💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
እጅ ከፍንጅ ክፍል 16
Sadat
➡️እጅ ከፍንጅ

▪ ክፍል 16

♦️የሙሐመድ አወል መንዙማ!!

🎙በሳዳት ከማልአቡ ኑህ حفظه الله

➧https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/4527
ወቅታዊ ብስጭትን መነሻ በማድረግ ሳይሆን እንዳጠቃላይ ፎሎው፣ ላይክ፣ ሰብስክራይብ፣ ሼር የምናደርጋቸውን ሁሉ ማጤን ይገባል። የጥፋት ወይም የአጥፊዎች ተባባሪ እንዳንሆን መጠንቀቅ አለብን። ስለዚህ ፀረ ኢስላም የሆኑ፣ ፀያፍ ነገሮችን የሚለቁ፣ ህዝብና ህዝብን የሚያባሉ፣ አልባሌ ነገሮችን በመልቀቅ የሚታወቁ፣ አጥማሚ ይዘቶችን በመልቀቅ የሚታወቁ፣ ረብ የለሽ ነገሮችን በመልቀቅ ጊዜ የሚያቃጥሉ፣ የጥላቻ ፖለቲካ የሚያራምዱ፣ ... ገፆችን / ቻናሎችን፣ ግለሰቦችን ከመከተል እንጠንቀቅ። በተግባር Unfollow, Unsubscribe, Unlike እናድርግ። ከግሩፖቻቸው እንውጣ። አላስፈላጊ ይዘት ስናገኝ ሪፖርት እናድርግ። የምንከታተላቸው ወይ ለዲን ወይም ደግሞ ለዱንያ የሚጠቅሙን ብቻ ይሁኑ። ፋይዳ የሌላቸውን ለምንድነው የምንከተላቸው?
=
https://t.me/IbnuMunewor
እኛም ፋኖ ነን ለሚሉ ሙስሊሞች አድርሱ!!

➽#ፋኖ_ማለትኮ__!!
----------------------------
ታጥቦ የማይጠራ ታክሞ የማይድን፡
መንገድ የጠፋበት አካሔዱ ጎድን፡
አለ በዚህች አለም የሰው አምሳል በድን፡
----------------------------------------------
በጥላቻ ታስሮ ነገር የሚያቦካ፡
በዘር በሀይማኖት ህዝብ የሚያነካካ፡
የውሸት የቅጥፈት ካዝናና ፋብሪካ፡
መሀይም ደንቆሮ ባዶ ነው ጀሪካ፡
---------------------------------------
ከንደዚህ አይነቱ ክፉ ስራ ሰሪ፡
ዘግናኝና ጨቋኝ እጂግ አስነዋሪ፡
ሙታንን ናፋቂ ህያዋን ቀባሪ፡
ሀገርን ለማመስ መርዝ አቀናባሪ፡
የሽብር የአመፅ ጠላት ተቀጣሪ፡
አግዝፎ የሚስል ትንሽ ስንጣሪ፡
ልቡ ፀብ አጭሮ ምላሱ ቋጣሪ፡
በአይኔ አታሳየኝ ጠብቀኝ ፈጣሪ፡
----------------------------------------
ይህን እርኩስ ቡድን የተሰበካችሁ፡
ጋሻና ጠበቃ ደጀን የሆናችሁ፡
የእምነት ወገኖቼ ሙስሊም የሆናችሁ፡
ከዚህ እርኩስ መንጋ እባካችሁ ውጡ፡
ከጠላት ጋ አትስሩ ጌታን አታስቆጡ፡
ሙስሊሙን ሲገድል መስጁዱን ሲያቃጥል፡
በግልፅ እያየነው ፈንጂ ቦንብ ሲጥል፡
ነገር ሲያወሳስብ በጥሶ ሲቀጥል፡
------------------------------------------
ሙስጁዱን ሲነደው ተሰምቶት ሀሴት፡
ኢትዮጲያን እያለ የክርስቲያን ደሴት፡
በፍፁም ሙስሊሙ አይመራም እያለ፡
ጥላቻ በመስበክ ነገር እያጋለ፡
ሙስሊም ይልቀቅልን ይሒድ ወደ መካ፡
ይጩሁ ይንጫጩ ወፎቹም በዋርካ፡
እንደዚህ እያለ ቁማር ሲሰራብህ?
ነው ወይስ በእምነትህ ጥርጥር አለብህ!?
ግፍና መከራው አሁንም አይበቃም!?
ወገንህ ሲገደል በፍፁም አትነቃም!?
--------------------------------------------
ሱቃቸው ሲዘረፍ እየተመረጠ!!
ሲያስጠነቅቃቸው ጢጣ እየቆረጠ!
በእምነታቸው ብቻ በልዩ ሲጠቁ!
ኑሯቸው ሲጨልም ተስፋን ሲነጠቁ!
ችግር ሲፈራረቅ ከቶ አይሰማህም?
የሙስሊም ደም እንባ አንተን አያምህም!?
ነው ወይስ እብድ ነህ አዕምሮ የለህም?
➽#ፋኖ_ማለትኮ__!!
ሙስሊም የገደለም መሳሪያ ደግኖ!?
የኦርቶዶክስ አማኝ አይደለም ወይ ፋኖ!?
የሰው አምሳል በድን ሰው መሳይ ሽኮኮ፡
በኛው ገንዘብ አድጎ በኛ ውስጥ ሾልኮ፡
ያጎረሰን ነካሽ በኦርቶ ተልኮ፡
ዝቃጭ እርኩሳን ነው ፋኖ ማለትኮ፡
------------------------------------------
➽#በኑረዲን_አል_አረቢ!!
-----------------------------------------
https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/nuredinal_arebi
#ደሴወች_ተጠንቀቁ_ግን_እንዳትጨነቁ_!!
--------------------------------------------------
የፋኖና የኦርቶዶክስ የእንጀራ አባቶች ደሴ ላይም የጎንደሩን ለመፈፀም እየተደገሰልን ነው።

