ጥበቃ አቶ ብርሀነ-መስቀል በህክምና ላይ ሲሆኑ አሸባሪው አጭበርባሪውና ሴራ ቀማሪው ግለሰብ ግን በፖሊስ ተይዞ ምርመራ እየተደረገበት ይገኛል።

👉ማሳሰቢያ___!!

✍️ይህ አሳፋሪ ስራቸው ወደ ውጭ እንዳይወጣ ከፍተኛ ስራ እየተሰራ ሲሆን ሁላችሁም ሸር በማድረግ ህዝባችንን ማንቃት አለብን እላለሁ።

♦️እነዚህ ናቸው
ደሴቷ የተሸከመቻቸው አውሬወች!!

✍️ኑረዲን አል አረቢ (ከደሴ)

https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/nuredinal_arebi
ፍቅር ያከነፈዉ
▪ፍቅር ያከነፈዉ‼️
➪➪➪➪➪➪➪

➧ወጣቶች አትሸዉዱ ሴቶችን

➛አፈቅርሻለሁ
➛እወድሻለሁ
➛እሞትልሻለሁ
➛እሰቀልልሻለሁ
➛እቆረጥልሻለሁ አይባልም!

👉አገባሻለሁ ኒካ አስርልሻለሁ
አባቴን እልከዋለሁ የሚባል
!!

♦️ፈገግታ የሞላበት ትምህርት!!

🎙አብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን حفظه الله

➧https://t.me/abuUseyminabdurehman/6283
https://t.me/https_Asselefya1