💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Audio
📚ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!


➡️ ጁዝ ሃያ ሰባት

⬅️الليلة(27) رمضان

🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله

🎧ይቀጥላል ኢንሻ አላህ .........

https://t.me/https_Asselefya1
➧ተዉሒድ የትዳር መመስረቻ አስኳል ነዉ
➩➩➩➩➩➩➩➩➩➩➩➩➩

"አቂዳዋ የተስተካከለ ሴት ምረጥ!

➛እህቴ ሆይ!እምነቱ የተስተካከለ ቁርአንና ሓድስን መመሪያዉ ያደረገ
የሰለፉነ ሷሊሒንአረዳድ የተረዳ ሰዉ ምረጭ!

ምንጭ ከወንድማችን ሳዳት ከማል
ተዉሒድና ሺርክ
ከሚለዉ መፀሀፍገፀ{69}የተወሰዴ!

https://t.me/https_Asselefya1
◾️ወንድማዊ ምክር


➡️ ወንድም እህቶች በተለይም እንዳቅሚቲ የምናውቃትን በማስተማር ላይ የተሰማራን አደራ አደራ አደራ!!! ስናስተምር ተማሪዎቻችንን ከታላላቅ ዑለማዎች ጋር እናስተዋውቅ፡፡ በተለይም ደግሞ ከሞቱት ጋር፡፡ ኢብኑ መስዑድ ረዲየላሁ ዐንሁ እንዲህ ይላሉ፡- “የሞቱትን ተከተሉ፡፡ በህይወት ያለ ፈተናው አይታመንምና፡፡”

📚 [ጃሚዑ በያኒል ዒልም ወፈድሊሂ፡ 2/947]

🖋 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር حفظه الله
➭ምርጥ ሚስጥር ነዉ ሹክ የተባልነዉ።

ሴቶችዬ እንጠቀምበት ደህና ተነግራናል!

➛በተለይ አሁን በዘመናችን በሚድያ የምታለቃቅሱ ተመከሩበት ወላሒ ሸም ነዉ።

➛በሚድያ እየወጣችሁ ከሱ ሌላ እያላችሁ የምታለቅሱ
አታለቃቅሱ አስለቅሱ በቃ ያኔ ነዉ የሚያምርብሺ የምር ንቁ እህቶች!!

➛እናም ዝም ብላችሁ አታለቃቅሱ ወንድማችን የጠቆመንን ወደ ተግባር እንቀይረዉ ቁጥብ ጥንቁቅ እንቁ ጀግና እንሁን እላለሁ!!

➛እኔም ልድገመዉ አስለቃሺጂ አልቃሺ አትሁኚ ዉዷዪ!!

✍️أم عثيمين بنت أراغاو

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➤ቢድዓ ምንም አይነት ኸይር የላትም፡

➤እንደውም ከአላህ ዘንድ ታስርቃለች የአላህን ቁጣ ታመጣለች፡

➤ ሱና ግን ወደ አላህ ታቀራርባለች የእርሱንም ውዴታ ታጎናፅፋለች።

➧ሸይኽ ፈውዛን

➛ምንጭ፦ ሸርህ መንዙመቱል ሀኢያህ (53)


https://t.me/https_Asselefya1
የጎዳና ፊጥራ
በሽይክ ሙከመድ አሚን
➤የጎዳና ፊጥራ ላይ የሚሰሩ ቢድዕያቶች ከባባድ ወንጀሎች ሙንከራቶች ተጠቅሶበታል ።

🎙በሸይኻችን ሸይኽ መሀመድ አሚን ሀፊዘሁሏህ

ከደሴ ብርቅየ ሰለፊይ መሻይኾች ውስጥ አንዱ ሸይኻችን ናቸው።

https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌸┊↷

‏تلاوات قرانية جميله. تلاوه صباحيه :

قال الله تعالى : {الذينَ ينفِقون أموالهم باللّيل
والنهارِ سرا وعلانية فلهُم أجرهم عند ربّهم وَلا
خوف عليهم ولا هم يحزنون﴾.