አደራ ማንኛውም ሙስሊም መስጂዱን ራሱን ቤተሰቡንና ንብረቱን ይጠብቅ!!

መከራው ሲበዛ ድላችን እየቀረበ እንደሆነ እናስብ!!
ግን ለድል የሚያበቃ ስራም እንስራ!!

https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/nuredinal_arebi
➡️ወንድ ሁን!

▪ሴት ልጅ ትለምነኝ ትለማመጠኝ አትበል
ትታገልልኝ ላድክማት ልፈትናት ልንቀባረርባት አትበል

▪ወንድ ሁን አንዱ የውንድነት መገለጫህና ውበትህ የወንድነት መለያህ ከላይ የተጠቀሰው በግልባጭ አንተጋ ሚገኙ ሲሆኑ ነው በቃ ወንድነሃ እነዚህ ያንተ ስራዎች ናቸው ወንድነት በፆታ ብቻ አይገለፅም በዋናነት ተግባሩ ነው ሚገልፀው!

▪ስለዚህ ቀድህ ተገኝ ለሴት ልጅ ተንበርከክጂ እንድትን በረከክልህ አትፍቀድ አሸንፍጂ አትሸነፍ ቅደምጂ አትቀደም ኢማም ሁንላትጂ ኢማም አትሁንልህ ፈጣን ቀልጣፋ ጂ ልፍስፍስ አትሁን ምራትጂ አትምራህ አስተዳድራትጂ አታስተዳድርህ አግባትጂ አታግባህ ለምናትጂ አትለምንህ ምከራትጂ አትምከርህ አስተምራትጂ አታስተምርህ

▪ደግ ሁንላትጂ አትክፋባት ታዘዛትጂ አትገልምጣት እጄ አስገባኋትጂ እጄ አስገባሁት አትባል በቃ ወንድ ሁን ቀዳሚጅ ተቀዳሚ አትሁን ፈጣን እንጂ አዝግም አትሁን!

