➤እደግመዋለሁ!
➬➬➬➬➬➬
🖋ዒዳችንን ከርካሽ ፖለቲከኞች እንጠብቅ። የዒድ በዓል ሶላትና ኹጥባ የሚፈፀምበት አምልኮታዊ ክብረ በዓል እንጂ የፖለቲካ ድስኩር ማሰሚያ አይደለም። በተለይ ደግሞ በዚህ ልባችን በደማበት ጊዜ ሞታችን የማይገዳቸው ርካሾች እንዲለፋደዱብን አንፍቀድ። ይሄ የበዓሉ አካል እስከሚመስል ድረስ በያመቱ ዒድ እየጠበቁ ዉሃ የማይቋጥር ከንቱ ድስኩር ማሰማት ከዚህ አመት ጀምሮ ሊቆም ይገባል። ፖለቲከኞች፣ ከንቲባዎች፣ ሹማምንቶች ሆይ! ተውን እባካችሁን። በዒዳችን ቀን የናንተን ድሪቶ መስማት ስለማንፈልግ እየመጣችሁ አትነጅሱን።
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
إضاءات رمضانية ( ٢٩ )
للإمام ابن باز رحمه الله
للإمام ابن باز رحمه الله
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
فيضُ الدَّمع لحضور خشيةِ الله في القلب يغسلُ درنَه، ويكشفُ عنه غفلتَه، فما أسعدَ مَن بكت عيناه مِن خشيةِ الله.
الشيخ صالح العصيمي
https://t.me/https_Asselefya1
الشيخ صالح العصيمي
https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
دعاء الموقنين وأنين التَّائبين وبكاء المنكسرين أصواتٌ جليلةٌ تطرق أبواب السَّماء، وتُستجلب رحمة أرحم الرَّاحمين، اللَّهمَّ لا تردَّنا خائبين.
الشيخ صالح العصيمي
https://t.me/https_Asselefya1
الشيخ صالح العصيمي
https://t.me/https_Asselefya1
➧በዱንያ ላይ እያለህ
➛➛➛➛➛➛➛➛
➲ባይኖርህም ትኖራለህ ፤ ቢኖርህም ትሞታለህ!!
➧በአኺራ
➱➱➱➱
➭ተውሂድ ካለህ ትድናለህ ፤ ተውሂድ ከሌለህ ተከስራለህ!!
➛እናማ ወንድሜ በዱንያ አለኝ የለኝም ሳትል ለተውሂድህ ልፋ!! እሱ ነው ነጃ የሚያወጣህ! በግልባጭ ለእህቶቼም ነው ። ✍እሙ ፋሩቅ
➛➛➛➛➛➛➛➛
➲ባይኖርህም ትኖራለህ ፤ ቢኖርህም ትሞታለህ!!
➧በአኺራ
➱➱➱➱
➭ተውሂድ ካለህ ትድናለህ ፤ ተውሂድ ከሌለህ ተከስራለህ!!
➛እናማ ወንድሜ በዱንያ አለኝ የለኝም ሳትል ለተውሂድህ ልፋ!! እሱ ነው ነጃ የሚያወጣህ! በግልባጭ ለእህቶቼም ነው ። ✍እሙ ፋሩቅ
Audio
📚ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!
➡️ ጁዝ ሃያዘጠኝ
⬅️الليلة(29) رمضان
🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله
🎧ይቀጥላል ኢንሻ አላህ .........
➧https://t.me/https_Asselefya1
➡️ ጁዝ ሃያዘጠኝ
⬅️الليلة(29) رمضان
🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله
🎧ይቀጥላል ኢንሻ አላህ .........
➧https://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from قَنَـاۃُ أَبِي عُـثَـيـمِـيـن السَّلَفِـي
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
♦️ሰላማዊ ተቃዉሞ ሰልፍ በኢስላም እይታ
🎙በሸይኽ ፈዉዛን حفظه الله
🎙በሸይኽ ፈዉዛን حفظه الله
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
-
{وَأَنَّهُ هُوَ أَماتَ وَأَحيا}
-النجم.
-وأنه سبحانه أمات مَن أراد موته مِن خلقه، وأحيا مَن أراد حياته منهم، فهو المتفرِّد سبحانه بالإحياء والإماتة.
-التفسير المُيسّر

➧ሴቶች አላን ፍሩ ባሎቻችሁንታዘዙ!
ሴት ልጂ የመጨረሻ ቂል የምትሆነዉ ባሏ ላይ ሀይለኛ በመሆን እሱን የምትይዘዉ ይመስላታል!
➧ልቡን አታገኝዉም ከሱ ጭቅጭቅ የምታበዢ ከሆነ ታዘዥ ለባልሺ!
➧ባል ሴት ሲታዘዘዉ ይወዳል ከዛ እሱም ያከብርሻል ያዝንልሻል!
➴➴➴➴➴➴➴➴
▪ወንድም በልኩ አድርገዉ ትዛዝህን!
የአንድ ሀገር መሪ ጀኔራሎችን የሚያዘዉ ትዛዝ ሚስትህን አትዘዛት በአቅሟ ልክ እዘዛት!
➧ሚስቶችም ደግሞ የባሎቻችሁን ደረጃታላቅነት አዉቃችሁ ታዘዙ!!
🎙ከአቡ መርየም ረመዷን 29 ፀናት ከሚለዉ ሙሐደራ የተወሰዴ
✍️أم عثيمبن

የዒድ ህግጋቶችና ሱናዎች
Abu Useymin
♦️አዲስ ወቅታዊ ሙሓደራህ
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
▪በዉስጡ የተዳሰሱ ነጥቦች
➴➴➴➴➴➴➴➴
➧የሙስሊሞች ዒድ ስንት ነው ?
➧የዒድ ሰላት ብይኑ ምንድነው ?
➧ለዒድ ሰላት መስፈቶች ምንድናቸው?
➧የዒድ ሰላት የት ነው የሚሰገደው ?
➧የዒድ ሰላት መች ነው የሚሰገደው ?
➧የዒድ ሰላት ገፅታው ምን ይመስላል ?
➧የዒድ ሰላትና ኹጥባ እንዴት ነው ?
➧በዒድ ቀን ውስጥ ያሉ ሱናዎች ምንድናቸው ?
🎙️𝐛𝐲 𝐀𝐛𝐮 𝐔𝐬𝐞𝐲𝐦𝐢𝐧 حفظه الله
➧https://t.me/abuUseyminabdurehman/6163
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
▪በዉስጡ የተዳሰሱ ነጥቦች
➴➴➴➴➴➴➴➴
➧የሙስሊሞች ዒድ ስንት ነው ?
➧የዒድ ሰላት ብይኑ ምንድነው ?
➧ለዒድ ሰላት መስፈቶች ምንድናቸው?
➧የዒድ ሰላት የት ነው የሚሰገደው ?
➧የዒድ ሰላት መች ነው የሚሰገደው ?
➧የዒድ ሰላት ገፅታው ምን ይመስላል ?
➧የዒድ ሰላትና ኹጥባ እንዴት ነው ?
➧በዒድ ቀን ውስጥ ያሉ ሱናዎች ምንድናቸው ?
🎙️𝐛𝐲 𝐀𝐛𝐮 𝐔𝐬𝐞𝐲𝐦𝐢𝐧 حفظه الله
➧https://t.me/abuUseyminabdurehman/6163