💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Audio
◾️ተከታታይ ስለ ረመዷን ዳሰሳ


➡️ የመጃሊሱ ሸህሪ ረመዳን ቂርአት

ክፍል 8⃣6⃣

🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
የልብ መድሀኒቶች

➤ ቁርአን እያስተነተኑ ማንበብ
➤ ሆድን አለመሙላት
➤የሌሊት ሶላት መቆም
➤ፈጅር ከመድረሱ በፊት ወደ አላህ መተናነስ፣ ምህረትን መጠየቅና ዱአ ማድረግ
➤ አላህን የሚፈሩ ሰዎችን መወዳጀት

[الأذكار النووية1/ 107]

https://t.me/https_Asselefya1
Audio
📚ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!


➡️ ጁዝ ሃያ
⬅️الليلة(20) رمضان

🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله

🎧ይቀጥላል ኢንሻ አላህ .........

https://t.me/https_Asselefya1
ኢእቲካፍ
➱➱➱➱➱

የኢቲካፍ ትርጉሙና ሸሪዓዊ ድንጋጌው
➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭

ኢእቲካፍ_ማለት አምልኮን አስቦ መስጂድ ውስጥ መቆየት ሲሆን ሸሪዓዊ ብይኑ ሱና ነው፡፡ አላህ እንዲህ ብሏል፦

▪️وَعَهِدْنَآ إِلَىٰٓ إِبْرَ‌ٰهِۦمَ وَإِسْمَـٰعِيلَ أَن طَهِّرَا بَيْتِىَ لِلطَّآئِفِينَ وَٱلْعَـٰكِفِينَ وَٱلرُّكَّعِ ٱلسُّجُودِ  البقرة: (١٢٥)

ወደ ኢብራሂምና ወደ ኢስማዒልም ቤቴን ለዘዋሪዎቹና ለተቀማጮቹም ለአጎንባሾች ሰጋጆቹም አጥሩ ስንል ቃል ኪዳን ያዝን” አል-በቀራህ 125

▪️وَلَا تُبَـٰشِرُوهُنَّ وَأَنتُمْ عَـٰكِفُونَ فِى ٱلْمَسَـٰجِدِ البقرة: ١٨٧

እናንተም በመስጊዶች ተቀማጮች ስትኾኑ አትገናኙዋቸው”፡፡ አል-በቀራህ 187

አዒሻ ረዲየሏህ ዐንሀ እንዳለችውነብዩ(ﷺ) የረመዳንን የመጨረሻዎች አስር ቀናት እስኪሞቱ ድረስ ኢእቲካፍ ያደርጉ ነበር፡፡”

የኢእቲካፍ መስፈርቶች
➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛

➧ኢእቲካፍ ፈፃሚው ሙስሊም መሆን፣ የመለየት እድሜ የደረሰና አእምሮው ጤናማ መሆን አለበት፡፡ በአንፃሩ ከሃዲ የአእምሮ ህመምተኛ ወይም የመለየት እድሜ ያልደረሰ ህፃን ኢእቲካፋቸው ትርጉም አይኖረውም፡፡ ለኢእቲካፍ አቅመ አዳም (ሄዋን) መድረስና ወንድ መሆን መስፈርቶቹ አይደሉም፡፡ የመለያ እድሜ (ሰባት አመት) የደረሰ እንዲሁም ሴት ልጅ ኢእቲካፍ ሊያደርጉ ይችላሉ፡፡

ኒያ፦ ነቢዩ (ﷺ) “ስራዎች የሚለኩት በኒያ ነው” ብለዋል::

መስጂድ ውስጥ መሆን አለበት፦“እናንተም በመስጊዶች ተቀማጮች ስትኾኑ” አል-በቀራህ 187

ነቢዩም (ﷺ) ኢእቲካፍ የሚያደርጉት መስጂድ ውስጥ ብቻ እንጂ ቤት ውስጥ ወይም ሌላ ቦታ ኢእቲካፍ አድርገው አያውቁም፡፡

የኢእቲካፍ ወቅት ተወዳጅ ተግባሮቹና ኢእቲካፍ ላይ ላለ ሰው የሚፈቀዱ ነገሮች

የኢእቲካፍ ወቅት፦ኢእቲካፍ ሊባል የሚችለው አንድ ግለሰብ መስጂድ ውስጥ ለተወሰነ ወቅት ሲቆይ እንጂ ምንም ካልቆየ ኢእቲካፍ አይሰኝም፡፡ ትንሹ የኢእቲካፍ መጠንን በተመለከተ በዑለማዎች መካከል የተለያዩ ሃሳቦች ቢኖሩም ነገር ግን የተሻለው አቋም ገደብ የለውም የሚለው ነው፡፡