▪አስተዋይ እንጂ ዝፍቅ አትሁን ሚያስደስትንና ሚያስጠላን ራስህ ለይጂ ሰዎች እንዲለዩልህ አትፍቀድ ጧሊበተል ኢልምጂ ጃሂል አትሁን በቃ ቅደምምምምም ይህ ነው በወንድ ላይ ሚያምረው ሚገልፀው ስለዚህ መገለጫዎችህን እወቅ ላንተ የሆኑትን ያልሆኑ ቦታ ላይ እንድታይ አትፍቀድ......!!


https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
መልእክተኛው ﷺእንዲህ ብለዋል:-

"መጥፎ ሰው ብሎ ማለት ሁለት ፊት ያለው ፤ እነዚያን በአንድ ፊት እነዚህን በሌላ ፊት የሚመጣ ነው:: "

ሙስሊም ዘግበውታል
👉#አንተ_ሙስሊም_ንቃ_ሸር_!!

#ተኙ_እንጂ_ይሉናል_!!
---------------------------
ተኙ እንጂ ይሉናል እንደት እንተኛ፡
በእምነታችን ብቻ በዝቶብን ምቀኛ፡
የኦርቶዶክስ እምነት ሆኖብን መጋኛ፡
ፋኖ እሚባል አውሬ ሁሌ እየገደለን፡
የእምነት ቤታችንን በጠላት አስቃጥለን፡
እቅልፍ እንደት ይምጣ እንደት እንተኛለን??
የሰላም ሰው መስለው ተኙ እንጂ ይሉናል፡
ግንኮ ብተኛ፤
በጥላቻ ሰክረው ደፍረው ይገድሉናል፡
ደምን የሚጠጡ የአፄው ናፋቂወች፡
ፀብ አጫሪ ትውልድ አንባገነን ሰወች፡
ተኛ እንጂ ይሉኛል፤
እልፍ አዕላፍ ዛቻ ጎኔ ተሰልፎ፡
#በሙስሊምነቴ_ፍትሁ_ተዛንፎ፡
በጨቋኞች ብዛት እንቅልፌ ተገፎ፡
ወንድ እንደት ይተኛል!?
እርቃን ሀገርና ፍርሀቱን ታቅፎ፡
በኔ ይሁን ሀሳብ ሁሉም ሆኖ ቀፎ፡
-----------------------------------------
የሙስሊሞች በደል ሰቆቃው በርክቶ፡
የፖለቲካው ሸፍጥ በእምነት ተሰክቶ፡
ፍቅርና አንድነት በፍፁም ተረስቶ፡
የመቻቻል ወጉ ምህዳሩ ሳስቶ፡
ፍፁም ሳይፈልጉ ስህተቴን ሊያስረዱኝ!?
እነርሱው በድለው እነርሱው ሊፈርዱኝ!?
ተኛ እንጂ ይሉኛል በዘግናኝ ግፍ ሊያርዱኝ፡
------------------------------------------------
#ተኛ_እንጂ_ይሉኛል_!!
ቢገፉኝ የማልወድቅ እየሆንኩባቸው፡
በኔ ግፍ ሲደሱ ቢደርቅም እንባቸው፡
እንደነርሱ ክፉ እየመሰልኳቸው።
በኦርቶ ዶክስ ልክ ሀገር እየሰፉ፡
በየሚዲያቸው ግፍ እየለጠፉ፡
የንፁሀን ህይወት ሁሌ እየቀጠፉ፡
ተኛ እንጂ ይሉኛል ሙስሊም እያጠፉ፡
----------------------------------------
#ተኛ_እንጂ_ይሉኛል__!!
ባህርዳር ላይ ሞጣ ደባርቅና ጎንደር፡
ግፋችን ደም ሲለብስ ምንም ሳይሰደር፡
በእምነታችን ብቻ ወደ ዳር ተገፍተን፡
ውለታችን ጠፍቶ ፈፅሞ ተረስተን፡
ጦር እየሰበቀ አብንና ፋኖ፡
የኛ ደምና እንባ በምንም ተዳፍኖ፡
ፓሊሱም ሚኒሻው እየቀጠቀጠን፡
አሸባሪ እያሉ ስናመልጥ ሩጠን፡
ከኋላም ከፊትም በጠላት ተቆርጠን፡
ሁሌ ስንሰጋ ከአፄ ጋር ተፋጠን፡
ማን ጠየቀን እንጂ ከሆዱ ቀንሶ፡
አይተን ነበረኮ፤
ገዳይ ፊቱን ሲነጭ ከሟች እናት ብሶ።
----------------------------------------------
አምነን ብንተኛ በግፍ ይገድሉናል፡
ተባረቀ ብለው ያስደነብሩናል፡
ጠጋ ሲሉ ደግሞ በቦንብ ይፈጁናል፡
ሬሳ እንዳንቀብር ይተኩሱብናል፡
የነርሱን ነው እንጂ የኛን ማን ያየናል፡
እነደዚህም ሆነው ውስጣቸው ይቀናል፡
የተራረፍነውን ከጎንደር ጭፍጨፋ፡
ትንሽ የቀረውን ከንብረት ዘረፋ፡
ወደኛ እስኪመጡ አመፁ እስኪስፋፋ፡
ጨርሰው ሊገድሉን ሙስሊሙ እስኪጠፋ፡
----------------------------------------------------
በደንብ እንዲሰሩ ለዚህ እኩያቸው፡
ሲገድሉንም ሲያርዱን እንድንመቻቸው፡
ተኙ እንጂ ይሉናል መቸም ፈሪ ናቸው፡
ተኙ እንጁ ይሉናል መስጂድ እያጋዩ፡
አማኝን በእምነቱ ሁሌ እያሰቃዩ፡
በምን እናጥፋቸው እየተወያዩ፡
#ተኙ_እንጂ_ይሉናል_ሱቁን_እያሸጉ፡
#ተኙ_እንጂ_ይሉናል_በጀርባ_እየወጉ፡
#ተኙ_እንጂ_ይሉናል_በግፍ_እያረዱን፡
#ተኙ_እንጂ_ይሉናል_ዘርፈው_ከኛ_ብሩን፡
በአንድ እምነት አጥምቀው ግብር ሊያስገብሩን፡
#ተኙ_እንጂ_ይሉናል_ገድለው_እስኪያነዱን፡
#ቃል_ገብተው_መሀላ_ፈፅመው_ላይወዱን፡
ተኙ እንጂ ይሉናል ጠራርገው መንገዱን፡
ከዚያ መለስ ብለው አዛኝ ይመስሉናል፡
በአዞ መሳይ እንባ ይዘምሩልናል፡
ጉድጓድ እየማሱ ተኙ እንጂ ይሉናል፡
-----------------------------------------------
👉#በኑረዲን_አል_አረቢ
----------------------------------------------
https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/nuredinal_arebi
----------------------------------------------
የሚዲያን ጉልበት አለመረዳት
~
በኢስላምና በሙስሊሞች ላይ የሚደርሱ በደሎችንና ሴራዎችን በመቃወም ላይ መረባረብ አንዳንዶች እንደሚያስቡት ረብ የለሽ የቁራ ጩኸት ሳይሆን በዳዮችን እርቃን የሚያስቀር ትልቅ ስራ ነው። ይሁን እንጂ እንዲህ አይነት ስራዎች ስር እየተከተሉ “ወሬ በቃን” “አታልቅሱብን”፣... የሚሉ ባላሰቡት በኩል ለጠላት በነፃ የሚያገለግሉ አካላት አሉ። አማራጭ ሃሳብ ካላቸው በቁም ነገር ሃሳባቸውን እንደማቅረብ በሌሎች ስራ ላይ ቀዝቃዛ ውሃ ይቸልሳሉ። ፀረ ኢስላሙ አካል ያገር መግለጫ የሚያግተለትለው፣ ዶኩመንታሪ የሚለቀው፣ በዜና አውታሮቹ የተዛነፉ ዘገባዎችን የሚደርተው አላማው በጉዳዩ ላይ የህዝቡን ግንዛቤ መሬት ላይ ባለው መልኩ ሳይሆን፣ እርሱ በሚፈልገው መልኩ ለመቅረፅ ነው።
በኛ በኩል እነሱን የምንገዳደርበት በቂ የሚዲያ አውታር የለንም። ያሉትም ሊከፈትባቸው የሚችለውን ማጠልሸት በመስጋት በሚፈለገው መልኩ አይሰሩም። ክፍተቶቻችንን ለመድፈን ያለን አማራጭ ማህበራዊ ሚዲያ ነው። ማህበራዊ ሚዲያው ደግሞ ርብርብ ካልተደረገ ተፅእኖው ብዙም አይሆንም። ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ሁሉ መረጃ አያገኝም። ሁሉ ሰው ጠንካራ ሃሳብ መፃፍ አይችልም። ሁሉ ሰው ደፍሮ አይጋፈጥም። በዚያ ላይ በርከት ያለ ተከታይ ያለው ወይም ተፅእኖ ማሳደር የሚችለው ጥቂት ነው። ስለዚህ ትርጉም ያለው ስራ ለመስራት ብዙዎችን የሚያሳትፍ ርብርብ ይጠይቃል። በመፃፍ፣ ላይክ በማድረግ፣ በማሰራጨት፣ ወዘተ።
የተለየ መልካም አማራጭ ያለው ደግሞ በጥንቃቄ ይሂድበት። ሁሉ ሰው በአንድ ቦይ እንዲፈስ አይጠበቅም። ችግሩ የሚመጣው ያለ ተጨባጭ ምክንያትና፣ ያለ ምንም አማራጭ የሌሎችን ጥረት ማጣጣል ሲመጣ ነው። የማያዛልቁ አማራጮች ካሉ ስሜትን መግታት ያስፈልጋል። መድረክ ላይ ወጥተው ሞቅ ሲላቸው የመጣላቸውን የሚናገሩ ሰዎች ጥንቃቄ ሊያደርጉ ይገባል። በፕሮፓጋንዳው ጦርነት የሚይዘውን ያጣው ሃፍረተ ቢሱ አካል የሚያራግበውን አጀንዳ ልናቀብለው አይገባም።
ወደተነሳሁበት ነጥብ ስመለስ የማህበራዊ ዘመቻዎችን ሚና ልናናንቅ አይገባም። ማድረግ ያለብን ቀዳዳዎች ካሉ መድፈን፣ ስህተቶች ካሉ ማረም፣ የጎን ለጎን አማራጮ ካሉ እነሱን ማየት ነው።
=
https://t.me/IbnuMunewor
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
﴿وَإِنّي لَغَفّارٌ لمن تاب وَآمَنَ وَعَمِلَ صالِحًا ثُمَّ اهتَدى﴾

