💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
👉#አንተ_ሙስሊም_ንቃ_ሸር_!!

#ተኙ_እንጂ_ይሉናል_!!
---------------------------
ተኙ እንጂ ይሉናል እንደት እንተኛ፡
በእምነታችን ብቻ በዝቶብን ምቀኛ፡
የኦርቶዶክስ እምነት ሆኖብን መጋኛ፡
ፋኖ እሚባል አውሬ ሁሌ እየገደለን፡
የእምነት ቤታችንን በጠላት አስቃጥለን፡
እቅልፍ እንደት ይምጣ እንደት እንተኛለን??
የሰላም ሰው መስለው ተኙ እንጂ ይሉናል፡
ግንኮ ብተኛ፤
በጥላቻ ሰክረው ደፍረው ይገድሉናል፡
ደምን የሚጠጡ የአፄው ናፋቂወች፡
ፀብ አጫሪ ትውልድ አንባገነን ሰወች፡
ተኛ እንጂ ይሉኛል፤
እልፍ አዕላፍ ዛቻ ጎኔ ተሰልፎ፡
#በሙስሊምነቴ_ፍትሁ_ተዛንፎ፡
በጨቋኞች ብዛት እንቅልፌ ተገፎ፡
ወንድ እንደት ይተኛል!?
እርቃን ሀገርና ፍርሀቱን ታቅፎ፡
በኔ ይሁን ሀሳብ ሁሉም ሆኖ ቀፎ፡
-----------------------------------------
የሙስሊሞች በደል ሰቆቃው በርክቶ፡
የፖለቲካው ሸፍጥ በእምነት ተሰክቶ፡
ፍቅርና አንድነት በፍፁም ተረስቶ፡
የመቻቻል ወጉ ምህዳሩ ሳስቶ፡
ፍፁም ሳይፈልጉ ስህተቴን ሊያስረዱኝ!?
እነርሱው በድለው እነርሱው ሊፈርዱኝ!?
ተኛ እንጂ ይሉኛል በዘግናኝ ግፍ ሊያርዱኝ፡
------------------------------------------------
#ተኛ_እንጂ_ይሉኛል_!!
ቢገፉኝ የማልወድቅ እየሆንኩባቸው፡
በኔ ግፍ ሲደሱ ቢደርቅም እንባቸው፡
እንደነርሱ ክፉ እየመሰልኳቸው።
በኦርቶ ዶክስ ልክ ሀገር እየሰፉ፡
በየሚዲያቸው ግፍ እየለጠፉ፡
የንፁሀን ህይወት ሁሌ እየቀጠፉ፡
ተኛ እንጂ ይሉኛል ሙስሊም እያጠፉ፡
----------------------------------------
#ተኛ_እንጂ_ይሉኛል__!!
ባህርዳር ላይ ሞጣ ደባርቅና ጎንደር፡
ግፋችን ደም ሲለብስ ምንም ሳይሰደር፡
በእምነታችን ብቻ ወደ ዳር ተገፍተን፡
ውለታችን ጠፍቶ ፈፅሞ ተረስተን፡
ጦር እየሰበቀ አብንና ፋኖ፡
የኛ ደምና እንባ በምንም ተዳፍኖ፡
ፓሊሱም ሚኒሻው እየቀጠቀጠን፡
አሸባሪ እያሉ ስናመልጥ ሩጠን፡
ከኋላም ከፊትም በጠላት ተቆርጠን፡
ሁሌ ስንሰጋ ከአፄ ጋር ተፋጠን፡
ማን ጠየቀን እንጂ ከሆዱ ቀንሶ፡
አይተን ነበረኮ፤
ገዳይ ፊቱን ሲነጭ ከሟች እናት ብሶ።
----------------------------------------------
አምነን ብንተኛ በግፍ ይገድሉናል፡
ተባረቀ ብለው ያስደነብሩናል፡
ጠጋ ሲሉ ደግሞ በቦንብ ይፈጁናል፡
ሬሳ እንዳንቀብር ይተኩሱብናል፡
የነርሱን ነው እንጂ የኛን ማን ያየናል፡
እነደዚህም ሆነው ውስጣቸው ይቀናል፡
የተራረፍነውን ከጎንደር ጭፍጨፋ፡
ትንሽ የቀረውን ከንብረት ዘረፋ፡
ወደኛ እስኪመጡ አመፁ እስኪስፋፋ፡
ጨርሰው ሊገድሉን ሙስሊሙ እስኪጠፋ፡
----------------------------------------------------
በደንብ እንዲሰሩ ለዚህ እኩያቸው፡
ሲገድሉንም ሲያርዱን እንድንመቻቸው፡
ተኙ እንጂ ይሉናል መቸም ፈሪ ናቸው፡
ተኙ እንጁ ይሉናል መስጂድ እያጋዩ፡
አማኝን በእምነቱ ሁሌ እያሰቃዩ፡
በምን እናጥፋቸው እየተወያዩ፡
#ተኙ_እንጂ_ይሉናል_ሱቁን_እያሸጉ፡
#ተኙ_እንጂ_ይሉናል_በጀርባ_እየወጉ፡
#ተኙ_እንጂ_ይሉናል_በግፍ_እያረዱን፡
#ተኙ_እንጂ_ይሉናል_ዘርፈው_ከኛ_ብሩን፡