#تلاوة_خاشعة ‎#

https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➧هل الميت يسمعني عند الدعاء له?

🎙በቅርብ ወደ አኺራ የሄዱት ሸይኽ ሷሊህ አሉሀይዳን رحمه الله

https://t.me/https_Asselefya1
ዘካተል ፊጥርን በገንዘብ ተምኖ መክፈል ይፈቀዳልን?
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

ዘካተል ፊጥርን በዋጋ ተምኖ መክፈል አይፈቀድም።ምክንያቱም በኢብኑ አባስ ሀዲስ ላይ መልዕክተኛው (የአላህ ሰላትና ሰላም በሳቸው ላይ ይሁንና) ዘካተል ፊጥር የተደነገገበትን አላማ ሲገልፁ ‹‹ለምስኪኖች መብል …›› በማለታቸው ጋር የተያያዘ ነው፡፡

አቢ ሰዒድ አልኹድሪይ እንዲህ ብለዋልየአላህ መልዕክተኛ በነበሩበት ዘመን ዘካተል ፊጥር የምናወጣው ከምግብ አንድ ሷዕ ነበር” ብለዋል።

ዘካተል ፊጥርን ከተገደበለት ጊዜ ማስቀደም ወይም ማቆየት እንደማይቻል ሁሉ የአወጣጡን አይነትም መቀየር አይቻልም። ዒባዳ ሁልጊዜ በአላህ የሚደነገግ እንጂ በአስተያየት የምንፈፅመው አይደለም።ማንኛዉም ሙስሊም ዒባዳው እንዳይበላሽበት ሊጠነቀቅ ይገባዋል። በገንዘብ መተመን በቀደምት ሰለፎች አልተፈፀመም።

➧ከጥቂቶች በቀር አብዛኞቹ የኢስላም ሊቃዉንት በገንዘብ ማዉጣትን ይቃወማሉ። አል-ኢማም ማሊክ፣ አል-ኢማም አሻፊዒይ እና አል-ኢማም አህመድ ይህ መዝሀባቸው ነው። ስለዚህም በተባለው መልኩ በእህል ያወጣ ሰው በሁሉም ስምምነት ትክክለኛ ዒባዳ ሰርቷል።

➭እያንዳንዱ ሙስሊም በጾመበት ቦታ ዘካተል ፊጥርን ማዉጣቱ ቢሆንም የሚያስፈልገው ነገር ግን ምግብ የሚቀበል ሚስኪን ሰው የሌለበት አካባቢ የሚኖሩ ሰዎች በቤተሰቦቻቸዉ ወይም ጓደኞቻቸው አማካኝነት ችግረኞች ወዳሉበት ቦታ መላክ ይችላሉ። በጥቅሉ ማንኛዉም ሰው ኢስላምን በሚገባ ለመተግበር መሞከር ይገባዋል።
 
📝ምንጭአል ፊቅሕ ሙየሰር

🖊ام فاروق

በዚህ ቻናል ውስጥ ማንኛውንም ስህተት ካያችሁ 👇👇👇👇👇

@Sunayenuhmerkbnat_bot

👆👆👆👆በዚህ ውስጥ ገብታችሁ እህቶቻችሁን ማረም ትችላላችሁ!!

ወ ደ ቻ ና ላ ች ን ይ ቀ ላ ቀ ሉ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from Fuad Mohammed
اللهم أعز الإسلام والمسلمين وأذل الشرك والمشركين ودمر أعداءك من مجرمي غوندر أعداء الدين يا رب العالمين
الدعاء سلاح المؤمن لا تستهينوا بالدعاء إخواننا
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሀይድ ላይ ያለች ሴት ለይለቱል ቀድርን መጠባበቅ ትችላለች ወይ?

◊ اقوال علماء السلف

https://t.me/https_Asselefya1
Audio
📚ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!


➡️ ጁዝ ሃያ ስምንት
⬅️الليلة(28) رمضان

🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله

🎧ይቀጥላል ኢንሻ አላህ .........

https://t.me/https_Asselefya1