الله يغفر لمن تاب من الذنوب والمعاصي، وعمِل صالحًا بجوارحه،ثم استقام وثبت على الهدى، وهو التوبة والإيمان والعمل الصالح.
وفي الآية ترغيب لمن وقع في وهدة الطغيان، ببيان المخرج له منه، كي لا ييأس.

•القارئ #محمد_اللحيدان

https://t.me/https_Asselefya1
رَبَّنَا لَا تُزِغْ قُلُوبَنَا بَعْدَ إِذْ هَدَيْتَنَا وَهَبْ لَنَا مِن لَّدُنكَ رَحْمَةً ۚ إِنَّكَ أَنتَ الْوَهَّابُ

«ጌታችን ሆይ! ቅኑን መንገድ ከመራኸን በኋላ ልቦቻችንን አታዘምብልብን፡፡
ከአንተ ዘንድ የኾነን ችሮታም ለኛ ስጠን፡፡ አንተ በጣም ለጋስ ነህና፡፡»
[ ሱረቱ አሊ-ዒምራን - 8 ]
خطبة عيد الفطر المبارك_الشيخ عبد العزيز البرعي_الخطب_1 شوال 1443…
الشيخ العلامة عبد العزيز البرعي
♦️الاستقامة على الطاعة بعد رمضان!!