በአንድ እምነት አጥምቀው ግብር ሊያስገብሩን፡
#ተኙ_እንጂ_ይሉናል_ገድለው_እስኪያነዱን፡
#ቃል_ገብተው_መሀላ_ፈፅመው_ላይወዱን፡
ተኙ እንጂ ይሉናል ጠራርገው መንገዱን፡
ከዚያ መለስ ብለው አዛኝ ይመስሉናል፡
በአዞ መሳይ እንባ ይዘምሩልናል፡
ጉድጓድ እየማሱ ተኙ እንጂ ይሉናል፡
-----------------------------------------------
👉#በኑረዲን_አል_አረቢ
----------------------------------------------
https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/nuredinal_arebi
----------------------------------------------
የሚዲያን ጉልበት አለመረዳት
~
በኢስላምና በሙስሊሞች ላይ የሚደርሱ በደሎችንና ሴራዎችን በመቃወም ላይ መረባረብ አንዳንዶች እንደሚያስቡት ረብ የለሽ የቁራ ጩኸት ሳይሆን በዳዮችን እርቃን የሚያስቀር ትልቅ ስራ ነው። ይሁን እንጂ እንዲህ አይነት ስራዎች ስር እየተከተሉ “ወሬ በቃን” “አታልቅሱብን”፣... የሚሉ ባላሰቡት በኩል ለጠላት በነፃ የሚያገለግሉ አካላት አሉ። አማራጭ ሃሳብ ካላቸው በቁም ነገር ሃሳባቸውን እንደማቅረብ በሌሎች ስራ ላይ ቀዝቃዛ ውሃ ይቸልሳሉ። ፀረ ኢስላሙ አካል ያገር መግለጫ የሚያግተለትለው፣ ዶኩመንታሪ የሚለቀው፣ በዜና አውታሮቹ የተዛነፉ ዘገባዎችን የሚደርተው አላማው በጉዳዩ ላይ የህዝቡን ግንዛቤ መሬት ላይ ባለው መልኩ ሳይሆን፣ እርሱ በሚፈልገው መልኩ ለመቅረፅ ነው።
በኛ በኩል እነሱን የምንገዳደርበት በቂ የሚዲያ አውታር የለንም። ያሉትም ሊከፈትባቸው የሚችለውን ማጠልሸት በመስጋት በሚፈለገው መልኩ አይሰሩም። ክፍተቶቻችንን ለመድፈን ያለን አማራጭ ማህበራዊ ሚዲያ ነው። ማህበራዊ ሚዲያው ደግሞ ርብርብ ካልተደረገ ተፅእኖው ብዙም አይሆንም። ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ሁሉ መረጃ አያገኝም። ሁሉ ሰው ጠንካራ ሃሳብ መፃፍ አይችልም። ሁሉ ሰው ደፍሮ አይጋፈጥም። በዚያ ላይ በርከት ያለ ተከታይ ያለው ወይም ተፅእኖ ማሳደር የሚችለው ጥቂት ነው። ስለዚህ ትርጉም ያለው ስራ ለመስራት ብዙዎችን የሚያሳትፍ ርብርብ ይጠይቃል። በመፃፍ፣ ላይክ በማድረግ፣ በማሰራጨት፣ ወዘተ።
የተለየ መልካም አማራጭ ያለው ደግሞ በጥንቃቄ ይሂድበት። ሁሉ ሰው በአንድ ቦይ እንዲፈስ አይጠበቅም። ችግሩ የሚመጣው ያለ ተጨባጭ ምክንያትና፣ ያለ ምንም አማራጭ የሌሎችን ጥረት ማጣጣል ሲመጣ ነው። የማያዛልቁ አማራጮች ካሉ ስሜትን መግታት ያስፈልጋል። መድረክ ላይ ወጥተው ሞቅ ሲላቸው የመጣላቸውን የሚናገሩ ሰዎች ጥንቃቄ ሊያደርጉ ይገባል። በፕሮፓጋንዳው ጦርነት የሚይዘውን ያጣው ሃፍረተ ቢሱ አካል የሚያራግበውን አጀንዳ ልናቀብለው አይገባም።
ወደተነሳሁበት ነጥብ ስመለስ የማህበራዊ ዘመቻዎችን ሚና ልናናንቅ አይገባም። ማድረግ ያለብን ቀዳዳዎች ካሉ መድፈን፣ ስህተቶች ካሉ ማረም፣ የጎን ለጎን አማራጮ ካሉ እነሱን ማየት ነው።
=
https://t.me/IbnuMunewor
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
﴿وَإِنّي لَغَفّارٌ لمن تاب وَآمَنَ وَعَمِلَ صالِحًا ثُمَّ اهتَدى﴾

