التمسوا ليلة القدر في التاسعة والسابعة والخامسة | الشيخ عبدالرزاق…
<unknown>
التمسوا ليلة القدر في التاسعة والسابعة والخامسة ..
🎙الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله
➧https://t.me/https_Asselefya1
🎙الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله
➧https://t.me/https_Asselefya1
🍃🌸
#اللهم_بلغناليلةالقدر
▪️قال ابن باز رحمه الله
ليلة القدر متنقلة في العشر وليست في ليلة معينة منها دائما، فقد تكون في ليلة ٢١ أو ٢٣ أو ٢٥ أو ليلة ٢٧ وهي أحرى الليالي .
📓الفتاوى ١٥/٤٢٦
https://t.me/https_Asselefya1
#اللهم_بلغناليلةالقدر
▪️قال ابن باز رحمه الله
ليلة القدر متنقلة في العشر وليست في ليلة معينة منها دائما، فقد تكون في ليلة ٢١ أو ٢٣ أو ٢٥ أو ليلة ٢٧ وهي أحرى الليالي .
📓الفتاوى ١٥/٤٢٦
https://t.me/https_Asselefya1
📌የዛሬ ረቡዕ ጀንበር ስትጠልቅ የረመዳን ሃያ ሰባተኛው ለሊት ነው ይህም ለሊት ለይለተል ቀድር ጋር የሚጋጠም ለሊት ነው ተብሎ በጉጉት የሚጠበቅ ለሊት ነው።
📌ከአቡዘር (ረዲየላሁ ዐንሁ) ነቢዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ቤተሰባቸውን፣ሴቶቻቸውን እና ህዝቦቻቸውን እንዲሰበሰቡ በሃያ ሰባተኛው ሌሊት
ሱሑር እንዳናመልጥ እስክንፈራ ድረስ።
📚በትክክለኛ የስርጭት ሰንሰለት አህመድ እና የሱነን ባልደረቦች ዘግበዉታል!
♦️አደራ አደራ ዛሬ ማታ ጠንክረን በኢባዳ ልናሳልፍ ይገባል!!
➮የመወሰኛይቱም ሌሊት ከሺሕ ወር በላጭ ናትና።
✍️አቡ አዩብ
ወደ ቻናሉ ጆይን ለማለት
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
https://telegram.me/abutoiba
ወንድማዊ መክራችሁን በዚህ ለግሱኝ
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
@AbuAyub_bot
📌ከአቡዘር (ረዲየላሁ ዐንሁ) ነቢዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ቤተሰባቸውን፣ሴቶቻቸውን እና ህዝቦቻቸውን እንዲሰበሰቡ በሃያ ሰባተኛው ሌሊት
ሱሑር እንዳናመልጥ እስክንፈራ ድረስ።
📚በትክክለኛ የስርጭት ሰንሰለት አህመድ እና የሱነን ባልደረቦች ዘግበዉታል!
♦️አደራ አደራ ዛሬ ማታ ጠንክረን በኢባዳ ልናሳልፍ ይገባል!!
➮የመወሰኛይቱም ሌሊት ከሺሕ ወር በላጭ ናትና።
✍️አቡ አዩብ
ወደ ቻናሉ ጆይን ለማለት
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
https://telegram.me/abutoiba
ወንድማዊ መክራችሁን በዚህ ለግሱኝ
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
@AbuAyub_bot
قصة عجيبة في ليلة 27 رمضان | الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله
<unknown>
#قصة عجيبة في ليلة 27 رمضان ..
🎙الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله.
( اللَّهُمَّ إِنَّكَ عَفُوٌّ تُحِبُّ الْعَفْوَ ؛ فَاعْفُ عَنِّي ))
➧https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
🎙الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله.