▪ خطبة عيد الفطر المبارك لعام 1443

🎙️ لفضيلة الشيخ العلامة / عبد العزيز البرعي وفقه الله وحفظه

https://t.me/https_Asselefya1
♦️የመልካም ሚስት ስብዕና
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

➲ለባሏ ደስታን የምትፈጥር
〰〰〰〰〰〰〰〰〰

➧ከመልካም ሚስት ስብዕና መካከል ባለቤቷ ወደ እርሷ በሚመለከታት ጊዜ በተክለ ሰውነቷ፣ በገፅታዋ፣ በሁኔታዋና በአለባበሷ በባሏ ልብ ውስጥ ደስታን የምትፈጥር ናት።

➲መልካም ሚስት ባሏን በመታዘዝ፣ ለትእዛዙ መልካም ምላሺ በመስጠት፣ እርሱን ከመቃወምና አሻፈረኝ ከማለት፣ በእርሱ ላይ ከመኩራትና እራሷን ከፍ ከፍ ከማድረግና እብሪተኛ ከመሆን በመታቀብ ላይ ራሷን ያለማመደች መሆን ይገባታል።

ይሄንን አስመልክቶ "ሱነን አን ነሳኢይ" ላይ የሰፈረውን የነብዩصَلَى اْللّٰهُ عَلَيْه وَسَلَم ሀድስ ማስተዋል ተገቢ ነው። ከአቢ ሁረይራ እንደተወራው ለአላህ መልዕክተኛ صَلَى اْللّٰهُ عَلَيْه وَسَلَم ተከታዩ ጥያቄ ቀረበላቸው:-

▪️في سنن النَّسائي من حديث أبي هريرة رضي الله عنه عن رسول الله صلَّى الله عليه وسلَّم قيل له أَيُّ النِّساءِ خَيْر؟

➧ምርጥ (በላጭ )ሴት የምትባለው ምን አይነት ሴት ናት? እርሳቸውም እንድህ አሉ

قال ¶ الَّتي تَسُرُّهُ إِذَا نَظَرَ ، وَتُطِيعُهُ إِذَا أَمَرَ ، وَلاَتُخَالِفُهُ فِي نَفْسِها وَمَالِها بِمِا يَكْرَهُ.

"ሲያያት የምታስደስተው ፣ ሲያዛት የምትታዘዘው፣ በሚጠላው ነገር በነፍሷና በገንዘቡ ላይ የማትቃረነው ናት።
➲ይህ እንግድህ ከገፅታዋ ከሁኔታዋ እና ከተክለ ሰውነቷ አንፃር ያላት መገለጫ ባህሪ ነው።

➧ባሏ በሚኖርበት ወቅት እርሱ ፊት ስትቀርብ በጥሩ ሳቢና ማራኪ በሆነ ሁኔታ ለመታየት ከፍተኛ ጥረት ታደርጋለች ትኩረትም ትሰጣለች። እንድሁም የእርሱን ትዕዛዝ፣ ፍላጎቱን ጉዳዮችን መፈፀም ዋና ጭንቀቷና ትኩረቷ ይሆናል።

➧በጣም የሚያሳዝነው ግን አብዘሃኛዎቹ ሴቶች መዋዋብና መጊያጊያጥ የሚያውቁት ከቤት መውጣትን ሲያስቡ፣ የሆነ ጉዳይ ላይ ለመገኘት ሲወጡ፣ ስብሰባና መሰል ጉዳዮች ሲገጥማቸው ብቻ መሆኑ ነው።

➧ከባሏ ሐቅ ጋ የተያያዘ ጉዳይ ሲሆን ግን አባወራው ከውጭ ሲገባ ቆሻሻና የደፈ ልብስ ለብሳ ትጠብቀዋለች፣ ጥሩ ባልሆነ ጠረን እና በተጨባረረ ፀጉር ትጠብቀዋለች
፣ ብቻ በጥቅሉ ባሏ ከእርሷ እንድርቅ እና በእርሷ ላይ ፍላጎት እንዳይኖረው በሚያደርግ ሁኔታ ነው አቀባበል የምታደርግለት።
●
●
●✍ኢንሻአላህ ይቀጥላል

➧የመልካም ሚስት ስብዕና ከሚለው ከአብዱረዛቅ ቢን ዐብዱልሙሕሲን አልበድር ኪታብ የተወሰደች!

🖊ام فاروق
ወደ ቻናላችን ይቀላቀሉ ይጠቀማሉ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1