الله يغفر لمن تاب من الذنوب والمعاصي، وعمِل صالحًا بجوارحه،ثم استقام وثبت على الهدى، وهو التوبة والإيمان والعمل الصالح.
وفي الآية ترغيب لمن وقع في وهدة الطغيان، ببيان المخرج له منه، كي لا ييأس.

•القارئ #محمد_اللحيدان

https://t.me/https_Asselefya1
رَبَّنَا لَا تُزِغْ قُلُوبَنَا بَعْدَ إِذْ هَدَيْتَنَا وَهَبْ لَنَا مِن لَّدُنكَ رَحْمَةً ۚ إِنَّكَ أَنتَ الْوَهَّابُ

«ጌታችን ሆይ! ቅኑን መንገድ ከመራኸን በኋላ ልቦቻችንን አታዘምብልብን፡፡
ከአንተ ዘንድ የኾነን ችሮታም ለኛ ስጠን፡፡ አንተ በጣም ለጋስ ነህና፡፡»
[ ሱረቱ አሊ-ዒምራን - 8 ]
خطبة عيد الفطر المبارك_الشيخ عبد العزيز البرعي_الخطب_1 شوال 1443…
الشيخ العلامة عبد العزيز البرعي
♦️الاستقامة على الطاعة بعد رمضان!!

▪ خطبة عيد الفطر المبارك لعام 1443

🎙️ لفضيلة الشيخ العلامة / عبد العزيز البرعي وفقه الله وحفظه

https://t.me/https_Asselefya1
♦️የመልካም ሚስት ስብዕና
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

➲ለባሏ ደስታን የምትፈጥር
〰〰〰〰〰〰〰〰〰

➧ከመልካም ሚስት ስብዕና መካከል ባለቤቷ ወደ እርሷ በሚመለከታት ጊዜ በተክለ ሰውነቷ፣ በገፅታዋ፣ በሁኔታዋና በአለባበሷ በባሏ ልብ ውስጥ ደስታን የምትፈጥር ናት።

➲መልካም ሚስት ባሏን በመታዘዝ፣ ለትእዛዙ መልካም ምላሺ በመስጠት፣ እርሱን ከመቃወምና አሻፈረኝ ከማለት፣ በእርሱ ላይ ከመኩራትና እራሷን ከፍ ከፍ ከማድረግና እብሪተኛ ከመሆን በመታቀብ ላይ ራሷን ያለማመደች መሆን ይገባታል።

ይሄንን አስመልክቶ "ሱነን አን ነሳኢይ" ላይ የሰፈረውን የነብዩصَلَى اْللّٰهُ عَلَيْه وَسَلَم ሀድስ ማስተዋል ተገቢ ነው። ከአቢ ሁረይራ እንደተወራው ለአላህ መልዕክተኛ صَلَى اْللّٰهُ عَلَيْه وَسَلَم ተከታዩ ጥያቄ ቀረበላቸው:-

▪️في سنن النَّسائي من حديث أبي هريرة رضي الله عنه عن رسول الله صلَّى الله عليه وسلَّم قيل له أَيُّ النِّساءِ خَيْر؟

➧ምርጥ (በላጭ )ሴት የምትባለው ምን አይነት ሴት ናት? እርሳቸውም እንድህ አሉ

قال ¶ الَّتي تَسُرُّهُ إِذَا نَظَرَ ، وَتُطِيعُهُ إِذَا أَمَرَ ، وَلاَتُخَالِفُهُ فِي نَفْسِها وَمَالِها بِمِا يَكْرَهُ.

"ሲያያት የምታስደስተው ፣ ሲያዛት የምትታዘዘው፣ በሚጠላው ነገር በነፍሷና በገንዘቡ ላይ የማትቃረነው ናት።
➲ይህ እንግድህ ከገፅታዋ ከሁኔታዋ እና ከተክለ ሰውነቷ አንፃር ያላት መገለጫ ባህሪ ነው።

➧ባሏ በሚኖርበት ወቅት እርሱ ፊት ስትቀርብ በጥሩ ሳቢና ማራኪ በሆነ ሁኔታ ለመታየት ከፍተኛ ጥረት ታደርጋለች ትኩረትም ትሰጣለች። እንድሁም የእርሱን ትዕዛዝ፣ ፍላጎቱን ጉዳዮችን መፈፀም ዋና ጭንቀቷና ትኩረቷ ይሆናል።

➧በጣም የሚያሳዝነው ግን አብዘሃኛዎቹ ሴቶች መዋዋብና መጊያጊያጥ የሚያውቁት ከቤት መውጣትን ሲያስቡ፣ የሆነ ጉዳይ ላይ ለመገኘት ሲወጡ፣ ስብሰባና መሰል ጉዳዮች ሲገጥማቸው ብቻ መሆኑ ነው።

➧ከባሏ ሐቅ ጋ የተያያዘ ጉዳይ ሲሆን ግን አባወራው ከውጭ ሲገባ ቆሻሻና የደፈ ልብስ ለብሳ ትጠብቀዋለች፣ ጥሩ ባልሆነ ጠረን እና በተጨባረረ ፀጉር ትጠብቀዋለች
፣ ብቻ በጥቅሉ ባሏ ከእርሷ እንድርቅ እና በእርሷ ላይ ፍላጎት እንዳይኖረው በሚያደርግ ሁኔታ ነው አቀባበል የምታደርግለት።
●
●
●✍ኢንሻአላህ ይቀጥላል

➧የመልካም ሚስት ስብዕና ከሚለው ከአብዱረዛቅ ቢን ዐብዱልሙሕሲን አልበድር ኪታብ የተወሰደች!

🖊ام فاروق
ወደ ቻናላችን ይቀላቀሉ ይጠቀማሉ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➛#ባርቆብኝ_ነው__!!
----------------------------
በሙስሊሞች በአል አመፅን ልለኩስ፡
በቅናት ሰክሬ መሳሪያ ስተኩስ፡
የኔ እቅድ ተኩሸ መሰወር ነበረ፡
ግን ሙስሊሞች አዩኝ ሳይሳካ ቀረ፡
➛
#እናም___!!
ዙሪያውን ሲከቡኝ የማደርገው ሳጣ፡
አንድ ግሩም ሀሳብ ከአእምሮዬ መጣ፡
በአይን ምስክሮች ስለተጨነቅኩኝ!?
አፌ ተያያዘ ባርቆብኝ ነው አልኩኝ!!
➛
#ግንኮ__!!
ለሀገሬ ብዬ ወታደር ሆኛለሁ፡
ለአባይ ግድብ ስራ ቦንድ ገዝቻለሁ፡
ትላንት ባጋጣሚ ሙስሊም ስመለከት፡
ውስጤ ተቃጠለ ንደቴ አጣ ለከት፡
ደግሞ ስዘዋወር ችግር ፈጣሪ አጣሁ፡
ከጥላቻዬ አንፃር በንደት ተቀጣሁ፡
➛
#አወ__!!
ይህ የኛ ሀገር መሰለችኝ መካ፡
የዚህን ጊዜና ስሜቴ ተነካ፡
መሳሪያው በራሱ ተቀባበለብኝ፡
በሴቶቹ በኩል ድንገት ፈነዳብኝ፡
እመቤቴ ማሪያም ነካችው መሰለኝ፡
እንደት እንደጨሰ ምንም ትዝ አላለኝ!!
➛
#ብሏል_ፖሊሱ_!!
ምንም ሳላስበው እንደዚህ ሆነብኝ፡
ሙስሊሙን ስጠላ ድንገት ባረቀብኝ፡
ያለ ፍላጎቴ እንደዚህ የሆነው፡
በቃ እስኪ ተረዱኝ አዎ ባርቆብኝ ነው።
--------------------------------------------
✍️በኑረዲን_አል_አረቢ__!!
-------------------------------------------
t.me/nuredinal_arebi
t.me/nuredinal_arebi
ባርቆብኝ ነው!!
ኑረዲን አል አረቢ
♦️ባርቆብኝ_ነው__!!
----------------------------
ሙስሊም ዑማ ላይ ሰቆቃ የሚደርሰው፡
እየባረቀ ነው ከንደዚህ አይነት ሰው፡
ሞጣም ሆነ ጎንደር በብዛት ተባርቋል፡
ብዙ መስጂድ ፈርሶ ብዙ ሙስሊም አልቋል፡