( اللَّهُمَّ إِنَّكَ عَفُوٌّ تُحِبُّ الْعَفْوَ ؛ فَاعْفُ عَنِّي ))
➧https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
Forwarded from قَنَاةُ أَبِي رَيِّسٍ لِنَشْرِ السُّنَّةِ (Abu reyis mohamed imam)
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
አልሐምዱሊላህ ለአሏህ ምስጋና ይገባዉ አሏህ የመጀመሪያ ልጄን ሴት ልጅ ወፈቀኝ።
ስሟንም አመቱሏህ ቢንቱ ሙሀመድ ብያታለሁ
አሏህ ሷሊህ ልጅ ያድርግልኝ ሃቋንም የምወጣ ያድርገኝ
አልሐምዱሊላህ ለአሏህ ምስጋና ይገባዉ አሏህ የመጀመሪያ ልጄን ሴት ልጅ ወፈቀኝ።
ስሟንም አመቱሏህ ቢንቱ ሙሀመድ ብያታለሁ
አሏህ ሷሊህ ልጅ ያድርግልኝ ሃቋንም የምወጣ ያድርገኝ
قَنَاةُ أَبِي رَيِّسٍ لِنَشْرِ السُّنَّةِ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته አልሐምዱሊላህ ለአሏህ ምስጋና ይገባዉ አሏህ የመጀመሪያ ልጄን ሴት ልጅ ወፈቀኝ። ስሟንም አመቱሏህ ቢንቱ ሙሀመድ ብያታለሁ አሏህ ሷሊህ ልጅ ያድርግልኝ ሃቋንም የምወጣ ያድርገኝ
አልሃምዱሊላህ ዉዱ ወንድማችን እንኳን ደስ ያለህ እንኳንም ለዚህ ወግ አበቃህ አላህ ሷሊህ ልጂ ለኡማዉ ጠቃሚ ያድርግልህ!
ደስታህ ደስታችነዉ ደስ ብሎናል እንኳን ደስ ያለህ!
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
መብሩክ አኹና አቡ ረይስ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ደስታህ ደስታችነዉ ደስ ብሎናል እንኳን ደስ ያለህ!
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
መብሩክ አኹና አቡ ረይስ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
صلاۃ التراويح رمضان ١٤٤٣
Abu Useymin
🎧ማራኪ የተራዊህ ሶላት ቂርአት
●رمضان ١٤٤٣ ليلة ٢٧
🕌 በቦዲቲ ከተማ ኹለፋኡ ራሺዲን መስጊድ ።
🎙️أبو عثيمين حفظه الله
➧https://t.me/abuUseyminabdurehman
●رمضان ١٤٤٣ ليلة ٢٧
🕌 በቦዲቲ ከተማ ኹለፋኡ ራሺዲን መስጊድ ።
🎙️أبو عثيمين حفظه الله
➧https://t.me/abuUseyminabdurehman
Audio
📚ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!
➡️ ጁዝ ሃያ ሰባት
⬅️الليلة(27) رمضان
🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله
🎧ይቀጥላል ኢንሻ አላህ .........
➧https://t.me/https_Asselefya1
➡️ ጁዝ ሃያ ሰባት
⬅️الليلة(27) رمضان
🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله
🎧ይቀጥላል ኢንሻ አላህ .........
➧https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
የፈሩቅ አባት ( ኑር ) – አሏህን የማስታወስ ደረጃ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አሏህን የማስታወስ ደረጃ 1
የፈሩቅ አባት ( ኑር )
◾️አድስ ሙሐደራህ
➱➱➱➱➱➱➱
➲አሏህ የማስታወስ ደረጃ!
➧ክፍል ሁለት
🕌ፋሩቅ_መስጂድ__!!
🎙በኑረዲን_አል_አረቢ
https://t.me/nuredinal_arebi
https://youtu.be/BOhA8Zhr32k
➱➱➱➱➱➱➱
➲አሏህ የማስታወስ ደረጃ!
➧ክፍል ሁለት
🕌ፋሩቅ_መስጂድ__!!
🎙በኑረዲን_አል_አረቢ
https://t.me/nuredinal_arebi
https://youtu.be/BOhA8Zhr32k
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➲ሰካራም ምሑሮች‼️
〰〰〰〰〰〰〰
➛ደጋግሜ ብሰማት የማትጠገም
በጣም ቆንጆ ግጥም!
➮አላህ ይጠብቀዉ ዉዱ ኡስታዛችን
ንግግሩ አንጀት አርስ የማይጠገቡ ናቸዉ።
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁሏህ
https://t.me/https_Asselefya1
〰〰〰〰〰〰〰
➛ደጋግሜ ብሰማት የማትጠገም
በጣም ቆንጆ ግጥም!
