💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
قال تعالى: ﴿ قَالَ رَبِّ اشْرَحْ لِي صَدْرِي ﴾

[طه : 25]
#አደራጁን__!!
--------------------
ከዚህ በላይ ችግር ምን ይመጣብናል፡
መፍትሔ ፈልጉ ወላሒ ከፍቶናል፡
ሁሌ ግፍ መከራ መሸከም መሮናል፡
ጠላት ለመጋፈጥ ቆርጠን ወስነናል፡
➽➽➽➽➽➽➽➽➽➽➽➽➽
የሀዘን ዋዜማ ዘወትር ከመዝከር፡
በሚዲያው አለም በወሬ ከመስከር፡
አደራጁንና ሀያ እስኪ እንሟከር፡
-----------------------------------------
በተውሒድ በሱና በፅኑ እንጣመር፡
በቁርአን በሀዲስ በቃሉ እንመርመር፡
በአንድነት እንቁም በመመሪያው ቀመር፡
ከዚያ ትዕዛዝ ስጡን ወላሒ እንጃመር፡
➽➽➽➽➽➽➽➽➽➽➽➽➽
ሙስሊም ሙህራኖች በአሏህ አደራጁን፡
ያን የአሏህ ጠላት እንድንሰጠው የጁን፡
በክርስቲያን ፋኖ ዘውትር አታስፈጁን፡
ተመካከሩና በሉ እስኪ አደራጁን፡
➽➽➽➽➽➽➽➽➽➽➽➽
#በኑረዲን_አል_አረቢ__!!
------------------------------------------
https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/nuredinal_arebi
ወደ ከፍታ እንደት!?
ኑረዲን አል አረቢ
ከትላልቅ የረሱል ባልደረባዎች ውስጥ አንዱ የሐበሻዎች ፈርጥ የነበረው «ቢላል ኢብኑ ረባህ» ነበር። እንደ ሚታወቀው ቢላል ...ጅምር ዳዕዋ ላይ ከፍተኛ ስቃይ ካስተናገዱ ሰሓባዎች አንዱም ቢላል ነው።

➮ሲያሰቃዩትም በጠራራ ፀሀይ በጋለ አሸዋ ላይ ከጀርባው ድንጋይ በማስቀመጥ ያሰቃዩት ነበር።

ባደረጉት ትዕግስት፣ በነበራቸው ፅናትና ዒልም ምክንያት ግን ያ !! ጀርባው ላይ ድንጋይ ተደርጎ ሲሰቃይ የነበረው ቢላል በተከበረው ካዕባ ላይ በመውጣት ድምፁን ከፍ አድርጎ አዛን ለማድረግ በቃ።

ይህንንም ታሪክ የተቀየረው በምንም ሳይሆን በመማር ማስተማር ነበር።

🎙ኑረድን አል አረቢ حفظه الله تعالى

https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/nuredinal_arebi
➤ስልክህን ለኸይር ተጠቀምበት አላህ ሱብሀነሁ ወተአላን እሚያስቆጣ ተግባር አትስራበት አትይበት አትስማበት!!

➤በተለይ ሴቶች እህቶችህን አትፈትን አንዲት ልታገባ ያችንም ይችንም አገባሻለሁ ብለህ ግራ አታጋባ ጠንከር ኮስተር ያለ ወንድ ሁን እዛችምጋ እዛችምጋ አትዝረክረክ ልፍስፍስነት የሱና ወንድ ተግባር አይደለም!!

➲የሱናው ጀግና ሁን ዲንን አስተላልፍበት ያወቅከውን አሰራጭበት!!

➛ተነካክቶ የተወሰዴ

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1

‏{ وَإِذَا سَأَلَكَ عِبَادِي عَنِّي فَإِنِّي قَرِيبٌ أُجِيبُ دَعْوَةَ الدَّاعِ إِذَا دَعَانِ }
‌‏عن ثوبان قال رسول الله ﷺ: لا يردُّ القدر إلا الدعاء، و لا يزيد في العمر إلا البر، و إن الرجل ليُحرم الرزق بالذنبِ يُذنبه.
صحيح الترغيب و الترهيب
➤እደግመዋለሁ!
➬➬➬➬➬➬

🖋ዒዳችንን ከርካሽ ፖለቲከኞች እንጠብቅ። የዒድ በዓል ሶላትና ኹጥባ የሚፈፀምበት አምልኮታዊ ክብረ በዓል እንጂ የፖለቲካ ድስኩር ማሰሚያ አይደለም። በተለይ ደግሞ በዚህ ልባችን በደማበት ጊዜ ሞታችን የማይገዳቸው ርካሾች እንዲለፋደዱብን አንፍቀድ። ይሄ የበዓሉ አካል እስከሚመስል ድረስ በያመቱ ዒድ እየጠበቁ ዉሃ የማይቋጥር ከንቱ ድስኩር ማሰማት ከዚህ አመት ጀምሮ ሊቆም ይገባል። ፖለቲከኞች፣ ከንቲባዎች፣ ሹማምንቶች ሆይ! ተውን እባካችሁን። በዒዳችን ቀን የናንተን ድሪቶ መስማት ስለማንፈልግ እየመጣችሁ አትነጅሱን።
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
فيضُ الدَّمع لحضور خشيةِ الله في القلب يغسلُ درنَه، ويكشفُ عنه غفلتَه، فما أسعدَ مَن بكت عيناه مِن خشيةِ الله.

الشيخ صالح العصيمي


https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
دعاء الموقنين وأنين التَّائبين وبكاء المنكسرين أصواتٌ جليلةٌ تطرق أبواب السَّماء، وتُستجلب رحمة أرحم الرَّاحمين، اللَّهمَّ لا تردَّنا خائبين.

الشيخ صالح العصيمي

https://t.me/https_Asselefya1
በዱንያ ላይ እያለህ
➛➛➛➛➛➛➛➛

ባይኖርህም ትኖራለህ ፤ ቢኖርህም ትሞታለህ!!

በአኺራ
➱➱➱➱

ተውሂድ ካለህ ትድናለህ ፤ ተውሂድ ከሌለህ ተከስራለህ!!

እናማ ወንድሜ በዱንያ አለኝ የለኝም ሳትል ለተውሂድህ ልፋ!! እሱ ነው ነጃ የሚያወጣህ! በግልባጭ ለእህቶቼም ነው ። እሙ ፋሩቅ