በአማራ ክልል ቢበዛም መብረቁ፡
በአዲስ አበባም አሉ የረቀቁ፡
በጥላቻ ሰክረው ምድር የለቀቁ፡
ሙስሊም የሚያጠቁ ባርቆብን እያሉ፡
ከፖሊሱ ጋራ ብዙወች አይደሉ!?

-----------------------------------------
✍️ማለቴ_ባርቆበት__!!

🎙ኑረዲን አል አረቢ

https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/nuredinal_arebi
የሀገራችን የዛር አምልኮ !!
Abu Useymin
📌አድስ አንገብጋቢ መሐደራ
➠➠➠➠➠➠➠➠➠➠

▪በዉስጡ የተዳሰሱ ነጥቦች!
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓

♦️የዛር አምልኮ ምንድነዉ?
♦️ዛር አምልኮ ላይ ምን ጥፍቶች አሉ?
♦️ከዚህ አምልኮ በምን መራቅ ይቻላል
?

➡️ሌሎችም ነጥቦች ሰፍ ያለ ዳሰሳ!

🎙
አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

➧https://t.me/abuUseyminabdurehman/6268
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

➰ክፍል 1⃣0⃣5⃣➰
〰〰〰〰〰〰〰

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
إبداع عبيدة موفق في تلاوة سورة الزمر || صوت خيالي يأخذك إلى عالم…
<unknown>
💧ጣፋጭ ቂረአት💧
〰〰〰〰〰〰
➠ሃሰኑል በስሪ - (رحمه الله) እንድህ ይላል !

➲በሶስት ነገራቶች ላይ ጥፍጥናን ካገኛችሁ ፈልጉት።አልበለዚያ በሩ ዝግ ነው።
➧በሶላት
➧በዚክር
➧በቁረአን
📚مدارج السالكين [(٢ /٣١٣)].

https://t.me/https_Asselefya1
‏{ولا تَحسَبَنَّ اللهَ غَافِلًا عَمَّا يَعمَلُ الظَّالِمُونَ}

‏قال ميمون بن مهران-رحمه الله :

‏هي ⁧ تَعزِيَةٌ ⁊ للمظلُوم ووَعيدٌ ⁧ للظالم ⁊ !.

‏⁧ تفسير ⁊ الطبري ŮĄŮŁ/ ٧٠٣

https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔺የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል።

【مَنْ صلَّى عليَّ صلاَةً، صلَّى اللَّه علَيّهِ بِهَا عشْرًا】
🔻በኔ ላይ አንድ ሶላት ያወረደ አላህ በሱ ላይ በአስር እጥፍ አድርጎ ያወርድበታል።
📚 رواهُ مسلم

https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
▪معنى الصلاة على النبي ﷺ ؟

🎙للعـلّامـة ابن عثيمين رحمه اللّٰه •

📌 رابط القناة للإشتراك 👇👇

https://t.me/https_Asselefya1
➲አሏህ የቀደረው ነገር ምንም ዕንቅፋት ቢበዛበትም ይሳካል!! ኢንሻ አሏህ ብቻ እኛ በጌታች የቂን ይኑረን!!