➮አላህ ይጠብቀዉ ዉዱ ኡስታዛችን
ንግግሩ አንጀት አርስ የማይጠገቡ ናቸዉ።
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁሏህ
https://t.me/https_Asselefya1
➧ተዉሒድ የትዳር መመስረቻ አስኳል ነዉ።
➩➩➩➩➩➩➩➩➩➩➩➩➩
➲"አቂዳዋ የተስተካከለ ሴት ምረጥ!
➛እህቴ ሆይ!እምነቱ የተስተካከለ ቁርአንና ሓድስን መመሪያዉ ያደረገ የሰለፉነ ሷሊሒንአረዳድ የተረዳ ሰዉ ምረጭ!
▪ምንጭ ከወንድማችን ሳዳት ከማል
ተዉሒድና ሺርክ ከሚለዉ መፀሀፍገፀ{69}የተወሰዴ!
https://t.me/https_Asselefya1
➩➩➩➩➩➩➩➩➩➩➩➩➩
➲"አቂዳዋ የተስተካከለ ሴት ምረጥ!
➛እህቴ ሆይ!እምነቱ የተስተካከለ ቁርአንና ሓድስን መመሪያዉ ያደረገ የሰለፉነ ሷሊሒንአረዳድ የተረዳ ሰዉ ምረጭ!
▪ምንጭ ከወንድማችን ሳዳት ከማል
ተዉሒድና ሺርክ ከሚለዉ መፀሀፍገፀ{69}የተወሰዴ!
https://t.me/https_Asselefya1
◾️ወንድማዊ ምክር
➖➖➖➖➖➖➖
➡️ ወንድም እህቶች በተለይም እንዳቅሚቲ የምናውቃትን በማስተማር ላይ የተሰማራን አደራ አደራ አደራ!!! ስናስተምር ተማሪዎቻችንን ከታላላቅ ዑለማዎች ጋር እናስተዋውቅ፡፡ በተለይም ደግሞ ከሞቱት ጋር፡፡ ኢብኑ መስዑድ ረዲየላሁ ዐንሁ እንዲህ ይላሉ፡- “የሞቱትን ተከተሉ፡፡ በህይወት ያለ ፈተናው አይታመንምና፡፡”
📚 [ጃሚዑ በያኒል ዒልም ወፈድሊሂ፡ 2/947]
🖋 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር حفظه الله
➖➖➖➖➖➖➖
➡️ ወንድም እህቶች በተለይም እንዳቅሚቲ የምናውቃትን በማስተማር ላይ የተሰማራን አደራ አደራ አደራ!!! ስናስተምር ተማሪዎቻችንን ከታላላቅ ዑለማዎች ጋር እናስተዋውቅ፡፡ በተለይም ደግሞ ከሞቱት ጋር፡፡ ኢብኑ መስዑድ ረዲየላሁ ዐንሁ እንዲህ ይላሉ፡- “የሞቱትን ተከተሉ፡፡ በህይወት ያለ ፈተናው አይታመንምና፡፡”
📚 [ጃሚዑ በያኒል ዒልም ወፈድሊሂ፡ 2/947]
🖋 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር حفظه الله
➭ምርጥ ሚስጥር ነዉ ሹክ የተባልነዉ።
➛ሴቶችዬ እንጠቀምበት ደህና ተነግራናል!
➛በተለይ አሁን በዘመናችን በሚድያ የምታለቃቅሱ ተመከሩበት ወላሒ ሸም ነዉ።
➛በሚድያ እየወጣችሁ ከሱ ሌላ እያላችሁ የምታለቅሱ አታለቃቅሱ አስለቅሱ በቃ ያኔ ነዉ የሚያምርብሺ የምር ንቁ እህቶች!!
➛እናም ዝም ብላችሁ አታለቃቅሱ ወንድማችን የጠቆመንን ወደ ተግባር እንቀይረዉ ቁጥብ ጥንቁቅ እንቁ ጀግና እንሁን እላለሁ!!
➛እኔም ልድገመዉ አስለቃሺጂ አልቃሺ አትሁኚ ዉዷዪ!!