ይሁንና ከአንድ ቀን ባያንስ የተሻለ ነው ምክንያቱም ነቢዩም (ﷺ) ሆኑ ከሰሃቦች አንድም ግለሰብ ከአንድ ቀን ያነሰ ወቅት ኢእቲካፍ እንዳደረጉ አልተዘገበም፡፡

ኢእቲካፍ ከሚደረግባቸው ጊዜያት በላጩ የመጨረሻዎቹ የረመዳን አስር ቀናት ናቸው፡፡ ይህን በተመለከተ አዒሻ ረድየሏህ አንሀ እንዳለችውነብዩ(ﷺ) እስኪሞቱ ድረስ የረመዳን የመጨረሻ አስር ቀኖችን ኢእቲካፍ አድርገዋል፡፡”

የረመዳን አስር ቀኖችን ኢእቲካፍ ማድረግ የፈለገ የሃያ አንደኛውን ቀን ንጋት ሱብሂ ሰላት ኢእቲካፍ ያሰበበት መስጂድ ውስጥ በመስገድ ይጀምርና የመጨረሻው የረመዳን ቀን መግሪብ ከሰገደ በኋላ ያጠናቅቃል፡፡

♦️በድጋሜ የተለቀቀ. 🖊ام فاروق

ው ደ ቻ ና ላ ች ን ይ ቀ ላ ቀ ሉ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
◾️ተከታታይ ስለ ረመዷን ዳሰሳ


➡️ የመጃሊሱ ሸህሪ ረመዳን ቂርአት

ክፍል 8⃣7⃣

🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
◾️ለይለቱል ቀድር በተመለከተ

🌙 لــــــــــيــــــــلـــــة الـــــــــقـــــــــدر 🌙

💢ወሳኝ የኡለማዎች ምክር
①) የለይለተል ቀድር ትሩፋቶች
②) ለይለተል ቀድር መቼ ነው?
③) የለይለተል ቀድር ሱናዎች
④) ለይለተል ቀድር ተስፋ ሚደረግበት ቀን መቼ ነው


◾️የኡለማዎች ስብስብ
♦️ሸይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን
♦️ሸይኽ ኢብኑ ባዝ
♦️ሸይኽ ፈውዛን
♦️አብዱልአዚዝ ኣሉ ሸይኽ
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
በነዚህ ተወዳጅ በሆኑት አስርት ቀናቶች ይህቺን ዱአ እናብዛ!

《اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني》
{አሏህ ሆይ! አንተ ይቅር ባይ ነህ ይቅርታንም ትወዳለህ ይቅር በለኝ!!}
ለይለቱል ቀድር
Sadat
ለይለቱል ቀድርን እንደት እናሰልፈው በሚል ርዕስ አጭር ትምህርት

اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني》
አሏህ ሆይ! አንተ ይቅር ባይ ነህ ይቅርታንም ትወዳለህ ይቅር በለኝ


♦️በድጋሜ የተለቀቀ

🎙 በኡስታዝ ሳዳት ከማል [አቡ መርየም] ሀፊዘሁሏህ
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
ሼይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን -
አሏህ ይዘንላቸውና - እንዲህ ይላሉ


➴ዒባዳን ከማብዛት ኢባዳን ማሳመር
(አሳምሮ መስራት) በጣም አሳሳቢ ነው።
(ቡሉጉል መራም ፥ 3/534 )
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
▪️قال النبي ﷺ :

" أكثروا الصلاة علي يوم الجمعة وليلة الجمعة فمن صلى علي صلاة صلى الله عليه عشراً ".


قال المحدث الألباني : حسن
📕السلسلة الصحيحة 1407

https://t.me/https_Asselefya1