💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
➤እደግመዋለሁ!
➬➬➬➬➬➬

🖋ዒዳችንን ከርካሽ ፖለቲከኞች እንጠብቅ። የዒድ በዓል ሶላትና ኹጥባ የሚፈፀምበት አምልኮታዊ ክብረ በዓል እንጂ የፖለቲካ ድስኩር ማሰሚያ አይደለም። በተለይ ደግሞ በዚህ ልባችን በደማበት ጊዜ ሞታችን የማይገዳቸው ርካሾች እንዲለፋደዱብን አንፍቀድ። ይሄ የበዓሉ አካል እስከሚመስል ድረስ በያመቱ ዒድ እየጠበቁ ዉሃ የማይቋጥር ከንቱ ድስኩር ማሰማት ከዚህ አመት ጀምሮ ሊቆም ይገባል። ፖለቲከኞች፣ ከንቲባዎች፣ ሹማምንቶች ሆይ! ተውን እባካችሁን። በዒዳችን ቀን የናንተን ድሪቶ መስማት ስለማንፈልግ እየመጣችሁ አትነጅሱን።
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
فيضُ الدَّمع لحضور خشيةِ الله في القلب يغسلُ درنَه، ويكشفُ عنه غفلتَه، فما أسعدَ مَن بكت عيناه مِن خشيةِ الله.

الشيخ صالح العصيمي


https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
دعاء الموقنين وأنين التَّائبين وبكاء المنكسرين أصواتٌ جليلةٌ تطرق أبواب السَّماء، وتُستجلب رحمة أرحم الرَّاحمين، اللَّهمَّ لا تردَّنا خائبين.

الشيخ صالح العصيمي

https://t.me/https_Asselefya1
በዱንያ ላይ እያለህ
➛➛➛➛➛➛➛➛

ባይኖርህም ትኖራለህ ፤ ቢኖርህም ትሞታለህ!!

በአኺራ
➱➱➱➱

ተውሂድ ካለህ ትድናለህ ፤ ተውሂድ ከሌለህ ተከስራለህ!!

እናማ ወንድሜ በዱንያ አለኝ የለኝም ሳትል ለተውሂድህ ልፋ!! እሱ ነው ነጃ የሚያወጣህ! በግልባጭ ለእህቶቼም ነው ። እሙ ፋሩቅ
Audio
📚ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!


➡️ ጁዝ ሃያዘጠኝ
⬅️الليلة(29) رمضان

🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله

🎧ይቀጥላል ኢንሻ አላህ .........

https://t.me/https_Asselefya1
-
{وَأَنَّهُ هُوَ أَماتَ وَأَحيا}

-النجم.

-وأنه سبحانه أمات مَن أراد موته مِن خلقه، وأحيا مَن أراد حياته منهم، فهو المتفرِّد سبحانه بالإحياء والإماتة.

-التفسير المُيسّر
➧ሴቶች አላን ፍሩ ባሎቻችሁንታዘዙ!
ሴት ልጂ የመጨረሻ ቂል የምትሆነዉ ባሏ ላይ ሀይለኛ በመሆን እሱን የምትይዘዉ ይመስላታል!


➧ልቡን አታገኝዉም ከሱ ጭቅጭቅ የምታበዢ ከሆነ ታዘዥ ለባልሺ!
➧ባል ሴት ሲታዘዘዉ ይወዳል ከዛ እሱም ያከብርሻል ያዝንልሻል!
➴➴➴➴➴➴➴➴
ወንድም በልኩ አድርገዉ ትዛዝህን!
የአንድ ሀገር መሪ ጀኔራሎችን የሚያዘዉ ትዛዝ ሚስትህን አትዘዛት በአቅሟ ልክ እዘዛት!

➧ሚስቶችም ደግሞ የባሎቻችሁን ደረጃታላቅነት አዉቃችሁ ታዘዙ!!

🎙ከአቡ መርየም ረመዷን 29 ፀናት ከሚለዉ ሙሐደራ የተወሰዴ

✍️أم عثيمبن

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1