✍️أم عثيمين بنت أراغاو
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➛ሴቶችዬ እንጠቀምበት ደህና ተነግራናል!
➛በተለይ አሁን በዘመናችን በሚድያ የምታለቃቅሱ ተመከሩበት ወላሒ ሸም ነዉ።
➛በሚድያ እየወጣችሁ ከሱ ሌላ እያላችሁ የምታለቅሱ አታለቃቅሱ አስለቅሱ በቃ ያኔ ነዉ የሚያምርብሺ የምር ንቁ እህቶች!!
➛እናም ዝም ብላችሁ አታለቃቅሱ ወንድማችን የጠቆመንን ወደ ተግባር እንቀይረዉ ቁጥብ ጥንቁቅ እንቁ ጀግና እንሁን እላለሁ!!
➛እኔም ልድገመዉ አስለቃሺጂ አልቃሺ አትሁኚ ዉዷዪ!!
✍️أم عثيمين بنت أراغاو
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➤ቢድዓ ምንም አይነት ኸይር የላትም፡
➤እንደውም ከአላህ ዘንድ ታስርቃለች የአላህን ቁጣ ታመጣለች፡
➤ ሱና ግን ወደ አላህ ታቀራርባለች የእርሱንም ውዴታ ታጎናፅፋለች።
➧ሸይኽ ፈውዛን
➛ምንጭ፦ ሸርህ መንዙመቱል ሀኢያህ (53)
https://t.me/https_Asselefya1
➤እንደውም ከአላህ ዘንድ ታስርቃለች የአላህን ቁጣ ታመጣለች፡
➤ ሱና ግን ወደ አላህ ታቀራርባለች የእርሱንም ውዴታ ታጎናፅፋለች።
➧ሸይኽ ፈውዛን
➛ምንጭ፦ ሸርህ መንዙመቱል ሀኢያህ (53)
https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➤ቢድዓ ምንም አይነት ኸይር የላትም፡ ➤እንደውም ከአላህ ዘንድ ታስርቃለች የአላህን ቁጣ ታመጣለች፡ ➤ ሱና ግን ወደ አላህ ታቀራርባለች የእርሱንም ውዴታ ታጎናፅፋለች። ➧ሸይኽ ፈውዛን ➛ምንጭ፦ ሸርህ መንዙመቱል ሀኢያህ (53) https://t.me/https_Asselefya1
➛በተጨባጭ የሀገራችን ይሄ ሁሉ በሙስሊሞች ላይ የወረደዉ በላ በጎዳና ኢፍጣር እያሉ ያመጡት የቢድዓ ኮተት ነዉ።
➛አሏህ ሙስሊም ወገኖቻችን እሱ ይበቀልላቸዉ
የሞቱትንም አላህ ይዘንላቸዉ !!
➛የተረፉት አላህ ይጠብቃቸዉ የመቱባቸዉንም ቤተሰቦች አላህ ሶብሩ ይወፍቃቸዉ!
✍️أم عثيمين
https://t.me/https_Asselefya1
➛አሏህ ሙስሊም ወገኖቻችን እሱ ይበቀልላቸዉ
የሞቱትንም አላህ ይዘንላቸዉ !!
➛የተረፉት አላህ ይጠብቃቸዉ የመቱባቸዉንም ቤተሰቦች አላህ ሶብሩ ይወፍቃቸዉ!
✍️أم عثيمين
https://t.me/https_Asselefya1
የጎዳና ፊጥራ
በሽይክ ሙከመድ አሚን
➤የጎዳና ፊጥራ ላይ የሚሰሩ ቢድዕያቶች ከባባድ ወንጀሎች ሙንከራቶች ተጠቅሶበታል ።
🎙በሸይኻችን ሸይኽ መሀመድ አሚን ሀፊዘሁሏህ
▪ከደሴ ብርቅየ ሰለፊይ መሻይኾች ውስጥ አንዱ ሸይኻችን ናቸው።
➧https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
🎙በሸይኻችን ሸይኽ መሀመድ አሚን ሀፊዘሁሏህ
▪ከደሴ ብርቅየ ሰለፊይ መሻይኾች ውስጥ አንዱ ሸይኻችን ናቸው።
➧https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy