💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
▫️‏قال الشيخ صالح الفوزان - حفظه الله -:

اللّه جل وعلا يستمع إليك وأنت تقرأ القرآن، فعظّم تلاوة القرآن بتعظيم الله الذي يستمع إليك.

[ كلمات رمضانية : ١٤ رمضان ١٤٤٠ هـ ]
➲ወላጆቻችንን በዱአ አንርሳቸው
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

◾️قـال الشيخ ابن عثيمين - رحمه الله-:
【"دعـاؤك لوالدك في صلاة التراويح أو في صلاة التهجد أفضل بكثير من أن تذبح له عشـر نيـاق".

➧ኢብኑ ኡሰይሚን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ

(ለሞተው አባትህ) በተራዊህ ወይም በተሀጁድ ላይ ሆነህ ዱአ ማድረግህ አስር ግመል ከምታርድለት በብዙ እጥፍ የተሻለ ነው።

📔[ لقـاء البـاب المفتوح (١١٥) ]

♦️ለሞቱትም ሆነ በህይወት ላሉት ወላጆቻችን ስጁድ ላይ ሆነን፣ ከማሰላመታችን በፊት፣ የጅሙአ ቀን፣ ማፍጠሪያ አካባቢ፣ በአሽረል አዋኺር፣ በሌሊት ተነስተንና ሌሎችም ዱአ ተቀባይነት ባላቸው ወቅቶች በዱአ ልናስታውሳቸው ይገባል።

➤ወደ አሔራ ለሄዱት
➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭

➲አላህ እንዲምራቸው
➲ወንጀላቸውን ይቅር እንዲላቸው
➲ቀብራቸው የጀነት ጨፌ እንዲያደርግላቸው
➲ቀብራቸው በብርሀንና በኑር እንዲሞላው
➲ከቀብር ቅጣት እንዲጠብቃቸው አላህን አጥብቀን ልንለምንላቸው ይገባል።

➧በህይወት ያሉ እንደሆነ
➬➬➬➬➬➬➬➬➬

➲አላህ ቅናቻውን መንገድ እንዲመራቸው
➲ከሽርክ ከቢድአና ከጥመቱ ሁሉ እንዲጠብቃቸው
➲ኻቲማቸው እንዲስተካከል
➲ከዱንያ ጭንቅና ጥበት አላህ እንዲጠብቃቸው
➲አላህ መልካሙን ሁሉ እንዲወፍቃቸው
➲እድሜያቸው ከመልካም ስራ ጋር እንዲያረዝመውና ሌሎችም መልካም ዱአዎች ልናደርግላቸው ይገባል።

➧ወ ደ ቻ ና ላ ች ን ይ ቀ ላ ቀ ሉ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➲ሁላችንም አላህ ለይለተል ቀድር ይወፍቀን

《اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني》
➭አሏህ ሆይ! አንተ ይቅር ባይ ነህ ይቅርታንም ትወዳለህ ይቅር በለኝ
ሁላችንም ይችን ዱዐ እናብዛ!!

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➧ትዳር ውስጥ ለሚያጋጥመን ችግሮች ሁልጊዜ የተረጋጋ መንፈስ መላበስ አለብን ምንም ነገር ቢፈጠር ጥንዶቹ በህይወታቸው ውስጥ ታጋሽ መሆን ይጠበቅባቸዋል!!!
( عشر النصحة النساء 214)
➪ዲን ያላት ሴት የምትባለዋ የትኛዋ ሴት ነች ...??

➲ሼኽ ኢብኑ ዑሰይሚን እንዲህ አሉ፦

♕︎ዲን ያላት ሴት የምትባለዋ - የአላህን ትእዛዝ ቀጥ አድርጋ የምትፈፅም የሆነችዋ እና የባሏን ሀቅ የምትጠብቅለት የሆነችዋ ነች፡ እንዲሁም አልጋውን፣ ልጆቹን፣ ገንዘቡን የምትጠብቅለት የሆነችዋ ነች፣ እንዲሁም አላህን በመገዛት ላይ (በዒባዳ ላይ) የምታግዘው፣ ሲረሳ የምታስታውሰው፣ ሲዳከም የምታነቃው፣ ሲቆጣ የምታስደስተው የሆነችዋ ሴት ነች፡ ይች ነች ዲን ያላት ሴት የምትባለዋ።

ኪታቡ ዘዋጅ (20)

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
📚ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!


➡️ ጁዝ ሃያ አራት

⬅️الليلة(24) رمضان

🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله

🎧ይቀጥላል ኢንሻ አላህ .........

➧https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
✍️ደሴላይ ያሉ የሱና ወጣቶች!! ➤ደሴ ላይ ያሉ የሱና ወጣቶች እንቅስቃሴቸዉ እጂግ ያስደስታል ሃቂቃ አሏህ ይጠብቃችሁ! ➤ዛሬ እኔን አጂጉን ያስደሳኝ ነገር የረመዷን አስቤዛ ጠልቤ ነበር እና የሱንና ኡስታዞች ሙሐደራ ተጭኖ ፍላሺ ሚሞሪ ከነ ቴፑ አብሬ ልኬ ነበር ከእቃዉ ይልቅ ቴፑና ፍላሹ ያስደሳኝ አባዬ ተቀብሎ ከዛ እስቲ ክፈተቱ ልስማ ስል ከፈቱት የተለያዪ የሱና ዳኢዎች መሐደራ አሰሙኝ…
➲ለዉጥማ አለ!

➤አንተ ሞክር ሰበብ አድርስ አሏህ ያስተካክለዋል!

✍️አልሃምዱሊላህ ረመዷን ከመግባቱ በፊት የተላከ ሚሞሪ የሱና ኡስታዞች ዳዕዋ በወንድሜ አቡ ሀፍሳ አማካኝነት ዛሬ አባዬ እና እማዬ ሲያወሩኝ እንደት ነዉ እየተከታተላችሁ ነወይ ምንስ ተቀየራችሁ ስላቸዉ ብዙ ነገር እደተማሩ እደተቀየሩ አወሩኝ ደስታቸዉንም ገለፁ ሱመ አልሃምዱሊላህ አላህ መጨረሻቸዉን ያሳምረዉ!

✍️ለዚህ ለዉጥ ሰበብ ወንድሜ አቡ ሀፍሳ አሏህ ይጠብቅህ መልካሙ ነገር ሁሉ ይግጠምህ የኔ ወንድም ብዙ አድክሜሃለሁ አቃለሁ ግና የድካምህ ዉጤት እያፈራነዉ ጀዛከላሁ ኸይራ!

➲ለቤተሰብ ለኢድ ስጦታ መላክ የምትፈልጉ አናግሩት በስርዓት ያደርሳል የኔ ደርሷል
እደተደሰቱም አሁን ከራሳቸዉ አደበት ሰምቻለሁ
የእቃዉ ጥራት አልሃምዱሊላህ!


👇👇👇👇👇👇
@Hulemtewhid99
http://t.me/Abu_hafsua_imam_Bot
👆👆👆👆👆👆👆👆👆

➧መሰል የሱና ወንድሞች ያብዛልን!

✍️أم عثيمين نشر السنة بغهم سلف الأمة

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from Ř§Ů„ŘŞŮˆŘ­ŮŠŘŻ سبل النجة
➡️ቅድሚያ ለአቂዳ እንላለን ``ምክንያቱም እንዴ አሸን በፈሉ አንጃዎች ግራ ለተጋቡ ሁሉ ተዉሒድ ፍቱን መድሃኒት ነዉና‼️
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

➤በሙስሊሙ አለም ከመደበኛዉ ኢስላም አፈንግጠዉ ትኩረታቸዉን የተለያዩ ነጥቦች ላይያደረጉ አሳሳች ጥሪዎች ማቆጥቆጥ የጀመሩት ገና ወርቃማዉ የሰሐቦች ዘመን ሳይገባደድ ነዉ።

➲ያኔ የጀመረዉ ችግር ሲከፍ እንጂ ሲሻል አይታይም። ዛሬም ድረስ በነዚህ መልከ_ብዙ ጥሪዎች ተደናብሮ ማንን እንደምንከተል ግራ ተጋባን' የሚለዉ ቀላል አይደለም። ይሁንጂ ስሜቱን ጣልቃ ሳያስገባ፣ብዛት መለኪያ ሳያደርግ ፣ለዱኒያ ጥቅማ ጥቅም ሳይንበረከክ፣በአባት በአያቶቹ ዉርስ ሳይጎተት፣ ለወዳኛዉ አለም ሂወቱ ተጨንቆ፣ በቂ ግዜና ዋጋ ሰጥቶ ለሚመረምር ግን እዉነቱ የማይደርስበት አይደለም።እንዴትስ የማይደርስበት ይሆናል?

➤ነብዩ ሙሀመድ ሰለሏህ አለይሒ ወሰለም (ለሊቱ እንደቀኑ ግልፀ በሆነ ሜዳ ላይ ነዉ የተዉኳችሁ)እያሉን ? ~ባይሆን መነፀር ያስፈልገናል_የተዉሒድ መነፀር
።

➲ለሰዉ ልጂ መፈጠር ምክንያት፣የቁርዓን አካዳሚ መልዕክት ፣የነብያት ሁሉ ተልዕኮ የሆነዉ፣ነብዩ ሰለሏህ አለይሒ ወሰለም ከነ ሰሀቦቻቸዉ የተሰቃዩበት የተዉሒድ ገላጋይ መነፀር ካልሆነ ሌላ ምን ሊሆነዉ? እናም በተዉሒድ እንመልከት፣በተዉሒድ እንመርምር፣ ካሰብነዉ እንደርሳለን። ከጭንቅ ከሀሳብ ምጥ እንገላገላለን ። ግራ ከሚያጋቡ ስብከቶች ፈተና 'እፎይ' እንላለን።

➲በኢስላም ታሪክ የተነሱ አንጃዎች ብንመለከት ሁሉም እንዴ አንጃ እንድቆጠሩ ያደረጋቸዉ ያስተጋቡት የነበረዉ የአቂዳ ብክለት ነዉ። ዛሬም ድረስ ያሉ አንጃዎች ብናስስ ያለ ጥርጥር የአቂዳ ብክለት አለባቸዉ።

➲ስለሆነም ጤናኛዉ ከበሽተኛዉ ለመለየት በተዉሒድ መፈተሽና መመዘን ሁነኛ መፍትሔ ነዉ።

➲እናም በተዉሒድ መነፀር ለሚመለከት ከጥንት እስከዛሬ ያሉ ፈር የለቀቁ ቡድኖች!

➲ወይ በተዉሒድ የማይተዋወቁ፣ ፀንሰ _ሀሳቡም የሌላቸዉ ናቸዉ።

➲ወይ በሚገባ ቢያዉቁትም በተለያዩ ምክንያቶች ለተዉሒድ ጥላቻ ያነገቡ ናቸዉ።

➲ወይ ተዉሒድን ገልብጠዉና አንሻፈዉ በመረዳት የተለያዩ የሺርኮ አይነቶች ዉስጥ የተዘፈቁ ናቸዉ።

➲ወይ ለራሳቸዉ ግንዛቤ ያላቸዉን ነገር ግን ለሌሎች ተዉሒድን በማድረስ ላይ መሠናክል የሚሆኑ ናቸዉ።

➲ወይ ለተዉሒድ ደንታ የሌላቸዉ ሆነዉ ሲያስገድዷቸዉ ብቻ ልክ እንዴበክት ለችግር ግዜ የሚጠቀሙት ናቸዉ።

➲ወይ በከሃዲያንና በአፈንጋጮች አመለካከት ተፀእኖ ስር ወድቀዉ በትልቁ ተዉሒዳቸዉን የሚሸራርፉ ናቸዉ።

➲ወይ ደግሞ ተዉሒድን ቢይዙም ቢያስተምሩም ለአሏህ ብሎ የመዉደዲ
ለአሏህ ብሎ የመጥላትን ጣፍጭ ቃና ባለማጣጣማቸዉ ሳቢያ ለፀረ_ተዉሒዶች አልጋ ለእምነት አጋራቸዉ ግን ቀጋ የሆኑ ናቸዉ።

➦ምንጭ፣ተዉሒድ የሁለት ሀገር የስኬት ቁልፍ ከሚለዉ ከኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር መፀሀፍ
ከገፀ 48_50የተወሰዴ!!

✍️ أم عثيمين بنت عراغاو
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني
عبد الرزاق بن عبد المحسن البدر
ليلة القدر ليلة اجتهاد في الدعاء

🎙 الشيخ عبد الرزاق البدر ـحفظه الله

📓 فَضَــائــل لَيــْـلَـــة القَـــدر

https://t.me/https_Asselefya1
#ليلــةالقــدر

▪️ قــال الشيــخ ابن عثيمــين رحمــہ اللـہ

الشحنـاء تمـنع بـرڪة ليلـة القـدر

📓سـلسلة لـقاءات الباب المفتـوح[18]

https://t.me/https_Asselefya1