💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
➮ኢማን ፍቅር ሰላም መተዛዘን ባለበት ጋብቻ ድህነት በራሱ ፀጋ ነው!!

➮ድህነት የኢማን እጦት እንጂ የብር ማጣት አይደለም!
ደሃ ማለት
አላህ በሰጠው ፀጋ የማይብቃቃ ነው!!


https://t.me/https_Asselefya1
Audio
📚ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!


➡️ ጁዝ ሃያ አምስት
⬅️الليلة(25) رمضان

🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله

🎧ይቀጥላል ኢንሻ አላህ .........

https://t.me/https_Asselefya1
ዘካተል ፊጥር
➱➱➱➱➱➱➱

ዘካተል ፊጥር ከረመዳን ወር ፆም መጠናቀቅ ጋር በተያያዘ ግዴታ የሚሆን የዘካ አይነት ነው፡፡ዘካተል ፊጥርን መስጠት እያንዳንዱ ሙስሊም ላይ በነፍስ ወከፍ ግዴታ ሲሆን፤ እያንዳንዱም አባወራ የራሱን ጨምሮ በእርሱ ስር ስላሉ ቤተሰቦቹ ሁሉ መስጠት ይጠበቅበታል፡፡

ኢብኑል ሙንዚር ‘አል-ኢጅማዕ’ በተሰኘው ኪታባቸው ‹‹ዒልምን የተማርንባቸው ዑለማዎች ሁሉ ዘካተል ፊጥር ግዴታ መሆኑን ተስማምተውበታል›› በማለት የጉዳዩን ግዴታነት ከሚያመለክቱት ነብያዊ ሀዲሶች በተጨማሪም የኡለማዎችን አጠቃላይ ስምምነት (ኢጅማዕ) የተገኘበት መሆኑን ጠቁመዋል፡፡

ዘካተል ፊጥር የተደነገገበት ጥበብ
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫


➧ድሆች በባዕሉ (ዒድ) እለት ሰዎችን ከመለመን እንዲድኑና የእለቱ ደስታ ተካፋይ እንዲሆኑ ማድረግ እንዲሁም በፆም ወቅት ተከስተው ላለፉ አንዳንድ ጉድለቶች (ግድፈቶች) ማሟያ እንዲሆን ነው፡፡ ይህን አስመልክቶ ዐብደላህ ኢብን አባስ እንዲህ ይላሉ፡፡

▪️عن ابن عباس ـ رضي الله عنهما ـ قال: "فرض رسول الله صلى الله عليه وسلم زكاة الفطر طهرة للصائم من اللغو والرفث وطعمة للمساكين، فمن أداها قبل الصلاة فهي زكاة مقبولة، ومن أداها بعد الصلاة فهي صدقة من الصدقات" رواه أبو داود وابن ماجه

➲‹‹የአላህ መልዕክተኛ (የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይሁን) ዘካተል ፊጥርን ለፆመኛ ለ ‘ለግዉ’ (ጥቅም ለሌላቸው ውድቅ የቀልድ ንግግሮችና ተግባሮች) እና ለ ‘ረፈስ’ (ፆታዊ ስሜትን ቀስቃሽ ለሆኑ ንግግሮች) ማፅጃ፤ ለምስኪኖች (ድሆች) መብል ሲሆን በግዴታ መልኩ ደንግገውታል፡፡ ስለዚህም ከኢድ ሰላት በፊት (ዘካውን በመስጠት ግዴታውን የተወጣ) ተቀባይነት ያለው ዘካን ሰጥቷል፤ ከኢድ ሰላት በኋላ ዘካውን የሰጠ ከሌላ ግዴታ ያልሆነ ሰደቃ አንዱ እንደሆነ ይታሰብለታል፡፡›› (አቡዳውድ እና ኢብኑ ማጃህ ዘግበውታል)

የዘካተል ፊጥር መጠን

ኢብኑ ኡመር ሀዲስ ላይ እንዲህ የሚል መልዕክት ስለተላለፈ ነው

➧‹‹የአላህ መልዕክተኛ (የአላህ ሰላትና ሰላም በሳቸው ላይ ይሁን) ከተምር ወይም ከገብስ አንድ ‹‹ሷዕ›› በእያንዳንዱ ሙስሊም፤ ባሪያ፣ ጨዋ (ባሪያ ያልሆነ)፣ሴት፣ ህፃን፣ አዋቂ ላይ ግዴታ አድርገዋል፡፡ እንዲሁም ሰዎች ወደ (ዒድ) ሰላት ከመውጣታቸው በፊት ለሚገባቸው ሰዎች እንዲደርስ አዘዋል፡፡››(ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል)

ሷዕ የመስፈሪያ አይነት ሲሆን በድሮ ጊዜ የነበረ የእህል መስፈሪያ ነው። በዘመናዊ መለኪያ አንድ ‹‹ሷዕ›› 2.04-2.5 ኪ.ግ ይመዝናል፡፡ 1 ሷዕ = 4 የሁለት ዕጅ እፍኞች ነው።

ዘካተል ፊጥር በማን ላይ ግዴታ ይሆናል? የሚለውን ኢንሻአላህ ቀጣይ ክፍል እናየዋለን።

ወደ ቻናላችን ይቀላቀሉ ይጠቀማሉ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
የተውሂድ አሳሳቢነቱ 6
በኑረዲን አል አረቢ
➡️የተዉሒድ አሳሳቢነቱ

♦️ክፍል ❻

ተዉሒድ የጀነት ዋጋ ነዉ!

➛ተዉሒድ የአንድሰዉ እምነት ማረጋገጫ ነዉ!

🔎በገጠር_የተደረገ_ነው።


🎙በኑረዲን_አል_አረቢ!!

https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/nuredinal_arebi
የጎዳና ላይ ኢፍጣር በተመለከተ


➡️ በኡስታዝ አቡሙስሊም
t.me/AbumuslimAlarsi/6597
t.me/AbumuslimAlarsi/6597

➡️ በኡስታዝ ሳዳት ከማል
t.me/SadatKemalAbuMeryem/4458
t.me/SadatKemalAbuMeryem/4458

➡️ በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
https://t.me/IbnuMunewor/1912
https://t.me/IbnuMunewor/1912

♦️ሼር በማስረግ ለሌሎች እናድርስ
Audio
📚ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!


➡️ ጁዝ ሃያ ስድስት

⬅️الليلة(26) رمضان

🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله

🎧ይቀጥላል ኢንሻ አላህ .........

https://t.me/https_Asselefya1
ዘካተል ፊጥር በማን ላይ ግዴታ ይሆናል?
➱➱➱➱➱➱➱➱
➱➱➱➱➱➱➱

➧ዘካተል ፊጥር ግዴታ የሚሆነው ሁለት መስፈርቶችን ባሟላ ሰው ላይ ብቻ ነው፤ እነርሱም

ሙስሊም በሆነ
ዘካተል ፊጥር ማውጣት ግዴታ በሚሆንበት የቀን እና ሌሊት፤ ለራሱ እና ለቤተሰቦቹ የሚበቃ ምግብ ኖሮት የተረፈው እና ተጨማሪ ነገር ያለው፡፡

➠ዘካተል ፊጥር የሚሰጠው መቼ ነው?
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

➧ዘካተል ፊጥርን ከ(ዒድ) ሰላት በኋላ ማዘግየት የተከለከለ ሲሆን፤ ማውጣቱ ግዴታ የሚሆንበት ወቅት የሚጀምረው ከረመዳን የመጨረሻው እለት ፀሀይ ከጠለቀችበት ወይም ዒድ መሆኑ ከተረጋገጠበት ሰዓት አንስቶ ነው፡፡ ነገር ግን ኢብኑ ዑመርን ጨምሮ ሌሎቹም ሰሀቦች ያደርጉት እንደነበረው ከዒድ አንድ ወይም ሁለት ቀን ቀድሞ ዘካተል ፊጥርን ማውጣት ይፈቅዳል፡፡

ሰዎች ለዘካተል ፊጥር የሚሰጡ የእህል አይነቶች
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

ዘካተል ፊጥር ሙስሊሞች ከሚመገቡዋቸው እንደ እሩዝ፤ በቆሎ፤ ጤፍ…. ባሉ የምግብ እህል አይነቶች ነው። መልእተኛው (የአላህ ሰላትና ሰላም በሳቸው ላይ ይሁን) በሀዲስ የጠቀሷቸው የምግብ እህሎች (እንደ ገብስ፤ ተምር፤ ዘቢብ) የመሳሰሉት ሲሆኑ፤ ነገር ግን የምግብ አይነቶቹ በነዚህ ላይ ብቻ እንደማይገደቡ የሻፊዒያ እና የማሊኪያ መዝሀብ ዑለማዎች ሲስማሙበት ሸይኹል ኢስላምም የመረጡት አቋም ነው፡፡

➲የአላህ መልአክተኛ (የአላህ ሰላትና ሰላም በሳቸው ላይ ይሁን) ከተምር ወይም ከገብስ አንድ ‹‹ሷዕ›› እንዲወጣ ማዘዛቸውን በተመለከተም እነዚህ ዑለማዎች የሚሰጡት ምላሽ ‹‹መልእክተኛው (የአላህ ሰላትና ሰላም በሳቸው ላይ ይሁን) እነዚህን የምግብ አይነቶች የጠቀሱት የመዲና ሰዎች በምግብነት ይጠቀሟቸው የነበሩ ከመሆናቸው አንፃር ነው፡፡

ስለሆነም የአላህ መልዕክተኛ (የአላህ ሰላትና ሰላም በሳቸው ላይ ይሁና) አነሱ የሚያገኙትንና የሚመገቡትን የምግብ አይነት ነው እንዲያወጡ ያዘዟቸው›› የሚል ነው፡፡ በዚህም መሰረት በማንኛውም አካባቢ የሚኖር ሙስሊም ማህበረሰቡ አዘውትሮ ከሚመገባቸው የምግብ እህሎች ዘካተል ፊጥሩን መልዕክተኛው ሲጠቀሙበት በነበረው መስፈርያ መጠን ማውጣት ይችላል፡፡

ዘካተል ፊጥር መሰጠት የሚገባው ለማን ነው?
➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭

➤በዚህ ጉዳይ ላይ ዑለማዎች ሁለት አይነት አመለካከት ያለቸው ሲሆን ሚዛን የሚደፋው ሀሳብ ለምስኪኖች እና ለድሆች ብቻ ይሰጣል የሚለው ነው፡፡ ምክንያቱም በኢብኑ አባስ ሀዲስ ላይ መልዕክተኛው (የአላህ ሰላትና ሰላም በሳቸው ላይ ይሁንና) ‹‹ለምስኪኖች መብል …›› በማለት ዘካተል ፊጥር የተደነገገበትን አላማ ከመግለፃቸው ጋር የተያያዘ ነው፡፡

ዘካተል ፊጥርን በገንዘብ ተምኖ መክፈል ይቻላል? የሚለውን ቀጣይ ክፍል እናየዋለን◉◉◉◉◉

ወ ደ ቻ ና ላ ች ን ይ ቀ ላ ቀ ሉ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🍁🍂°°

لماذا أخفىٰ اللهُ عن العِبادِ ليلةَ القدر؟

▪️قال العلامة ابن عُثيمين -رحمه الله-

"وإنما أبهمها الله عز وجل لفائدتين عظيمتين:

الفائدة الأولى: بيان الصادق في طلبها من المتكاسل، لأن الصادق في طلبها لا يهمه أن يتعب عشر ليال من أجل أن يدركها، والمتكاسل يكسل أن يقوم عشر ليال من أجل ليلة واحدة.

الفائدة الثانية: كثرة ثواب المسلمين بكثرة الأعمال؛ لأنه كلما كثر العمل كثر الثواب".

📓تفسير سورة القدر

https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ليلــةالقــدر

الليلة ليلة #سبع_وعشرين وهي أرجى الليالي #لليلةالقدر فهي من #العشرالأواخر .. والسبع البواقي وليلة وترية وعظم اجتهاد النبي صلى الله عليه وسلم فيها وجمع
أهله لصلاة القيام جماعة وصلى بأصحابه جماعة .. ومد الصلاة فيها من بعد العشاء إلى قرب الفجر والأدلة فيها أكثر من غيرها فالمحروم من ضيعها

📓الشيخ سليمان الرحيلي

https://t.me/https_Asselefya1/4818