💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➲ኢእቲካፍ ➱➱➱➱➱ ➧የኢቲካፍ ትርጉሙና ሸሪዓዊ ድንጋጌው ➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭ ➧ኢእቲካፍ_ማለት አምልኮን አስቦ መስጂድ ውስጥ መቆየት ሲሆን ሸሪዓዊ ብይኑ ሱና ነው፡፡ አላህ እንዲህ ብሏል፦ ▪️وَعَهِدْنَآ إِلَىٰٓ إِبْرَٰهِۦمَ وَإِسْمَـٰعِيلَ أَن طَهِّرَا بَيْتِىَ لِلطَّآئِفِينَ وَٱلْعَـٰكِفِينَ وَٱلرُّكَّعِ ٱلسُّجُودِ…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➲ኢእቲካፍ በምናደርግበት ጊዜ የተወደዱ ተግባሮች
➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛
➲ኢእቲካፍ ከሌሎች ጉዳዮች ራሱን አግልሎ መስጂድ ውስጥ የሚቆይበት ተግባር በመሆኑ በኢእቲካፍ ጊዜ ሰላት፣ ዚክር፣ ዱዓ (ፀሎት)፣ ቁርአን ማንበብ፣ ምህረትን መማፀንና ሌሎችንም አምልኳዊ ተግባራት በብዛት መፈፀም ይወደዳል::
➲ኢእቲካፍ ለሚፈፅም ሰው የተፈቀዱ ነገሮች
➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭
➧ኢእቲካፍ ላይ ያለ ሰው ምግብ የማይቀርብለት ከሆነ ለመመገብ ለመፀዳዳት ለጀናባ ትጥበትና ውዱእ ለማድረግ ከመስጂድ መውጣት ይፈቀድለታል፡፡
እንዲሁም በጠቃሚ ጉደዮች ከሰው ጋር ማውራት የተፈቀደ ሲሆን ነገር ግን በማይጠቅሙ አሉባልታ ወሬዎች ጊዜውን ማጥፋት ከኢእቲካፍ ዓላማ ጋር ተፃራሪ ነው::ኢእቲካፍ በመፈፀም ላይ ያለን ሰው መጥቶ መጎብኘትና በአንዳንድ ጉዳዮች ማውራት እንግዳውንም ለመሸኘት መውጣት ይፈቀዳል፡፡ ሶፊያ ረድየሏህ ዐንሃ እንዲህ ብላለች
➧“ነቢዩ(ﷺ) ኢእቲካፍ ላይ ባሉበት በምሽት መጥቼ ሰላም ብዬ ትንሽ ካጫወትኳቸው በኋላ ስመለስ ለመሸኘት ተከትለውኝ ወጡ”::አልቡኻሪ (2ዐ35) ሙስሊም (2175)
ኢእቲካፍ ላይ ያለ ሰው የመስጂዱን ንፅህና ጠብቆ መስጂድ ውስጥ መመገብ መጠጣትና መተኛት ይችላል፡፡
➧ኢእቲካፍን የሚያፈርሱ ነገራቶች
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱
➲ያለ ምክንያት ከመስጂድ መውጣት የኢእቲካፍ ዋናው መሰረት መስጂድ ውስጥ መቆየት በመሆኑ ያለምክንያት ትንሽ ለመቆየት ቢሆንም እንኳን ሆን ብሎ ከመስጂድ ውጭ መውጣት ኢእቲካፉን ያበላሻል:: አዒሻ ረድየሏህ ዐንሃ እንድህ ብላለች
➲“ነቢዩ(ﷺ) ኢእቲካፍ ላይ ሆነው ለጉዳይ እንጂ ቤት አይገቡም ነበር፡፡”አል ቡኻሪ (2ዐ29)
➲የግብረ ስጋ ግንኙነት መፈፀም የግብረ ስጋ ግንኙነት በሌሊትና ቤት ውስጥም ቢሆን ኢእቲካፍን ያፈርሳል፡፡ አላህ እንዲህ ብሏል፦
▪️وَلَا تُبَـٰشِرُوهُنَّ وَأَنتُمْ عَـٰكِفُونَ فِى ٱلْمَسَـٰجِدِ البقرة: ١٨٧
“እናንተም በመስጊዶች ተቀማጮች ስትኾኑ አትገናኙዋቸው”፡፡አል-በቀራህ 187
➲ከግብረ ስጋ ግንኙነት ውጭ የዘር ፈሳሽ እንዲፈሰው ማድረግም ኢእቲካፍን ያፈርሳል::
➲የአእምሮ ጤና ማጣት በእብደት ወይም በስካር አእምሮን ማጣት ኢእቲካፍን ያበላሻል::
➲የወር አበባ ወይም የወሊድ ደም መምጣት ኢእቲካፍን ይበላሻል፡፡
➲ከእስልምና መውጣት፡- ከእስልምና መውጣት ስራን ሙሉ በሙሉ ያበላሻል። አላህ እንዲህ ብሏል፦
▪️لَئِنْ أَشْرَكْتَ لَيَحْبَطَنَّ عَمَلُك الزمر: ٦٥
“ብታጋራ ሥራህ በእርግጥ ይታበሳል” አል-ዙመር 65
➧ምንጭ፦አል ፊቅሕ ሙየሰር
🖊ام فاروق
➧ወ ደ ቻ ና ላ ች ን ይ ቀ ላ ቀ ሉ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1

Audio
📚ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!
➡️ ጁዝ ሃያ ሁለት
⬅️الليلة(22) رمضان
🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله
🎧ይቀጥላል ኢንሻ አላህ .........
➧https://t.me/https_Asselefya1
➡️ ጁዝ ሃያ ሁለት
⬅️الليلة(22) رمضان
🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله
🎧ይቀጥላል ኢንሻ አላህ .........
➧https://t.me/https_Asselefya1
▪️قال الإمام أحمد رحمه الله:
سامح أخاك
وما ينفعك أن يعذب الله أخاك المسلم بسببك.
📓سير أعلام النبلاء (٢٦٢/١١)
سامح أخاك
وما ينفعك أن يعذب الله أخاك المسلم بسببك.
📓سير أعلام النبلاء (٢٦٢/١١)
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➲ኢእቲካፍ በምናደርግበት ጊዜ የተወደዱ ተግባሮች ➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛ ➲ኢእቲካፍ ከሌሎች ጉዳዮች ራሱን አግልሎ መስጂድ ውስጥ የሚቆይበት ተግባር በመሆኑ በኢእቲካፍ ጊዜ ሰላት፣ ዚክር፣ ዱዓ (ፀሎት)፣ ቁርአን ማንበብ፣ ምህረትን መማፀንና ሌሎችንም አምልኳዊ ተግባራት በብዛት መፈፀም ይወደዳል:: ➲ኢእቲካፍ ለሚፈፅም ሰው የተፈቀዱ ነገሮች ➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭ ➧ኢእቲካፍ ላይ ያለ ሰው ምግብ…
➲አልሃምዱሊላህ ዉዷዬ የፍሩቅ ማሚ ወደ ስራዎቿ ተመልሳለች ዳታም ተስተካክሏል!
✅ዉድ የቻናላችን ቤተሰቦች ከረመዷን ቡኋላ በቻናላችን
ልዩ ልዩ ትምህርቶች እንለቃለን ኢንሻ አላህ!
➧በተለይ ለሴቶች የተለያዩ ኪታቦችን በአጭር እጥር ምጥን
ባለ ፁሁፍ የምናካፍላችሁ ይሆናል ኢንሻ አላህ!
✍️أم عثيمين
✅ዉድ የቻናላችን ቤተሰቦች ከረመዷን ቡኋላ በቻናላችን
ልዩ ልዩ ትምህርቶች እንለቃለን ኢንሻ አላህ!
➧በተለይ ለሴቶች የተለያዩ ኪታቦችን በአጭር እጥር ምጥን
ባለ ፁሁፍ የምናካፍላችሁ ይሆናል ኢንሻ አላህ!
✍️أم عثيمين
➲ያኢላሂ!!
➱➱➱➱
በኢማን ሙላን፣
በኢስቲቃማ አሳምረን፣
የሚጠቅመንን አሳውቀን፣
መንገድህን አመላክተን
ፍለጋህን አስተምረን።
《اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني》
➛አሏህ ሆይ! አንተ ይቅር ባይ ነህ ይቅርታንም ትወዳለህ ይቅር በለኝ
ይችን ዱዐ አብዙ!!
➱➱➱➱
በኢማን ሙላን፣
በኢስቲቃማ አሳምረን፣
የሚጠቅመንን አሳውቀን፣
መንገድህን አመላክተን
ፍለጋህን አስተምረን።
《اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني》
➛አሏህ ሆይ! አንተ ይቅር ባይ ነህ ይቅርታንም ትወዳለህ ይቅር በለኝ
ይችን ዱዐ አብዙ!!
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
በኑረዲን አል አረቢ – የተውሂድ አሳሳቢነቱ 2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የተውሂድ አሳሳቢነቱ 3
በኑረዲን አል አረቢ
➡️የተዉሒድ አሳሳቢነቱ
♦️ክፍል ❸
🔎በገጠር_የተደረገ_ነው።
🎙በኑረዲን_አል_አረቢ!!
https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/nuredinal_arebi
♦️ክፍል ❸
🔎በገጠር_የተደረገ_ነው።
🎙በኑረዲን_አል_አረቢ!!
https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/nuredinal_arebi
Forwarded from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
➡️እስቲ ተጠየቅ
አስር ቁልፍ ተሰጥቶህ ከነዚህ ቁልፎች ውስጥ አንዱ በወርቅ፣ በብርና በዶላር የተሞላ የመጋዘን ቁልፍ ነው ከፍተህ የፈለከውን ውሰድ ብትባል ምን ታደርጋለህ?
ሀ】በግምት አንዱን ቁልፍ መርጬ ሌላውን እተዋለሁ
ለ】ሁሉንም አልፈልግም ብዬ እተዋቸዋለሁ
ሐ】ትክክለኛው ቁልፍ እስካገኝ አስሩንም እሞክራለሁ
♦️መልስህ ያለምንም ጥርጥር "ሐ" እንደሚሆን እገምታለሁ።
ለይለተል ቀድርም ልክ እንደዚሁ ምሳሌ ነው።
በአስሩ የረመዷን የመጨረሻ ቀናቶች ውስጥ ፈልገው ተብሎ አስር ቁልፍ ቀናቶች ተሰጥቶሀል።
አላህ ይህንን ታላቅ እድል ይወፍቅህ ዘንዳ በአስሩም ሌሊቶች ውስጥ ፈልጋት።
ወርቅና ብር እኮ ርካሽ የዱንያ ቁስ ናቸው። ለይለተል ቀድር ግን ከሰማንያ ሶስት አመት በላይ የሆነ ኢባዳ የምታገኝበት፣ ወንጀልህ የሚማርበት፣ የአላህ ውዴታ የምትሸምበትና ጀነት የመግቢያ ሰበብ ነው።
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
አስር ቁልፍ ተሰጥቶህ ከነዚህ ቁልፎች ውስጥ አንዱ በወርቅ፣ በብርና በዶላር የተሞላ የመጋዘን ቁልፍ ነው ከፍተህ የፈለከውን ውሰድ ብትባል ምን ታደርጋለህ?
ሀ】በግምት አንዱን ቁልፍ መርጬ ሌላውን እተዋለሁ
ለ】ሁሉንም አልፈልግም ብዬ እተዋቸዋለሁ
ሐ】ትክክለኛው ቁልፍ እስካገኝ አስሩንም እሞክራለሁ
♦️መልስህ ያለምንም ጥርጥር "ሐ" እንደሚሆን እገምታለሁ።
ለይለተል ቀድርም ልክ እንደዚሁ ምሳሌ ነው።
በአስሩ የረመዷን የመጨረሻ ቀናቶች ውስጥ ፈልገው ተብሎ አስር ቁልፍ ቀናቶች ተሰጥቶሀል።
አላህ ይህንን ታላቅ እድል ይወፍቅህ ዘንዳ በአስሩም ሌሊቶች ውስጥ ፈልጋት።
ወርቅና ብር እኮ ርካሽ የዱንያ ቁስ ናቸው። ለይለተል ቀድር ግን ከሰማንያ ሶስት አመት በላይ የሆነ ኢባዳ የምታገኝበት፣ ወንጀልህ የሚማርበት፣ የአላህ ውዴታ የምትሸምበትና ጀነት የመግቢያ ሰበብ ነው።
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#تــلاوات
﴿قَدْ أَفْلَحَ مَن تَزَكَّى وَذَكَرَ اسْمَ رَبِّهِ فَصَلَّى﴾
- «سُبْحَانَ اللهِ»
- «الحَمْدُ للهِ»
- «لَا إلَهَ إلَّا اللهُ»
- «اللهُ أكْبَرُ»
- «سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ»
- «سُبْحَانَ اللهِ العَظِيمِ»
- «لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ»
- «أسْتَغْفِرُ اللهَ وَأتُوبُ إلَيْهِ»
- «لَا إلَهَ إلَّا أَنْتَ سُبْحَانَكَ إنِّي كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِينَ»
https://t.me/https_Asselefya1
﴿قَدْ أَفْلَحَ مَن تَزَكَّى وَذَكَرَ اسْمَ رَبِّهِ فَصَلَّى﴾
- «سُبْحَانَ اللهِ»
- «الحَمْدُ للهِ»
- «لَا إلَهَ إلَّا اللهُ»
- «اللهُ أكْبَرُ»
- «سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ»
- «سُبْحَانَ اللهِ العَظِيمِ»
- «لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ»
- «أسْتَغْفِرُ اللهَ وَأتُوبُ إلَيْهِ»
- «لَا إلَهَ إلَّا أَنْتَ سُبْحَانَكَ إنِّي كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِينَ»
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
📚ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!
➡️ ጁዝ ሃያ ሶስት
⬅️الليلة(23) رمضان
🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله
🎧ይቀጥላል ኢንሻ አላህ .........
➧https://t.me/https_Asselefya1
➡️ ጁዝ ሃያ ሶስት
⬅️الليلة(23) رمضان
🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله
🎧ይቀጥላል ኢንሻ አላህ .........
➧https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
በኑረዲን አል አረቢ – የተውሂድ አሳሳቢነቱ 3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM